ዜና

ዩክሬን በሩሲያ ቮሮኔዝ ከተማ ባደረሰችው የሚሳኤል ጥቃት የ5 ሰዎች ህይወት ማለፉ ተገለጸበሩሲያ ቮሮኔዝ ከተማ ላይ በዩክሬን በተሰነዘረ የሚሳኤል ጥቃት ቢያንስ አምስት ሰዎች መገደላቸውን የክልሉ ገዢ ገልፀዋል።
የውጭ ዜና

ዩክሬን በሩሲያ ቮሮኔዝ ከተማ ባደረሰችው የሚሳኤል ጥቃት የ5 ሰዎች ህይወት ማለፉ ተገለጸበሩሲያ ቮሮኔዝ ከተማ ላይ በዩክሬን በተሰነዘረ የሚሳኤል ጥቃት ቢያንስ አምስት ሰዎች መገደላቸውን የክልሉ ገዢ ገልፀዋል።

ገዢው በቴሌግራም ባወጡት መግለጫ፥ በጥቃቱ ሳቢያ በደርዘን የሚቆጠሩ ሰዎች መቁሰላቸውን እና በከተማዋ ከሚገኙ ኢንተርፕራይዞች በአንዱ ላይ የኢንዱስትሪ ተቋማት መጎዳታቸውን አስታውቀዋል።...
Read More
ኢራን 12 ቢሊየን ዶላር ልትቀበል ነው
የውጭ ዜና

ኢራን 12 ቢሊየን ዶላር ልትቀበል ነው

የኢራን ዋና ተደራዳሪ እና መሀመድ ባጋር ጋሊባፍ ከአሜሪካ ጋር በተደረገው ስምምነት መሰረት 12 ቢሊየን ዶላር የታገደ የኢራን ገንዘብ እንደሚለቀቅ አስታወቁ።...
Read More
‹‹የዲሞክራሲ፣ የነፃነትና የእኩልነት ጥያቄዎች በሰፊው ያልተነኩ ናቸው›› – አቶ ፋሲካው ሞላ
የሀገር ውስጥ ዜና

‹‹የዲሞክራሲ፣ የነፃነትና የእኩልነት ጥያቄዎች በሰፊው ያልተነኩ ናቸው›› – አቶ ፋሲካው ሞላ

የኢፌዲሪ የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ባለሥልጣን ምክትል ዋና ዳይሬክተር አቶ ፋሲካው ሞላ፤ የዲሞክራሲና የነፃነት ጉዳዮች ገና ብዙ ስራ እንደሚቀራቸው ገለጹ። ምክትል...
Read More
ከ2015-2017 በጀት ዓመት 17 የሚሆኑ ተቋማት በህገወጥ መንገድ የጀነቲክ ሀብት ዝውውር ማድረጋቸው ተገለጸ
የሀገር ውስጥ ዜና

ከ2015-2017 በጀት ዓመት 17 የሚሆኑ ተቋማት በህገወጥ መንገድ የጀነቲክ ሀብት ዝውውር ማድረጋቸው ተገለጸ

ይህ የተገለጸዉ በኢትዮጵያ ብዝሀ ህይወት ኢንስቲትዩት የጄኔቲክ ሀብትና የማሕበረሰብ ዕውቀት አርክቦት አተገባበር ዙርያ የፌዴራል ዋና ኦዲተር መስሪያ ቤት ባካሄደው ምርመራ...
Read More
የሊባኖስ ፕሬዚዳንት ጆሴፍ አውን ሀገራቸው ጦርነቱን ለማስቆም የሚደረጉ ዓለም አቀፍ ጥረቶችን እንደምትቀበል ገለፁ
የውጭ ዜና

የሊባኖስ ፕሬዚዳንት ጆሴፍ አውን ሀገራቸው ጦርነቱን ለማስቆም የሚደረጉ ዓለም አቀፍ ጥረቶችን እንደምትቀበል ገለፁ

የሊባኖስ ፕሬዚዳንት ጆሴፍ አውን እስራኤል በሊባኖስ ላይ ያደረገችውን ጦርነት ለማቆም የሚደረጉ ዓለም አቀፍ ጥረቶችን ሊባኖስ እንደምትቀበል አስታዉቀዋል። ነገር ግን ፕሬዝዳንቱ...
Read More
አሜሪካ እና ኢራን በ60 ቀናት ውስጥ የመጨረሻ ስምምነት ላይ ለመድረስ የሚያስችል ስምምነት አደረጉ
የውጭ ዜና

አሜሪካ እና ኢራን በ60 ቀናት ውስጥ የመጨረሻ ስምምነት ላይ ለመድረስ የሚያስችል ስምምነት አደረጉ

በኳታር እና ፓኪስታን አደራዳሪነት በስዊዘርላንድ ሉሰርን ሀይቅ አቅራቢያ የተካሄደው የአሜሪካ እና ኢራን ከፍተኛ የዲፕሎማሲ ንግግር በ60 ቀናት ውስጥ የመጨረሻ ስምምነት...
Read More
በአረጋውያን ላይ የሚፈጸሙ ጥቃቶችን በዝምታ ማለፍ እንደማይገባ የሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን አሳሰበ
የሀገር ውስጥ ዜና

በአረጋውያን ላይ የሚፈጸሙ ጥቃቶችን በዝምታ ማለፍ እንደማይገባ የሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን አሳሰበ

የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን በአረጋውያን ላይ የሚፈጸሙ ጥቃቶችና የመብት ጥሰቶች እንዲቆሙ ህብረተሰቡና የሚዲያ አካላት የበኩላቸውን እንዲወጡ ጥሪ አቅርቧል። ኮሚሽኑ አረጋውያን...
Read More
37 በመቶ አሜሪካውያን ከዩናይትድ ስቴትስ ጋር በተደረገው ስምምነት ኢራን የበለጠ ተጠቃሚ ሆናለች ብለው እንደሚያምኑ አንድ ጥናት አመለከተ
የውጭ ዜና

37 በመቶ አሜሪካውያን ከዩናይትድ ስቴትስ ጋር በተደረገው ስምምነት ኢራን የበለጠ ተጠቃሚ ሆናለች ብለው እንደሚያምኑ አንድ ጥናት አመለከተ

የሲቢኤስ ኒውስ የሕዝብ አስተያየት ጥናት እንደሚያሳየው አብዛኞቹ አሜሪካውያን ከኢራን ጋር ያለው ግጭት እንዲያበቃ የሚደግፉ ሲሆን፤ ዩናይትድ ስቴትስ የቴህራንን የኑክሌር መርሃ...
Read More
የአሜሪካ ኢራን ድርድር በስዊዘርላንድ አበረታች ውጤት ማስመዝገቡ ተገለጸ
የሀገር ውስጥ ዜና

የአሜሪካ ኢራን ድርድር በስዊዘርላንድ አበረታች ውጤት ማስመዝገቡ ተገለጸ

በስዊዘርላንድ ለ18 ሰዓታት የተካሄደው የአሜሪካና ኢራን ከፍተኛ ደረጃ ውይይት አበረታች እድገት ማሳየቱን አስታራቂ አገራት ፓኪስታንና ኳታር ገልጸዋል። ሁለቱ ወገኖች በ60...
Read More
በኤልኒኖ ተፅዕኖ ምክንያት በመላው ሀገሪቱ የተለያየ መጠን ያለው የክረምት ዝናብ እና ከፍተኛ የሙቀት መጠን እየተመዘገበ መሆኑን የኢትዮጵያ ሚቲዎሮሎጂ ኢንስቲትዩት አስታወቀ።
የሀገር ውስጥ ዜና

በኤልኒኖ ተፅዕኖ ምክንያት በመላው ሀገሪቱ የተለያየ መጠን ያለው የክረምት ዝናብ እና ከፍተኛ የሙቀት መጠን እየተመዘገበ መሆኑን የኢትዮጵያ ሚቲዎሮሎጂ ኢንስቲትዩት አስታወቀ።

ካለፉት ቀናት ጀምሮ በሀገሪቱ በአብዛኞቹ አካባቢዎች ላይ ጠንካራ የደመና ክምችት የነበረ ሲሆን፤ከቀላል እስከ መካከለኛ እንዲሁም ከ30-1መቶ25 ሚሊ ሜትር የሚደርስ እጅግ...
Read More
የሩሲያ ወታደሮች መከማቸት ለዶንባስ መያዝ ቁልፍ የሆነችውን የዩክሬን ከተማ ለከፍተኛ ስጋት ዳርጓታል ተባለ
የውጭ ዜና

የሩሲያ ወታደሮች መከማቸት ለዶንባስ መያዝ ቁልፍ የሆነችውን የዩክሬን ከተማ ለከፍተኛ ስጋት ዳርጓታል ተባለ

የሩሲያ ወታደሮች መከማቸት የዩክሬንን ዶንባስ ቀጣና ሙሉ በሙሉ ለመቆጣጠር ቁልፍ መግቢያ ተደርጋ የምትወሰደውን የኮስታንቲኒቭካ ከተማን አደጋ ላይ ጥሏታል ተብሏል። ከተማዋ...
Read More
ኬር ስታርመር ከጠቅላይ ሚኒስትርነት እና ከሌበር ፓርቲ መሪነት መልቀቃቸውን አስታወቁ
የውጭ ዜና

ኬር ስታርመር ከጠቅላይ ሚኒስትርነት እና ከሌበር ፓርቲ መሪነት መልቀቃቸውን አስታወቁ

ኬር ስታርመር በሰጡት መግለጫ ከእንግዚዝ ከጠቅላይ ሚኒስትርነታቸው እና ከሌበር ፓርቲ መሪነታቸው መልቀቃቸውን አስታዉቀዋል፡፡ በሥልጣን ዘመናቸው የወሰኑት እያንዳንዱ ውሳኔ ‹‹የምወዳትን አገር...
Read More
የኢትዮጵያ ንግድ ስራ ኮርፖሬሽን ያቋቋማቸው አብዛኞቹ መሸጫ መደብሮች ለሽያጭ ፍጆታ የሚቀርብ ሸቀጥ የላቸዉም ተባለ
የሀገር ውስጥ ዜና

የኢትዮጵያ ንግድ ስራ ኮርፖሬሽን ያቋቋማቸው አብዛኞቹ መሸጫ መደብሮች ለሽያጭ ፍጆታ የሚቀርብ ሸቀጥ የላቸዉም ተባለ

ኮርፖሬሽኑ የገበያ ማረጋጋት ኃላፊነቱን በተገቢው መንገድ መወጣት አለመቻሉን የፌደራል ዋና ኦዲተር መስሪያቤት ሪፖርት አሳይቷል። ሪፖርቱ እንደሚጠቁመዉ ካለፉት የ2015 እና 2016...
Read More
በኢትዮጵያ እና በአየርላንድ መካከል የባህል ዲፕሎማሲን ለማጠናከር አዲስ የቴአትር ስራ ሊቀርብ ነው
የሀገር ውስጥ ዜና

በኢትዮጵያ እና በአየርላንድ መካከል የባህል ዲፕሎማሲን ለማጠናከር አዲስ የቴአትር ስራ ሊቀርብ ነው

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ቴአትርና ባህል አዳራሽ ከአየርላንድ ኤምባሲ ጋር በመተባበር ‹‹አሉ›› የተሰኘ አዲስ የቴአትር ስራ ለተመልካች ሊያቀርቡ መሆኑን አስታወቁ።...
Read More
የ2026-27 የእንግሊዝ መርሃግብር ይፋ ሆኗል
ስፖርት

የ2026-27 የእንግሊዝ መርሃግብር ይፋ ሆኗል

በመጀመሪያው ሳምንት: አዲስ አዳጊው ኮቨንትሪ ሲቲ ከፕሪምየርሊጉ ሻምፒየን አርሰናል ይጫወታል። በፕሌይ ኦፍ አሸናፊ ሆኖ ሊጉን የተቀላቀለው ሃል ሲቲ ማንቸስተር ዩናይትድን...
Read More
‹‹የሰልጣኞች ቁጥር አናሳ ነው የሚለው መረጃ የተዛባ ነው››- የቴክኒክና ሙያ ሥልጠና ኢንስቲትዩት
የሀገር ውስጥ ዜና

‹‹የሰልጣኞች ቁጥር አናሳ ነው የሚለው መረጃ የተዛባ ነው››- የቴክኒክና ሙያ ሥልጠና ኢንስቲትዩት

ወደ ቴክኒክና ሙያ ዘርፍ የሚመጣው የሰልጣኝ ቁጥር አናሳ ነው በሚል የሚሰራጩ መረጃዎች ፍጹም የተዛቡ መሆናቸውን የፌደራል ቴክኒክና ሙያ ሥልጠና ኢንስቲትዩት...
Read More
በአሜሪካ እና በኢራን መካከል ስምምነት ቢደረግም እስራኤል በሊባኖስ ላይ የምትፈጽመው ጥቃት ቀጥሎ ተጨማሪ 24 ሰዎች ተገደሉ
የውጭ ዜና

በአሜሪካ እና በኢራን መካከል ስምምነት ቢደረግም እስራኤል በሊባኖስ ላይ የምትፈጽመው ጥቃት ቀጥሎ ተጨማሪ 24 ሰዎች ተገደሉ

ዛሬ ማለዳ በደቡብ ሊባኖስ ናባቲህ ከተማ እና በአካባቢው ባሉ ከተሞች ላይ እስራኤል በፈጸመችው የቦምብ እና የመድፍ ጥቃት ቢያንስ 24 ሰዎች...
Read More
‹‹የሰልጣኞች ቁጥር አናሳ ነው የሚለው መረጃ የተዛባ ነው››- የቴክኒክና ሙያ ሥልጠና ኢንስቲትዩት
የሀገር ውስጥ ዜና

‹‹የሰልጣኞች ቁጥር አናሳ ነው የሚለው መረጃ የተዛባ ነው››- የቴክኒክና ሙያ ሥልጠና ኢንስቲትዩት

ወደ ቴክኒክና ሙያ ዘርፍ የሚመጣው የሰልጣኝ ቁጥር አናሳ ነው በሚል የሚሰራጩ መረጃዎች ፍጹም የተዛቡ መሆናቸውን የፌደራል ቴክኒክና ሙያ ሥልጠና ኢንስቲትዩት...
Read More
ዋሽንግተን እና ቴህራን የተኩስ አቁም ስምምነት ተፈራረሙ
የውጭ ዜና

ዋሽንግተን እና ቴህራን የተኩስ አቁም ስምምነት ተፈራረሙ

አሜሪካ እና ኢራን ለወራት የዘለቀውን ግጭት ለማቆም የሚያስችል የ60 ቀናት ጊዜያዊ የመግባቢያ ስምምነት ተፈራርመዋል። ስምምነቱን ተከትሎ አሜሪካ በኢራን ወደቦች ላይ...
Read More
መንግሥትና ሌሎች ባለድርሻ አካላት ለአረጋውያን ጥበቃ ኃላፊነታቸውን እንዲወጡ ጥሪ ቀረበ
የሀገር ውስጥ ዜና

መንግሥትና ሌሎች ባለድርሻ አካላት ለአረጋውያን ጥበቃ ኃላፊነታቸውን እንዲወጡ ጥሪ ቀረበ

የኢትዮጵያ አረጋውያንና ጡረተኞች ማኅበር በአረጋውያን ላይ የሚፈጸሙ ጥቃቶችን እና የሰብዓዊ መብት ጥሰቶችን ለመግታት ወጥነት ያለው አሠራር እንዲዘረጋ ጠየቀ። ይህ የተገለጸዉ...
Read More
1 … 20 21 22 23 24 … 363