ዜና

ወጣት ወንዶች ክርስቲያን ማህበር (ወወክማ) ሴቶችን በማደራጀት እና በኢኮኖሚ ለመደገፍ ያለመ አዲስ ፕሮጀክት ይፋ ማድረጉ ተገለጸ።
የሀገር ውስጥ ዜና

ወጣት ወንዶች ክርስቲያን ማህበር (ወወክማ) ሴቶችን በማደራጀት እና በኢኮኖሚ ለመደገፍ ያለመ አዲስ ፕሮጀክት ይፋ ማድረጉ ተገለጸ።

ማህበሩ "ቢንጎ" በሚል ስያሜ የጀመረው ይህ ፕሮጀክት ሴቶችን በራሳቸው አገዛዝ (በራስ አገዝ) በማደራጀት፣ ችግር ያለባቸውን እንዲሁም ከተለያዩ የአረብ ሀገራት የተመለሱ...
Read More
ለፋይዳ ዲጂታል መታወቂያ ከተመዘገቡ 29 ሚሊየን ዜጎች ውስጥ መታወቂያውን የወሰዱት 7 ሚሊየን ብቻ ናቸው ተባለ
የሀገር ውስጥ ዜና

ለፋይዳ ዲጂታል መታወቂያ ከተመዘገቡ 29 ሚሊየን ዜጎች ውስጥ መታወቂያውን የወሰዱት 7 ሚሊየን ብቻ ናቸው ተባለ

የፋይዳ ብሄራዊ መታወቂያን ለማውጣት ከተመዘገቡ 29 ሚሊየን ዜጎች ውስጥ መታወቂያውን የወሰዱት ከ7 ሚሊየን እንደማይበልጡ የኢትዮጵያ ብሄራዊ መታወቂያ ፕሮግራም አስታውቋል፡፡ ተቋሙ...
Read More
የቤኒን የመፈንቅለ መንግስት ሙከራ መሪ ነው የተባለው ግለሰብ በቶጎ መጠጊያ ማግኘቱ ተነገረ
የውጭ ዜና

የቤኒን የመፈንቅለ መንግስት ሙከራ መሪ ነው የተባለው ግለሰብ በቶጎ መጠጊያ ማግኘቱ ተነገረ

ባለፈው ሳምንት በቤኒን የተደረገው የከሸፈ የመፈንቅለ መንግስት ሙከራ መሪ ነው የተባለው ግለሰብ በጎረቤት ቶጎ መጠጊያ ማግኘቱን የተለያዩ ምንጮች ዘግበዋል። የቤኒን...
Read More
የባንክ ሂሳብን ከፋይዳ ዲጂታል መታወቂያ ጋር የማስተሳሰር ስራ በይፋ ተጀመረ
የሀገር ውስጥ ዜና

የባንክ ሂሳብን ከፋይዳ ዲጂታል መታወቂያ ጋር የማስተሳሰር ስራ በይፋ ተጀመረ

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ የፋይናንስ ዘርፉን ዲጂታል ለማድረግ ከብሔራዊ መታወቂያ ፕሮግራም ጋር በመተባበር የባንክ ሂሳብን ከፋይዳ መታወቂያ ጋር የማጣጣም ስራ በይፋ...
Read More
የወላይታ ህዝብ የአዲስ ዓመት ፌስቲቫል ‹‹ጊፋታ‹‹ በሰው ልጆች ወካይ ቅርስነት በተባበሩት መንግስታት ትምህርት፣ ሳይንስና ባህል ድርጅት (ዩኔስኮ) ተመዘገበ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

የወላይታ ህዝብ የአዲስ ዓመት ፌስቲቫል ‹‹ጊፋታ‹‹ በሰው ልጆች ወካይ ቅርስነት በተባበሩት መንግስታት ትምህርት፣ ሳይንስና ባህል ድርጅት (ዩኔስኮ) ተመዘገበ፡፡

ድርጅቱ 2ዐኛው የማይዳሰስ ባህላዊ ቅርስ ጥበቃ የመንግስታት ኮሚቴ ስብሰባ ከታህሳስ 8 እስከ 13/2025 ድረስ በህንድ ኒው ዴልሂ ከተማ እየተከናወነ በሚገኘው...
Read More
አውስትራሊያ በዓለም የመጀመሪያ የሆነውን ዕድሜያቸው ከ16 ዓመት በታች ለሆኑ ህፃናት የማህበራዊ ሚዲያ ክልከላ ልትጀምር ነው
የውጭ ዜና

አውስትራሊያ በዓለም የመጀመሪያ የሆነውን ዕድሜያቸው ከ16 ዓመት በታች ለሆኑ ህፃናት የማህበራዊ ሚዲያ ክልከላ ልትጀምር ነው

አውስትራሊያ የህጻናትን የኦንላይን ደህንነት ለመጠበቅ በማሰብ በዓለም የመጀመሪያ የሆነውን እና ዕድሜያቸው ከ16 ዓመት በታች ለሆኑ ታዳጊዎች ማህበራዊ ሚዲያ መጠቀምን የሚከለክለውን...
Read More
የህንድ ጠቅላይ ሚኒስትር ናሬንድራ ሞዲ ለይፋዊ የሥራ ጉብኝት ታህሳስ 7 ኢትዮጵያ እንደሚገቡ ተገለፀ
የሀገር ውስጥ ዜና

የህንድ ጠቅላይ ሚኒስትር ናሬንድራ ሞዲ ለይፋዊ የሥራ ጉብኝት ታህሳስ 7 ኢትዮጵያ እንደሚገቡ ተገለፀ

ጠቅላይ ሚኒስትሩ በጉዟቸው ከኢትዮጵያ አቻቸው ዐቢይ አሕመድ ጋር በሁለትዮሽ ጉዳዮች ዙሪያ እንደሚመክሩ ይጠበቃል፡፡ የሞዲ ጉብኝት የብሪክስ አባል ሀገራት የሆኑት የኢትዮጵያ...
Read More
ስምረት ሕጋዊ የክልላዊ ፖለቲካ ፓርቲነት ማረጋገጫ ምስክር ወረቀት ተሰጠው
የሀገር ውስጥ ዜና

ስምረት ሕጋዊ የክልላዊ ፖለቲካ ፓርቲነት ማረጋገጫ ምስክር ወረቀት ተሰጠው

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ለ“ዲሞክራሲያዊ ስምረት ትግራይ (ስምረት)" ሕጋዊ የክልላዊ ፖለቲካ ፓርቲነት ማረጋገጫ ምስክር ወረቀት ሰጥቷል። ቦርዱ በዐዋጁ በተሰጠው ሥልጣን...
Read More
ከታህሳስ 3 -6 ሀገር አቀፍ የፖሊዮ ክትባት በዘመቻ ይካሄዳል ተባለ።
የሀገር ውስጥ ዜና

ከታህሳስ 3 -6 ሀገር አቀፍ የፖሊዮ ክትባት በዘመቻ ይካሄዳል ተባለ።

የክትባት ዘመቻው በመላው የሀገራችን ክፍል እንደሚካሄድ እና ከ25 ሚሊዮን በላይ ሕፃናትን ተደራሽ እንደሚያደርግ  የኢትዮጵያ ኅብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት አስታውቋል። ለአራት ተከታታይ...
Read More
ኢትዮጵያ የኢኮኖሚ ዕድገቷን ለመጪው ትውልድ ለማሸጋገር አረንጓዴ የሥራ ዕድሎች ላይ ማተኮር እንዳለባት ተገለፀ
የሀገር ውስጥ ዜና

ኢትዮጵያ የኢኮኖሚ ዕድገቷን ለመጪው ትውልድ ለማሸጋገር አረንጓዴ የሥራ ዕድሎች ላይ ማተኮር እንዳለባት ተገለፀ

ይህ የተገለፀው የአየር ንብረት ለውጥ መቋቋም የሚችል የአረንጓዴ የሥራ እድሎች ላይ ያተኮረ ጉባኤ እና አውደ-ርእይ በአዲስ አለምአቀፍ ኮንቬንሽን ማዕከል እየተካሄደ...
Read More
ጃፓን በሬክተር ስኬል 7.5 በተለካ የመሬት መንቀጥቀጥ ተመታች
የውጭ ዜና

ጃፓን በሬክተር ስኬል 7.5 በተለካ የመሬት መንቀጥቀጥ ተመታች

የሀገሪቱ ባለሥልጣናት መንቀጥቀጡን ተከትሎ ተጨማሪ የድህረ መንቀጥቀጦች ሊከሰቱ እንደሚችሉ በማስጠንቀቅ ላይ ናቸው። ባለሥልጣናት እንደገለጹት ከመንቀጥቀጡ በኋላ በሰዎች ላይ የደረሰውን ጉዳት...
Read More
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ የድምጽ መስጫ ቀን ግንቦት 24 ቀን 2018 ዓ.ም መሆኑን አስታውቋል፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ የድምጽ መስጫ ቀን ግንቦት 24 ቀን 2018 ዓ.ም መሆኑን አስታውቋል፡፡

ህዳር 30/2018 ዓ.ም
Read More
የስራ ገበታዋ ላይ ቀድማ ስለተገኘች ከስራ የተባረረችዉ ግለሰብ አሰሪዋን ከሳለች
የውጭ ዜና

የስራ ገበታዋ ላይ ቀድማ ስለተገኘች ከስራ የተባረረችዉ ግለሰብ አሰሪዋን ከሳለች

ፍርድ ቤትም ለአሰሪዋ መወሰኑ ተሰምቷል አንዲት ስፔናዊት ሴት ትሰራበት የነበረው ኩባንያ ብዙ ጊዜ ከስራ መግቢያ ሰአት በፊት ወደ ሥራ ትመጫለሽ...
Read More
በኢትዮጵያ 51 በመቶ የሚሆኑት የጤና መድህን ተጠቃሚዎች ሴቶች ናቸዉ ተባለ
የሀገር ውስጥ ዜና

በኢትዮጵያ 51 በመቶ የሚሆኑት የጤና መድህን ተጠቃሚዎች ሴቶች ናቸዉ ተባለ

በሀገራችን የጤና መድህን አገልግሎት ከፍተኛ ቁጥር የሚይዙት ሴቶች መሆናቸዉን ጥናት አሳይቷል። በኢትዮጵያ ጤና መድህን አገልግሎት የአገልግሎት ሰጭዎች ጥራት ማረጋገጥ መሪ...
Read More
በታይላንድ ካምቦዲያ ግጭት የሟቾች ቁጥር ከፍ ማለቱ ተገለጸ
የውጭ ዜና

በታይላንድ ካምቦዲያ ግጭት የሟቾች ቁጥር ከፍ ማለቱ ተገለጸ

በታይላንድ እና በካምቦዲያ ድንበር አካባቢ የተቀሰቀሰው ውጊያ ከፍተኛ የሰዎች ሕይወት መጥፋት እና መፈናቀል አስከትሏል። ከስፍራዉ እየወጡ ያሉ ዘገባዎች እንደሚያመለክቱት በአካባቢው...
Read More
ትራምፕ የዩክሬኑ መሪ የቅርብ ጊዜውን የሰላም ዕቅድ አላነበቡትም ሲሉ ተናገሩ
የውጭ ዜና

ትራምፕ የዩክሬኑ መሪ የቅርብ ጊዜውን የሰላም ዕቅድ አላነበቡትም ሲሉ ተናገሩ

ከትራምፕ ንግግር በኋላ ዘሌንስኪ ለለንደን ውይይት ተሰናድተዋል ተብሏል፡፡ የዩክሬኑ ፕሬዝዳንት ቮሎድሚር ዘለንስኪ በዩክሬን ያለውን ጦርነት ለማስቆም በአሜሪካ የሚደረገዉ ግፊት በቀጠለበት...
Read More
የቱሪስት ፍሰትን ለማሳደግ የሚያስችል የመዳረሻዎች የመሠረተ ልማት መሻሻል ቢኖርም ብቁ የሰው ኃይል አለመኖር ለዘርፉ ተግዳሮት መሆኑ ተገለፀ
የሀገር ውስጥ ዜና

የቱሪስት ፍሰትን ለማሳደግ የሚያስችል የመዳረሻዎች የመሠረተ ልማት መሻሻል ቢኖርም ብቁ የሰው ኃይል አለመኖር ለዘርፉ ተግዳሮት መሆኑ ተገለፀ

በአማራ ክልል ጎብኚዎችን መቀበል የሚችሉ ደረጃቸውን የጠበቁ ሆቴሎች ቢገኙም የሰለጠነ የሰው ሀይል ክፍተት ግን እንዳለባቸው የአማራ ክልል ቱሪዝም ቢሮ አስታውቋል...
Read More
20ኛው የኢትዮጵያ ብሔሮች ብሔረሰቦች እና ሕዝቦች ቀን በሃገር አቀፍ ደረጃ ጠቅላይ ሚኒስትር 0ቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በተገኙበት እየተከበረ ይገኛል
የሀገር ውስጥ ዜና

20ኛው የኢትዮጵያ ብሔሮች ብሔረሰቦች እና ሕዝቦች ቀን በሃገር አቀፍ ደረጃ ጠቅላይ ሚኒስትር 0ቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በተገኙበት እየተከበረ ይገኛል

20ኛው የኢትዮጵያ ብሔሮች ብሔረሰቦች እና ሕዝቦች ቀን በሃገር አቀፍ ደረጃ ጠቅላይ ሚኒስትር 0ቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በተገኙበት እየተከበረ ይገኛል፡፡ ከሕዳር 25/2018...
Read More
የኮሜዲያን ወንድወሰን አውራሪስ ስርዓተ ቀብር ተፈፀመ
የሀገር ውስጥ ዜና

የኮሜዲያን ወንድወሰን አውራሪስ ስርዓተ ቀብር ተፈፀመ

የኮሜዲያን እና ደራሲ ወንድወሰን አውራሪስ ሥርዓተ ቀብር ህዳር 25 ቀን 2018 ዓ.ም በቅድስት ሥላሴ ካቴድራል ተፈፅሞል። በድንገተኛ የልብ ሕመም ምክንያት...
Read More
የዩክሬን እና የአሜሪካ ተደራዳሪዎች ከሞስኮ ዉይይት በኋላ በአሜሪካ ሊገናኙ ነው ተባለ
የውጭ ዜና

የዩክሬን እና የአሜሪካ ተደራዳሪዎች ከሞስኮ ዉይይት በኋላ በአሜሪካ ሊገናኙ ነው ተባለ

የአሜሪካ ልዩ መልዕክተኛ ስቲቭ ዊትኮፍ እና የዩክሬን ብሔራዊ የጸጥታ ምክር ቤት ኃላፊ ሩስተም ኡሜሮቭ በማያሚ እንደሚወያዩ ዋይት ሀውስ ማረጋገጫ ሰጥቷል።...
Read More
1 … 57 58 59 60 61 … 363