ዜና

“የኔም ልጆች ናቸዉ” በሚል መሪ ቃል ለ50 ሺህ ህፃናት እና ቤተሰቦቻቸው ድጋፍ የማሰባሰቢያ ዝግጅት ሊካሄድ ነው
የሀገር ውስጥ ዜና

“የኔም ልጆች ናቸዉ” በሚል መሪ ቃል ለ50 ሺህ ህፃናት እና ቤተሰቦቻቸው ድጋፍ የማሰባሰቢያ ዝግጅት ሊካሄድ ነው

ለዚሁ በጎ ተግባርም ሜሪ ጆይ ኢትዮጵያ ከድጋፍ አሰባሳቢ የበጎ ፈቃደኛ አንጋፋ ሴት ጋዜጠኞች፣ ደራሲያት እና ምሁራን ጋር ጥምረት ፈጥረዋል። 50ሺህ...
Read More
በአነስተኛና መካከለኛ ኢንተርፕራይዞች የፋይናንስ ተጠቃሚነት ላይ የሚያተኩር ሲምፖዚየም በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው
የሀገር ውስጥ ዜና

በአነስተኛና መካከለኛ ኢንተርፕራይዞች የፋይናንስ ተጠቃሚነት ላይ የሚያተኩር ሲምፖዚየም በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው

በኢትዮጵያ የሚንቀሳቀሱ አነስተኛና መካከለኛ ኢንተርፕራይዞች የሚያጋጥሟቸውን የፋይናንስ ተግዳሮቶች ለመቅረፍ ያለመ ከፍተኛ ደረጃ ያለው ሲምፖዚየም እና ኤግዚቢሽን ዛሬ በአዲስ አበባ ተከፍቷል።...
Read More
በትግራይ ክልል 15 በሚሆኑ ወረዳዎች ላይ የጤና መድህን አገልግሎት መልሶ ለማስጀመር እየተሰራ ነዉ ተባለ
የሀገር ውስጥ ዜና

በትግራይ ክልል 15 በሚሆኑ ወረዳዎች ላይ የጤና መድህን አገልግሎት መልሶ ለማስጀመር እየተሰራ ነዉ ተባለ

በጦርነቱ ምክንያት በትግራይ ክልል ተቋርጦ የነበረው የማህበረሰብ አቀፍ ጤና መድህን አገልግሎት በድጋሚ ሊጀምር ነው። በጦርነቱ ምክንያት በትግራይ ክልል ተቋርጦ የነበረውን...
Read More
‘‘መሬት የህዝብ ነው‘’ ወይም ’‘የብሔር ብሔረሰቦች ነው‘’ የሚለው አገላለጽ በሕግ ተጨባጭ ትርጉም የሌለው ነው ተባለ
የሀገር ውስጥ ዜና

‘‘መሬት የህዝብ ነው‘’ ወይም ’‘የብሔር ብሔረሰቦች ነው‘’ የሚለው አገላለጽ በሕግ ተጨባጭ ትርጉም የሌለው ነው ተባለ

’‘መሬት የመንግስት ነው’‘ የሚለውን በሕግ ማብራራት ቢቻልም ”የህዝብ ነው” ወይም ’‘የብሔር ብሔረሰቦች ነው‘’ የሚለው አገላለጽ ግን በሕግ ሊብራራ የማይችልና ተጨባጭ...
Read More
በቤኒን ከከሸፈው የመፈንቅለ መንግስት ሙከራ ጋር በተያያዘ 30 ሰዎች ታሰሩ
የውጭ ዜና

በቤኒን ከከሸፈው የመፈንቅለ መንግስት ሙከራ ጋር በተያያዘ 30 ሰዎች ታሰሩ

በቤኒን በዚህ ወር መጀመሪያ ላይ ከተደረገው የከሸፈ የመፈንቅለ መንግስት ሙከራ ጋር በተያያዘ አብዛኛዎቹ ወታደሮች የሆኑ 30 ሰዎች መታሰራቸውን የፈረንሳይ ዜና...
Read More
ሀሴት ኢንፎርሜሽንና ቴክኖሎጂ ኃላ.የተ.የግ.ማህበር ዶንኪ ድራይቭ የተሰኘ አዲስ የትራንስፖርት መተግበሪያ ይፋ ማድረጉን ገለፀ።
የሀገር ውስጥ ዜና

ሀሴት ኢንፎርሜሽንና ቴክኖሎጂ ኃላ.የተ.የግ.ማህበር ዶንኪ ድራይቭ የተሰኘ አዲስ የትራንስፖርት መተግበሪያ ይፋ ማድረጉን ገለፀ።

አገልግሎቱ የደንበኛና የአሽከርካሪ መለያ ኮድ የፈጠረ መሆኑን አስታውቋል። እንዲሁም አሽከርካሪው ከተሳፋሪው ጋር በዋጋ ተራድሮ በተስማሙበት ክፍያ መጓዝ የሚያስችል አሰራር ያለዉ...
Read More
የኢትዮጵያ አየር መንገድ በቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ያስገነባውን ፕሪሚየር ላውንጅ አስመረቀ።
የሀገር ውስጥ ዜና

የኢትዮጵያ አየር መንገድ በቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ያስገነባውን ፕሪሚየር ላውንጅ አስመረቀ።

ይህ ፕሪሚየር ላውንጅ በአንድ ጊዜ አንድ ሺህ ተጓዦችን ማስተናገድ የሚችል የፕላቲኒየም ደረጃ ያለው ነው። በተጨማሪም አየር መንገዱ የብር እና የወርቅ ደረጃ...
Read More
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ በዛሬው ዕለት ያካሄደው የውጭ ምንዛሪ ጨረታ ውጤት ይፋ ሆኗል።
የሀገር ውስጥ ዜና

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ በዛሬው ዕለት ያካሄደው የውጭ ምንዛሪ ጨረታ ውጤት ይፋ ሆኗል።

በጨረታ ሒደቱ 13 ባንኮች የተሳተፉ ሲሆን÷ በዚህም የምንዛሪ ጨረታ አንድ የአሜሪካ ዶላር ዋጋ በአማካኝ 154 ነጥብ 7747 ብር ሆኖ መመዝገቡ...
Read More
የአሜሪካ ጦር በህገወጥ የአደንዛዥ ዕፅ ጀልባዎች ላይ በሰነዘረው ጥቃት ስምንት ሰዎች ተገደሉ
የውጭ ዜና

የአሜሪካ ጦር በህገወጥ የአደንዛዥ ዕፅ ጀልባዎች ላይ በሰነዘረው ጥቃት ስምንት ሰዎች ተገደሉ

የአሜሪካ ጦር በፓሲፊክ ውቅያኖስ ውስጥ ህገወጥ የአደንዛዥ ዕፅ ዝውውር ላይ ተሰማርተዋል ብሎ በወነጀላቸው ሶስት ጀልባዎች ላይ በወሰደው የአየር ጥቃት ስምንት...
Read More
ጠቅላይ ሚኒስትር ሞዲ ለሁለት ቀናት ጉብኝት አዲስ አበባ ገቡ
የሀገር ውስጥ ዜና

ጠቅላይ ሚኒስትር ሞዲ ለሁለት ቀናት ጉብኝት አዲስ አበባ ገቡ

ናሬንድራ ሞዲ አዲስ አበባ ሲደርሱ በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ አቀባበል ተደርጎላቸዋል። ከጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ጋር በኢንቨስትመንት እና በሳይበር ደህንነት...
Read More
በሙስና የተጠረጠሩ የኤሌክትሪክ ሠራተኞች ተቀጡ
የሀገር ውስጥ ዜና

በሙስና የተጠረጠሩ የኤሌክትሪክ ሠራተኞች ተቀጡ

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ከሙስና እና ብልሹ አሰራር ጋር በተያያዘ በ54 ሠራተኞቹ ላይ እርምጃ መውሰዱን ገለፀ። በ2018 በጀት ዓመት የመጀመሪያዎቹ አምስት...
Read More
ኢዜማ በመጪው ሀገር አቀፍ ምርጫ ለመሳተፍ መወሰኑን አስታወቀ
የሀገር ውስጥ ዜና

ኢዜማ በመጪው ሀገር አቀፍ ምርጫ ለመሳተፍ መወሰኑን አስታወቀ

"ገዢዉ ፓርቲም ለመጪዉ ምርጫ የመንግስት ስራን እና የፓርቲ ስራን በመለየት፣ የመንግስት ሃላፊነትን ለምርጫ ማስፈጸሚያነት ከመጠቀም ይቆጠብ ሲል" ኢዜማ አሳስቧል፡፡ የኢትዮጵያ...
Read More
የአፍሪካ ልማት ባንክ አሜሪካ ድጋፏን ብትቀንስም 25 ቢሊየን ዶላር ለማሰባሰብ የለጋሾች ጉባኤ ጀመረ
የሀገር ውስጥ ዜና

የአፍሪካ ልማት ባንክ አሜሪካ ድጋፏን ብትቀንስም 25 ቢሊየን ዶላር ለማሰባሰብ የለጋሾች ጉባኤ ጀመረ

የአፍሪካ ልማት ባንክ አሜሪካ እያደረገችው ያለውን የድጋፍ መቀነስ ተከትሎ የሚፈጠረውን ክፍተት ለመድፈን ያለመ የለጋሾች ጉባኤ በለንደን አካሂዷል። ባንኩ ዝቅተኛ ገቢ...
Read More
ቦርዱ ለ45 የሀገር ውስጥ ታዛቢዎች ዕውቅና ሰጠ
የሀገር ውስጥ ዜና

ቦርዱ ለ45 የሀገር ውስጥ ታዛቢዎች ዕውቅና ሰጠ

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ 7ኛውን ጠቅላላ ምርጫ ለሚታዘቡ 45 የሀገር ውስጥ ታዛቢዎች የዕውቅና ሠርቲፊኬት ሰጥቷል። ለታዛቢዎቹ ዕውቅናው የተሰጠው ቦርዱ በተሰጠው...
Read More
የአዉስትራሊያ ባለስልጣናት የሀገሪቱን የጦር መሳሪያ ህጎችን ማጠናከር እንደሚያስፈልግ ገለፁ።
የውጭ ዜና

የአዉስትራሊያ ባለስልጣናት የሀገሪቱን የጦር መሳሪያ ህጎችን ማጠናከር እንደሚያስፈልግ ገለፁ።

በሲድኒ ከተማ በአይሁዳውያን ሃኑካህ ክብረ በአል ላይ በተፈፀመ ጥቃት የ15 ያህል ሰዎች ህይወት ሲያልፍ፤ሌሎችም ለህይወታቸው አስጊ ሁኔታ ዉስጥ እንደሚገኙ እየተገለፀ...
Read More
ሁሉም የስፖርት ውድድር ውርርድ ድርጅቶች የሥራ ፈቃድ ተሰረዘ
የሀገር ውስጥ ዜና

ሁሉም የስፖርት ውድድር ውርርድ ድርጅቶች የሥራ ፈቃድ ተሰረዘ

የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት ሁሉንም የስፖርት ውድድር ውርርድ ድርጅቶች የሥራ ፈቃዶች ከታህሳስ 06 ቀን 2018 ዓ.ም ጀምሮ መሰረዙ ተሰምቷል፡፡ የፈቃድ ስረዛው...
Read More
የተባበሩት መንግስታት በሱዳን ኮርዶፋን በሰላም አስከባሪዎች ላይ የተፈጸመውን የድሮን ጥቃት አወገዘ
የውጭ ዜና

የተባበሩት መንግስታት በሱዳን ኮርዶፋን በሰላም አስከባሪዎች ላይ የተፈጸመውን የድሮን ጥቃት አወገዘ

የተባበሩት መንግስታት ድርጅት በሱዳን ማዕከላዊ ግዛት ኮርዶፋን፤ ካዱግሊ በሚገኘው የሎጂስቲክስ ጣቢያው ላይ የተሰነዘረውን የድሮን ጥቃት አዉግዟል፡፡ ጥቃቱ በባንግላዲሽ የሰላም አስከባሪ...
Read More
በኢትዮጵያ ለአጥንት ስብራት እና ለአካል ጉዳት ከሚዳርጉ ምክንያቶች ውስጥ የትራፊክ አደጋ ቀዳሚውን ስፍራ መያዙ ተገለጸ።
የሀገር ውስጥ ዜና

በኢትዮጵያ ለአጥንት ስብራት እና ለአካል ጉዳት ከሚዳርጉ ምክንያቶች ውስጥ የትራፊክ አደጋ ቀዳሚውን ስፍራ መያዙ ተገለጸ።

የኢትዮጵያ የአጥንት እና መገጣጠሚያ ሀኪሞች ማህበር ፀሐፊ ዶ/ር ንጉሱ ገ/ዮሐንስ፤ ጉዳቶችን በሳይንሳዊ መንገድ ለመመዝገብ የሚያስችል ስርዓት እየተዘረጋ መሆኑን ተናግረዋል። በአሁኑ...
Read More
አሚጎስ የገንዘብ ቁጠባና ብድር ህብረት ስራ ማህበር ለ14 አባላቱ የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪዎችን አስረከበ
የሀገር ውስጥ ዜና

አሚጎስ የገንዘብ ቁጠባና ብድር ህብረት ስራ ማህበር ለ14 አባላቱ የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪዎችን አስረከበ

ከፌደራል ህብረት ስራ ኮሚሽን ፈቃድ አግኝቶ ላለፉት 13 ዓመታት በተለያዩ የሃገራችን አካባቢዎች የፋይናንስ አገልግሎት ሲሰጥ የቆየው አሚጎስ የገንዘብ ቁጠባና ብድር...
Read More
የማንያማር ወታደራዊ ሀይል ሆስፒታል ላይ ባደረሰው የአየር ጥቃት ከ30 በላይ ሰዎች ሞቱ
የውጭ ዜና

የማንያማር ወታደራዊ ሀይል ሆስፒታል ላይ ባደረሰው የአየር ጥቃት ከ30 በላይ ሰዎች ሞቱ

ረቡዕ ምሽት ላይ የማያንማር ወታደራዊ ኃይል በአገሪቱ ምዕራባዊ ክፍል በሚገኝ ሆስፒታል ላይ ባደረሰው የአየር ጥቃት ቢያንስ 34 ሰዎች ሞተዋል፤ሌሎች በርካታ...
Read More
1 … 56 57 58 59 60 … 363