ዜና

የእስራኤል የደህንነት ሚኒስትር ቤን-ጊቪር በቪዛ ችግር ምክንያት ወደ አሜሪካ ሊያደርጉት የነበረውን ጉዞ ሰረዙ
የውጭ ዜና

የእስራኤል የደህንነት ሚኒስትር ቤን-ጊቪር በቪዛ ችግር ምክንያት ወደ አሜሪካ ሊያደርጉት የነበረውን ጉዞ ሰረዙ

በአነጋጋሪ ድርጊቶቻቸው የሚታወቁት ኢታማር ቤን-ጊቪር፣ ለባዮሜትሪክ የጣት አሻራ በአካል እንዲቀርቡ ከተጠየቁ በኋላ የቤተሰብ ጉብኝታቸውን እንደሰረዙ ተዘግቧል። የእስራኤል ብሔራዊ ደህንነት ሚኒስትር...
Read More
በካሊፎርኒያ የአሜሪካ አየር ኃይል ቢ-52 ቦምብ ጣይ አውሮፕላን ተከስክሶ የስምንት ሰዎች ሕይወት አለፈ
የውጭ ዜና

በካሊፎርኒያ የአሜሪካ አየር ኃይል ቢ-52 ቦምብ ጣይ አውሮፕላን ተከስክሶ የስምንት ሰዎች ሕይወት አለፈ

በደቡብ ካሊፎርኒያ ከሚገኘው የኤድዋርድስ አየር ኃይል ማዕከል ለመነሳት በሞከረበት ቅጽበት በተከሰከሰው የዩናይትድ ስቴትስ አየር ኃይል ቢ-52 ቦምብ ጣይ አውሮፕላን አደጋ፥...
Read More
ትራምፕ ከአርብ በፊት የአሜሪካ-ኢራንን ስምምነት ይፋ ሊያደርጉ እንደሚችሉ ቫንስ ገለጹ
የውጭ ዜና

ትራምፕ ከአርብ በፊት የአሜሪካ-ኢራንን ስምምነት ይፋ ሊያደርጉ እንደሚችሉ ቫንስ ገለጹ

የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ከኢራን ጋር ያለውን ጦርነት ለማቆም የተደረሰውን የመጀመሪያ ደረጃ ስምምነት ከአርብ በፊት ይፋ ለማድረግ ሊወስኑ እንደሚችሉ የሀገሪቱ...
Read More
እስራኤል በአሜሪካ እና በኢራን መካከል ስምምነት ቢደረግም ጦሯ በደቡብ ሊባኖስ በተቆጣጠረቻቸው አካባቢዎች እንደሚቆይ አስታወቀች
የውጭ ዜና

እስራኤል በአሜሪካ እና በኢራን መካከል ስምምነት ቢደረግም ጦሯ በደቡብ ሊባኖስ በተቆጣጠረቻቸው አካባቢዎች እንደሚቆይ አስታወቀች

የእስራኤል መከላከያ ሚኒስትር እስራኤል ካትዝ እንደተናገሩት፤ በአሜሪካ እና በኢራን መካከል የሰላም ስምምነት ቢደረግም የእስራኤል ጦር በደቡብ ሊባኖስ፣ በሶሪያ እና በጋዛ...
Read More
የጥገና ሥራ ለማከናወን የሚቋረጥ የኃይል አቅርቦት
የሀገር ውስጥ ዜና

የጥገና ሥራ ለማከናወን የሚቋረጥ የኃይል አቅርቦት

ነገ ሰኔ 9 ቀን 2018 ዓ.ም የጥገና ሥራ ለማከናወን ኃይል የሚቋረጥባቸው አካባቢዎች፦✅ከጠዋቱ 2፡00 – 10፡00 👉መድሓኒዓለም ቤ/ክ ፣ ኤድናሞል ፣...
Read More
ማንኛውም ተቋም የሚያመነጨው መረጃ በኢትዮጵያ የዳታ ጥራት ቁጥጥር ማዕቀፍ ውስጥ ማለፍ እንደሚኖርበት ተደነገገ
የሀገር ውስጥ ዜና

ማንኛውም ተቋም የሚያመነጨው መረጃ በኢትዮጵያ የዳታ ጥራት ቁጥጥር ማዕቀፍ ውስጥ ማለፍ እንደሚኖርበት ተደነገገ

በስታቲስቲክስ ተግባር የተሰበሰበ የግለሰብ መረጃ በማንኛውም ተቋማት ዘንድ ለምርመራ ለደህንነት ለህግ ወይም ለአስተዳደራዊ ዉሳኔዎች እንዳይዉል ረቂቅ አዋጅ ይከለክላል ተብሏል ።...
Read More
በዩክሬን በተሰነዘሩት የሩሲያ ጥቃቶች የዘጠኝ ሰዎች ሕይወት ሲያልፍ፤ በታዋቂው የኪቭ ካቴድራል ላይ የእሳት አደጋ ተከሰተ
የውጭ ዜና

በዩክሬን በተሰነዘሩት የሩሲያ ጥቃቶች የዘጠኝ ሰዎች ሕይወት ሲያልፍ፤ በታዋቂው የኪቭ ካቴድራል ላይ የእሳት አደጋ ተከሰተ

የሩሲያ ጦር በተለያዩ ዋና ዋና ከተሞች ላይ በሰነዘረው ተከታታይ ጥቃት በዩክሬን ቢያንስ የዘጠኝ ሰዎች ሕይወት ማለፉን የክልሉ ባለሥልጣናት አስታውቀዋል። የኪቭ...
Read More
የ2018 የትምህርት ዘመን የ6ኛ ክፍል መልቀቂያ ከተማ አቀፍ ፈተና እየተሰጠ ነው
የሀገር ውስጥ ዜና

የ2018 የትምህርት ዘመን የ6ኛ ክፍል መልቀቂያ ከተማ አቀፍ ፈተና እየተሰጠ ነው

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ስር በሚገኙ 1መቶ99 የፈተና ጣቢያዎች፣ የ2018 የትምህርት ዘመን የ6ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና በዛሬው ዕለት በይፋ መሰጠት...
Read More
ድምጻዊ ሰማኸኝ በለው ከዚህ ዓለም በሞት ተለየ
Uncategorized

ድምጻዊ ሰማኸኝ በለው ከዚህ ዓለም በሞት ተለየ

ድምጻዊ ሰማኸኝ በለው (ሰሜ ባላገሩ) ባደረበት ሕመም በሕክምና ሲረዳ ቆይቶ በዛሬው ዕለት ከዚህ ዓለም በሞት ተለይቷል፡፡ ድምጻዊ ሰማኸኝ በለው የተለያዩ...
Read More
ደቡብ አፍሪካ በአንድ ሳምንት ውስጥ ከ2 ሺህ 7መቶ በላይ የውጭ ሀገር ዜጎችን ወደ ሀገራቸው መለሰች
የውጭ ዜና

ደቡብ አፍሪካ በአንድ ሳምንት ውስጥ ከ2 ሺህ 7መቶ በላይ የውጭ ሀገር ዜጎችን ወደ ሀገራቸው መለሰች

ፕሬዝዳንት ሲሪል ራማፎሳ በህገ-ወጥ ስደት ላይ ጠንከር ያለ እርምጃ እንደሚወስዱ ቃል ከገቡ በኋላ ባለው አንድ ሳምንት ውስጥ፤ደቡብ አፍሪካ 2 ሺህ...
Read More
በደቡብ ምስራቅ እስያ በህገ-ወጥ ደላሎች ተታለው የነበሩ ከ1 ሺህ በላይ ኢትዮጵያውያን ወደ ሀገራቸው ተመለሱ
Uncategorized

በደቡብ ምስራቅ እስያ በህገ-ወጥ ደላሎች ተታለው የነበሩ ከ1 ሺህ በላይ ኢትዮጵያውያን ወደ ሀገራቸው ተመለሱ

በደቡብ ምስራቅ እስያ ሀገራት በተለይም በሚያንማር፣ በካምቦዲያና በላኦስ ችግር ውስጥ የነበሩ ከ1 ሺህ 3መቶ በላይ ኢትዮጵያውያን ወደ ሀገራቸው መመለሳቸውን ንጋት...
Read More
“የኮንስትራክሽን ደህንነት ቅንጦት አይደለም” ሲሉ የዘርፉ ባለሙያዎች አሳሰቡ
የሀገር ውስጥ ዜና

“የኮንስትራክሽን ደህንነት ቅንጦት አይደለም” ሲሉ የዘርፉ ባለሙያዎች አሳሰቡ

በኢትዮጵያ አደጋዎች ሲከሰቱ የመደበቅና መረጃዎችን በአግባቡ የመመዝገብ ችግር እንዳለ ተገለጸ። በኢትዮጵያ አደጋዎች ሲከሰቱ የመደበቅና መረጃዎችን በአግባቡ የመመዝገብ ችግር እንዳለ የተገለጸው...
Read More
ለበጀት ጉድለት መሸፈኛ የሚወሰደው ብድር ሙሉ በሙሉ መቆሙን የገንዘብ ሚኒስትሩ ተናገሩ
የሀገር ውስጥ ዜና

ለበጀት ጉድለት መሸፈኛ የሚወሰደው ብድር ሙሉ በሙሉ መቆሙን የገንዘብ ሚኒስትሩ ተናገሩ

ለበጀት ጉድለት መሸፈኛ ከኢትዮጵያ ብሔራዊ የሚወሰደው ብድር ሙሉ በሙሉ መቆሙን የገንዘብ ሚኒስትሩ አቶ አህመድ ሽዴ ገልጸዋል፡፡ ሚኒስትሩ ይህንን የገለጹት የ2019...
Read More
ዶናልድትራምፕ «የዋጋንረቱንእወደዋለሁ» ማለታቸው ውዝግብ ፈጥሯል
የውጭ ዜና

ዶናልድትራምፕ «የዋጋንረቱንእወደዋለሁ» ማለታቸው ውዝግብ ፈጥሯል

ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ባለፈው ወር የአሜሪካ የሸቀጦች ዋጋ ባለፉት ሶስት ዓመታት ውስጥ በከፍተኛ ፍጥነት መጨመሩን የሚያሳዩ ይፋዊ መረጃዎች ከወጡ በኋላ...
Read More
ሳዑዲ አረቢያ በእስር ላይ የነበሩ 1655 ኢትዮጲያዊያን ምህረት ተደረገላቸው አለ የውጪ ጉዳይ ሚኒስትር
የሀገር ውስጥ ዜና

ሳዑዲ አረቢያ በእስር ላይ የነበሩ 1655 ኢትዮጲያዊያን ምህረት ተደረገላቸው አለ የውጪ ጉዳይ ሚኒስትር

ሳዑዲ አረቢያ ለእስር ተዳርገው የነበሩ 1655 ኢትዮጵያውያን የፍርድ ሂደታቸው ተቋርጦ የምህረት አዋጅ እንዲሰጣቸው መደረጎ ተነግሯል የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ሪያድ የሚገኘውን...
Read More
የ2019 በጀት ዓመት ረቂቅ በጀት ከ2 ነጥብ 339 ትሪሊየን ብር በላይ ሆኖ ቀርቧል
የሀገር ውስጥ ዜና

የ2019 በጀት ዓመት ረቂቅ በጀት ከ2 ነጥብ 339 ትሪሊየን ብር በላይ ሆኖ ቀርቧል

6ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በ5ኛ ዓመት የሥራ ዘመኑ 25ኛ መደበኛ ስብሰባውን የገንዘብ ሚኒስትር አሕመድ ሺዴ የፌዴራል መንግሥት የ2019 በጀት...
Read More
የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙሃን ምክር ቤት የእርስ በእርስ የቁጥጥር ስርዓት ይበልጥ ማጠናከሩን አስታወቀ
የሀገር ውስጥ ዜና

የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙሃን ምክር ቤት የእርስ በእርስ የቁጥጥር ስርዓት ይበልጥ ማጠናከሩን አስታወቀ

​የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙሃን ምክር ቤት የመገናኛ ብዙሃንን የእርስ በእርስ የቁጥጥር ስርዓት ይበልጥ ማጠናከሩን እና ይህም ሙያዊ የስነ-ምግባር ጥሰቶች በምክር ቤቱ...
Read More
አዲሱ የተሽከርካሪ ሰሌዳ በአዲስ አበባ ተመዝግበው ሰሌዳ እየተጠባበቁ ባሉ አዳዲስ ተሽከርካሪዎች ላይ ከዛሬ ጀምሮ  ተግባራዊ መደረግ ጀምሯል
የሀገር ውስጥ ዜና

አዲሱ የተሽከርካሪ ሰሌዳ በአዲስ አበባ ተመዝግበው ሰሌዳ እየተጠባበቁ ባሉ አዳዲስ ተሽከርካሪዎች ላይ ከዛሬ ጀምሮ  ተግባራዊ መደረግ ጀምሯል

ይህ የአዲሱ ተሽከርካሪ ሰሌዳ ETH የሚል አለምአቀፋዊ ኮድ የያዘ መሆኑ የተገለፀ ሲሆን የአተገባበር ሂደቱ በአዲስ አበባ መጀመሩ ተገልፆል። የታርጋ ዋጋዉን...
Read More
ደረሰኝ ሳይቆርጡ ሽያጭ መፈፀም በእያንዳንዱ ደረሰኝ የደረሰኙ ዋጋ ከግምት ዉስጥ ሳይገባ ቅጣቱ ወደ 100 ሺህ ብር ከፍ እንዲል መደረጉ ቅሬታን አስነሳ
የሀገር ውስጥ ዜና

ደረሰኝ ሳይቆርጡ ሽያጭ መፈፀም በእያንዳንዱ ደረሰኝ የደረሰኙ ዋጋ ከግምት ዉስጥ ሳይገባ ቅጣቱ ወደ 100 ሺህ ብር ከፍ እንዲል መደረጉ ቅሬታን አስነሳ

ለ10 አመት ሲሰራበት የቆየዉ የታክስ አስተዳደር አዋጅ እንዲሻሻል የማሻሻያ ረቂቁ ለህዝብ እንደራሴዎች ምክር ቤት ቀርቧል። በትናንትናው እለት በሕዝብ ተወካዮች ምክር...
Read More
አርሶ አደሮችን የኩባንያና የፋብሪካ ባለቤት የሚያደርገው ረቂቅ አዋጅ በውይይት ላይ ይገኛል ተባለ
የሀገር ውስጥ ዜና

አርሶ አደሮችን የኩባንያና የፋብሪካ ባለቤት የሚያደርገው ረቂቅ አዋጅ በውይይት ላይ ይገኛል ተባለ

አነስተኛ ይዞታ ያላቸው አርሶና አርብቶ አደሮች በጋራ በመሆን የግብርና ቢዝነስ ኩባንያዎችን እንዲያቋቁሙና የፋብሪካ ባለቤቶች እንዲሆኑ የሚያስችል ረቂቅ አዋጅ ላይ የምክክር...
Read More
1 … 22 23 24 25 26 … 363