ዜና

ዩናይትድ ስቴትስ እና ኢራን ስምምነት ከተፈራረሙ በኋላ የነዳጅ ዋጋ በከፍተኛ ሁኔታ ቀነሰ
የውጭ ዜና

ዩናይትድ ስቴትስ እና ኢራን ስምምነት ከተፈራረሙ በኋላ የነዳጅ ዋጋ በከፍተኛ ሁኔታ ቀነሰ

ረቡዕ ዕለት ከታየው ትንሽ የዋጋ ጭማሪ ውጭ፣ ሁለቱ ሀገራት ጦርነቱን ለማቆም እና ቁልፍ የሆነውን የሆርሙዝ ወሽመጥ የባህር ትራንስፖርት መስመርን መልሶ...
Read More
የዩክሬን ድሮኖች የሞስኮ የነዳጅ ማጣሪያ ላይ ዛሬ በድጋሚ ጥቃት ሰነዘሩ
የውጭ ዜና

የዩክሬን ድሮኖች የሞስኮ የነዳጅ ማጣሪያ ላይ ዛሬ በድጋሚ ጥቃት ሰነዘሩ

የዩክሬን ድሮኖች በሩሲያ ዋና ከተማ ሞስኮ በሚገኝ የነዳጅ ማጣሪያ ጣቢያ ላይ በዚህ ሳምንት ለሁለተኛ ጊዜ ከባድ ጥቃት ሰንዝረዋል፡፡ ይህም ፕሬዝዳንት...
Read More
ትራምፕ እና ኢራን ጦርነቱን ለማቆም ስምምነት ተፈራረሙ
የውጭ ዜና

ትራምፕ እና ኢራን ጦርነቱን ለማቆም ስምምነት ተፈራረሙ

የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ እና የኢራኑ ማሱድ ፔዜሽኪያን ጦርነቱን ለማቆም የሚያስችል የመጀመሪያ ደረጃ ስምምነት ተፈራርመዋል፡፡ ባለ 14 አንቀጽ በሆነው በዚህ...
Read More
በአሜሪካ እና ኢራን መካከል የተደረሰው ስምምነት በሊባኖስ ያለውን ወታደራዊ ዘመቻ እንዲቆም ማድረግን እንደሚያካትት ተገለፀ
የውጭ ዜና

በአሜሪካ እና ኢራን መካከል የተደረሰው ስምምነት በሊባኖስ ያለውን ወታደራዊ ዘመቻ እንዲቆም ማድረግን እንደሚያካትት ተገለፀ

በአሜሪካ እና በኢራን መካከል የተደረገው ስምምነት የመጀመሪያው አንቀጽ እንደሚያመለክተው አሜሪካ እና አጋሮቿ ሊባኖስን ጨምሮ በሁሉም ግንባሮች ላይ ወታደራዊ ዘመቻዎች በአስቸኳይ...
Read More
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የቁጫ ሕዝብ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ በቁጫ ምርጫ ክልል የተካሄደው ምርጫ እንዲሰረዝ ሲል ያቀረበውን አቤቱታ ውድቅ አደረገ።
የሀገር ውስጥ ዜና

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የቁጫ ሕዝብ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ በቁጫ ምርጫ ክልል የተካሄደው ምርጫ እንዲሰረዝ ሲል ያቀረበውን አቤቱታ ውድቅ አደረገ።

ቦርዱ የፓርቲውን ጥያቄ ሳይቀበለው የቀረው ቅሬታው በበቂ ማስረጃ ባለመደገፉ ነው ብሏል። ፓርቲው በበኩሉ የተፈጸመው የምርጫ ሕግ ጥሰት የጣት አሻራን ጨምሮ...
Read More
የጂ-7 መሪዎች በሊባኖስ “አስቸኳይ የተኩስ አቁም” እንዲደረግ በጋራ መግለጫቸው ጠየቁ
የውጭ ዜና

የጂ-7 መሪዎች በሊባኖስ “አስቸኳይ የተኩስ አቁም” እንዲደረግ በጋራ መግለጫቸው ጠየቁ

በፈረንሳይ እየተካሄደ በሚገኘው የጂ-7 ጉባኤ ማጠቃለያ ቀን ዛሬ ጠዋት የዓለም መሪዎች ባደረጉት ስብሰባ፣ በሊባኖስ “አስቸኳይ የተኩስ አቁም” እንዲታወጅ በጋራ መግለጫቸው...
Read More
በሊባኖስ የተፈጸመውን ጥቃት ተከትሎ በትራምፕ እና በኔታንያሁ መካከል አለመግባባት መንገሡ ተሰምቷል
የውጭ ዜና

በሊባኖስ የተፈጸመውን ጥቃት ተከትሎ በትራምፕ እና በኔታንያሁ መካከል አለመግባባት መንገሡ ተሰምቷል

የእስራኤል ጦር በደቡብ ሊባኖስ አራት ሰዎችን መግደሉን ተከትሎ፣ የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ በእስራኤሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ቤንጃሚን ኔታንያሁ ላይ ጠንከር...
Read More
በደቡብ አፍሪካ የታየው የዋጋ ንረት የኢኮኖሚ ባለሙያዎች ከገመቱት በታች መሆኑ ተገለጠ
የውጭ ዜና

በደቡብ አፍሪካ የታየው የዋጋ ንረት የኢኮኖሚ ባለሙያዎች ከገመቱት በታች መሆኑ ተገለጠ

በደቡብ አፍሪካ በግንቦት ወር የተመዘገበው የሸማቾች የዋጋ ንረት መጠን 4.5 በመቶ መድረሱ ታወቀ። ምንም እንኳን መጠኑ በዓመት አሀዝ ካለፈው ወር የ...
Read More
ለሀገሪቱ የትራንስፖርት ዘርፍ እገዛ ያደርጋል የተባለለት የኢቪ ፈጣን ቻርጂንግ ጣቢያ ተመረቀ
የሀገር ውስጥ ዜና

ለሀገሪቱ የትራንስፖርት ዘርፍ እገዛ ያደርጋል የተባለለት የኢቪ ፈጣን ቻርጂንግ ጣቢያ ተመረቀ

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት እናየኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን በጋራ በመሆን በኢኮ ኢንደስትሪያል ፓርክ ውስጥ ያስገነቡትን አራተኛውን የኢቪ (EV) ፈጣን የኤሌክትሪክ መኪናዎች...
Read More
ኢራን በሊባኖስ ላይ የሚሰነዘረው የእስራኤል ጥቃት ከአሜሪካ ጋር የተደረሰውን ስምምነት አደጋ ላይ እየጣለው ነው አለች
የውጭ ዜና

ኢራን በሊባኖስ ላይ የሚሰነዘረው የእስራኤል ጥቃት ከአሜሪካ ጋር የተደረሰውን ስምምነት አደጋ ላይ እየጣለው ነው አለች

ኢራን በእስራኤል የሊባኖስ ጥቃቶች ምክንያት “ከባድ ምላሽ” እንደምትሰጥ ያስጠነቀቀች ሲሆን ይህ ጥቃት ከአሜሪካ ጋር የተደረሰውን ስምምነት የሚፈትንና በዶናልድ ትራምፕ እና...
Read More
የአሜሪካእናኢራንየሰላምስምምነትተስፋ ቢጣልበትም ፤የእስራኤልጦርበሊባኖስለረጅምጊዜለመቆየትእየተዘጋጀመሆኑተገለጸ
የውጭ ዜና

የአሜሪካእናኢራንየሰላምስምምነትተስፋ ቢጣልበትም ፤የእስራኤልጦርበሊባኖስለረጅምጊዜለመቆየትእየተዘጋጀመሆኑተገለጸ

የእስራኤል ጦር  ባለብዙ ግንባር ጦርነቶችን ያቆመው የአሜሪካ እና የኢራን ስምምነት ቢኖርም በሊባኖስ ውስጥ ለረጅም ጊዜ ለሚቆይ ወረራ መዘጋጀቱን የእስራኤል መገናኛ...
Read More
ትራምፕ በዩክሬን ሰላም እንዲወርድ ግፊት እንደሚያደርጉ ተናገሩ
የውጭ ዜና

ትራምፕ በዩክሬን ሰላም እንዲወርድ ግፊት እንደሚያደርጉ ተናገሩ

የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ በፈረንሳይ በተካሄደው የጂ7 መሪዎች ጉባኤ ላይ ከፕሬዘዳንት ቮሎዲሚር ዘለንስኪ ጋር “በጣም ጥሩ” ውይይት ማድረጋቸውን ተከትሎ ሩሲያ...
Read More
በታክስ አስተዳደር አዋጅ ማሻሻያ ረቂቅ   ላይ የቀረበው የ10 ዓመት የኋላ ታክስ ምርመራ ጉዳይ
የሀገር ውስጥ ዜና

በታክስ አስተዳደር አዋጅ ማሻሻያ ረቂቅ   ላይ የቀረበው የ10 ዓመት የኋላ ታክስ ምርመራ ጉዳይ

የታክስ ማጭበርበር ምርመራን ወደ ኋላ 10 ዓመት መመለሱና የመሠረተ ልማት እጥረቶች በነጋዴው ላይ ያሳደሩት ስጋት በፓርላማው ውይይት ተነስቷል፡፡ በትላንትናው ዕለት...
Read More
ቴህራን በሊባኖስ ያለው ጦርነት ማብቃት ከኢራን ጋር ያለውን ጦርነት ለማቆም ‹‹ቅድመ ሁኔታ›› ነው አለች
የውጭ ዜና

ቴህራን በሊባኖስ ያለው ጦርነት ማብቃት ከኢራን ጋር ያለውን ጦርነት ለማቆም ‹‹ቅድመ ሁኔታ›› ነው አለች

የኢራን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አባስ አራግቺ ፤በሊባኖስ ላይ የሚሰነዘሩ የእስራኤል ጥቃቶች መቆምን ጨምሮ በሁሉም ግንባሮች ጦርነት ማብቃቱ በኢራን እና በአሜሪካ-እስራኤል...
Read More
በደቡብ ሱዳን ጁባ ዘመናዊ የመኖሪያና የንግድ ቤቶች ግንባታ ሊጀምር ነው አለ የኢትዮጲያ ፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን
የውጭ ዜና

በደቡብ ሱዳን ጁባ ዘመናዊ የመኖሪያና የንግድ ቤቶች ግንባታ ሊጀምር ነው አለ የኢትዮጲያ ፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን

ስራውንም ለመጀመር የመጨረሻ ዝግጅቴን አጠናቅቄያለሁ ብሏል፡፡የኢትዮጵያ ፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን በደቡብ ሱዳን ዋና ከተማ ጁባ ዘመናዊ የመኖሪያ እና የንግድ ተቋማት ግንባታን...
Read More
በሥርዓተ-ምግብ መጓደል ሳቢያ በየዓመቱ 55.5 ቢሊዮን ብር እንደሚባክን ተገለጠ
የሀገር ውስጥ ዜና

በሥርዓተ-ምግብ መጓደል ሳቢያ በየዓመቱ 55.5 ቢሊዮን ብር እንደሚባክን ተገለጠ

 የመፍትሔው ረቂቅ አዋጅም  በፓርላማ የሕዝብ ውይይት ተደርጎበታል ኢትዮጵያ በሥርዓተ-ምግብ መጓደል ምክንያት በየዓመቱ 55.5 ቢሊዮን ብር የሚጠጋ ከፍተኛ ሀብት እንደምታጣ  በሕዝብ ተወካዮች...
Read More
ትራምፕ ለኢራን ይከፈላል የሚባለውን ክፍያ ውድቅ አደረጉ
የውጭ ዜና

ትራምፕ ለኢራን ይከፈላል የሚባለውን ክፍያ ውድቅ አደረጉ

ቫንስ በበኩላቸው በባሕረ ሰላጤው ሀገራት የሚመራ የ300 ቢሊየን ዶላር ፈንድ መኖሩን ጠቆሙ የአሜሪካው ፕሬዝዳንት አሜሪካ ክፍያ ትፈጽማለች የሚሉ ዘገባዎችን ‹‹ሀሰተኛ...
Read More
ለሶስት ዓመታት ለብቻዉ ጥቅጥቅ ባለ ደን ዉስጥ ከሁሉም ነገር ተለይቶ የኖረዉ ጎልማሳ
የውጭ ዜና

ለሶስት ዓመታት ለብቻዉ ጥቅጥቅ ባለ ደን ዉስጥ ከሁሉም ነገር ተለይቶ የኖረዉ ጎልማሳ

ባለፈው ሳምንት የኢንዶኔዢያ መገናኛ ብዙኃን በአገሪቱ ሱካቡሚ ግዛት በሚገኘው የሳላክ ተራራ ጥቅጥቅ ያለ ደን ዉስጥ የተከናወነ አንድ ልብ አንጠልጣይ ታሪክ...
Read More
በ13,000 ዶላር የሚሸጠውና ራሱን ችሎ የሚንቀሳቀሰው ዘመናዊ የሮቦት መጸዳጃ ቤት
የውጭ ዜና

በ13,000 ዶላር የሚሸጠውና ራሱን ችሎ የሚንቀሳቀሰው ዘመናዊ የሮቦት መጸዳጃ ቤት

​የቻይናው ዩባን ኩባንያ፣ መሰናክሎችን በመገንዘብ መጓዝና ራሱን ማፅዳት የሚችል ሺያኦባን የተሰኘ በአርቴፊሻል ኢንተለጀንስ የሚመራ የሮቦት መጸዳጃ ቤት ይፋ አድርጓል። ይህ...
Read More
የሆርሙዝ ወሽመጥ እንደገና እንዲከፈት ጥሪ ቀረበ
የውጭ ዜና

የሆርሙዝ ወሽመጥ እንደገና እንዲከፈት ጥሪ ቀረበ

የአሜሪካ-ኢራን ስምምነትን 17 ሀገራት የተቀበሉት ሲሆን ሁሉም የሆርሙዝ ወሽመጥ እንደገና እንዲከፈት ጥሪ አቅርበዋል፡፡ በእንግሊዝ ፣ በፈረንሣይ ፣ በጀርመን እና በጣሊያን...
Read More
1 … 21 22 23 24 25 … 363