ዜና

ባለፉት ጥቂት ሳምንታት በሩሲያ እና በዩክሬን መካከል ያለው ግጭት አዲስ እና አሳሳቢ ደረጃ ላይ ደርሷል ተባለ
የውጭ ዜና

ባለፉት ጥቂት ሳምንታት በሩሲያ እና በዩክሬን መካከል ያለው ግጭት አዲስ እና አሳሳቢ ደረጃ ላይ ደርሷል ተባለ

ጦርነቱ ከተጀመረበት ጊዜ አንስቶ በመሬት፣በአየር ላይ እና በድሮኖች የሚደረገው ፍልሚያ ቀጥሏል ተብሏል። በምስራቃዊ ዩክሬን በተለይም በዶኔስክ ክልል አካባቢ ውጊያው ተጠናክሮ...
Read More
የህዝብ ተወካዮች ምክርቤት የ2መቶ94 ሚሊየን ዶላር የብድር ስምምነት አጸደቀ
የሀገር ውስጥ ዜና

የህዝብ ተወካዮች ምክርቤት የ2መቶ94 ሚሊየን ዶላር የብድር ስምምነት አጸደቀ

ብድሩ በ31 ዓመት ጊዜ ዉስጥ የሚከፈል መሆኑም ተገልጿል፡፡ በዓለም አቀፍ የልማት ማህበር መካከል ለዘላቂና ንጹህ ኢነርጂ ተደራሽነት ለውጥን ለማፋጠን ፕሮግራም...
Read More
ሜታ የአውስትራሊያ ታዳጊ ልጆችን ከኢንስታግራም እና ፌስቡክ ማስወጣት ጀመረ
የውጭ ዜና

ሜታ የአውስትራሊያ ታዳጊ ልጆችን ከኢንስታግራም እና ፌስቡክ ማስወጣት ጀመረ

ሜታ ከ16 አመት በታች የሆናቸው የአውስትራሊያ ልጆችን ከኢንስታግራም፣ ፌስቡክ እና ትሬድስ መተግበሪያዎች ላይ ማስወጣት ጀምሯል፡፡ ይህ የሆነው የወጣቶች ይፋዊ የማህበራዊ...
Read More
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የ26 ሺህ ቤቶች ግንባታን ጀመረ
የሀገር ውስጥ ዜና

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የ26 ሺህ ቤቶች ግንባታን ጀመረ

በላፍቶ ክፍለከተማ የተጀመረውን ይህን ግንባታ የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ አስጀምረዋል። ከንቲባ አዳነች በግንባታ ማስጀመሪያ ስነ ስርዓቱ ላይ ባደረጉት...
Read More
ታዳሽ ኃይልን የማስፋፋት ጥረት በከፍተኛ የፋይናንስና የግብዓት ችግሮች እየተፈተነ ነዉ ተባለ
የሀገር ውስጥ ዜና

ታዳሽ ኃይልን የማስፋፋት ጥረት በከፍተኛ የፋይናንስና የግብዓት ችግሮች እየተፈተነ ነዉ ተባለ

የኢትዮጵያ መንግስት በታዳሽ ኃይል ልማት ላይ ትልቅ ትኩረት በመስጠት የኤሌክትሪክ ኃይል ተደራሽነትን ከፍ ለማድረግና የምስራቅ አፍሪካ የኃይል ማዕከል ለመሆን እየሰራ...
Read More
ከ600 ሚሊዮን ለሚበልጠው የአፍሪካ ሕዝብ የኤሌክትሪክ እጥረት መፍትሔ ለመስጠት፣ ያለመ ጉባኤ ሊካሄድ ነዉ
የሀገር ውስጥ ዜና

ከ600 ሚሊዮን ለሚበልጠው የአፍሪካ ሕዝብ የኤሌክትሪክ እጥረት መፍትሔ ለመስጠት፣ ያለመ ጉባኤ ሊካሄድ ነዉ

ከ600 ሚሊዮን ለሚበልጠው የአፍሪካ ሕዝብ የኤሌክትሪክ እጥረት መፍትሔ ለመስጠት፣ የአህጉሪቱን የኃይል ነፃነት ለማረጋገጥ እና ለአየር ንብረት ለውጥ ምላሾችን ለማስቀመጥ ያለመ...
Read More
የዓለም ዋንጫ የምድብ ድልድል ስነ ስርዓትን “ሺሌጅ ፒፕል” እና ሮቢ ዊሊያምስ ያደምቁታል
ስፖርት

የዓለም ዋንጫ የምድብ ድልድል ስነ ስርዓትን “ሺሌጅ ፒፕል” እና ሮቢ ዊሊያምስ ያደምቁታል

"ሺሌጅ ፒፕል" የተባለው የአሜሪካ የዲስኮ የሙዚቃ ቡድን በ1970ዎቹ ዝነኛ የነበረውን 'YMCA' የተሰኘ የሙዚቃ ስራችውን እንደሚያቀርቡ ይጠበቃል። ዜማው በፕሬዝዳንት ትራምፕ የምርጫ...
Read More
ከአየር መንገድ ደህንነት ጋር ተያይዞ በወንጀል የተከሰሱት እነ ዮሃንስ ዳንኤል ከእስር እንዲፈቱ ትዕዛዝ ተሰጠ
የሀገር ውስጥ ዜና

ከአየር መንገድ ደህንነት ጋር ተያይዞ በወንጀል የተከሰሱት እነ ዮሃንስ ዳንኤል ከእስር እንዲፈቱ ትዕዛዝ ተሰጠ

የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት 1ኛ ልዩ ልዩ ከባድ ወንጀል ችሎት ከኢትዮጵያ አየር መንገድ ደህንነት ጋር ተያይዞ በወንጀል የተከሰሱት እነ ዮሃንስ...
Read More
አብዛኞቹ የግል ዘርፍ ተቋማት የሰራተኞቻቸውን የመደራጀት መብት ይነጥቃሉ ሲል የኢትዮጵያ ሰራተኞች ማህበር ኮንፌዴሬሽን አስታወቀ
የሀገር ውስጥ ዜና

አብዛኞቹ የግል ዘርፍ ተቋማት የሰራተኞቻቸውን የመደራጀት መብት ይነጥቃሉ ሲል የኢትዮጵያ ሰራተኞች ማህበር ኮንፌዴሬሽን አስታወቀ

በሀገራችን ኢትዮጵያ የሚገኙ አብዛኞቹ የግል ዘርፍ ተቋማት ሰራተኞች የመደራጀት መብታቸውን እንዳይጠቀሙ ይከለክላሉ ያሉት የኢትዮጵያ ሰራተኞች ማህበር ኮንፌዴሬሽን ፕሬዝዳንት ካሳሁን ፎሎ...
Read More
የጊኒ ቢሳው የምርጫ ኮሚሽን የምርጫ ውጤቶችን ማጠናቀቅ እንደማይችል አስታወቀ
የውጭ ዜና

የጊኒ ቢሳው የምርጫ ኮሚሽን የምርጫ ውጤቶችን ማጠናቀቅ እንደማይችል አስታወቀ

የጊኒ ቢሳው የቅርብ ጊዜ ፕሬዝዳንታዊ ምርጫ ውጤት አሁንም እልባት አላገኘም። የሀገሪቱ የምርጫ ኮሚሽን እንደገለጸው፤ ታጣቂዎች ቢሮውን ሰብረው በመግባት የድምጽ መስጫ...
Read More
የኢትዮጵያ ካፒታል ገበያን ለመቆጣጠርና ለማጎልበት ያለመው ሁለተኛው ዓለም አቀፍ ጉባኤ በአዲስ አበባ ጀመረ
የሀገር ውስጥ ዜና

የኢትዮጵያ ካፒታል ገበያን ለመቆጣጠርና ለማጎልበት ያለመው ሁለተኛው ዓለም አቀፍ ጉባኤ በአዲስ አበባ ጀመረ

በካፒታል ገበያው እና በኢንቨስትመንት ዙሪያ የተሻለ አቅም ለመፍጠር ያለመው ሁለተኛው ዓለም አቀፍ የካፒታል ገበያ ጉባኤ ዛሬን ጨምሮ ለሦስት ቀናት በአዲስ...
Read More
የአሜሪካው ፕሬዝዳንት በቬንዚዌላ ጉዳይ አጣብቂኝ ውስጥ ገብተዋል ተባለ፡፡
የውጭ ዜና

የአሜሪካው ፕሬዝዳንት በቬንዚዌላ ጉዳይ አጣብቂኝ ውስጥ ገብተዋል ተባለ፡፡

የቬንዚዌላው ፕሬዝዳንት “ማዱሮ አቋማቸውን ሳይለቁ በመቆየታቸው እና በሀገሩ ውስጥ ሊፈጸም ይችላል ተብሎ በሚገመተው ‘የጦር ወንጀል’ ምክንያት ውዝግብ እየተነሳ በመሆኑ  ትራምፕ ...
Read More
በዚህ ዓመት 3ሺህ የሰራተኛ ማህበራትን ለማደራጀት ዕቅድ መያዙን የኢትዮጵያ ሰራተኞች ማህበር ኮንፌዴሬሽን አስታወቀ
የሀገር ውስጥ ዜና

በዚህ ዓመት 3ሺህ የሰራተኛ ማህበራትን ለማደራጀት ዕቅድ መያዙን የኢትዮጵያ ሰራተኞች ማህበር ኮንፌዴሬሽን አስታወቀ

የሰራተኞችን ጥቅም በማስጠበቅ ድምፃቸው እንዲሰማ የማድረግ ስራዎች በስፋት እየተሰራ ነው ሲሉ ፕሬዝዳንቱ ተናግረዋል፡፡ የኢትዮጵያ ሰራተኞች ማህበር ኮንፌዴሬሽን ፕሬዝዳንት አቶ ካሳሁን...
Read More
ሩሲያ በምስራቅ ዩክሬን የምትገኘውን ቁልፍ የሎጂስቲክስ ማዕከል ፖክሮቭስክን መቆጣጠሯን አስታወቀች
የውጭ ዜና

ሩሲያ በምስራቅ ዩክሬን የምትገኘውን ቁልፍ የሎጂስቲክስ ማዕከል ፖክሮቭስክን መቆጣጠሯን አስታወቀች

በዩክሬን ውስጥ እየተካሄደ ካለው ጦርነት ጋር በተያያዘ የሩሲያ የመከላከያ ሚኒስቴር አወዛጋቢ መግለጫ ሰጥቷል። ሩሲያ በምስራቅ ዩክሬን ዶኔትስክ ግዛት ውስጥ የምትገኘውን...
Read More
በእስራኤል እና በኢትዮጵያ መካከል ያለውን ታሪካዊ ግንኙነት የበለጠ እያጠናከርን ነው አሉ የእስራኤል የውጪ ጉዳይ ሚኒስትር
የሀገር ውስጥ ዜና

በእስራኤል እና በኢትዮጵያ መካከል ያለውን ታሪካዊ ግንኙነት የበለጠ እያጠናከርን ነው አሉ የእስራኤል የውጪ ጉዳይ ሚኒስትር

የእስራኤል የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌዲዮን ሳር ከኢትዮጲያው አቻቸው ዶ/ር ጌዲዮን ጢሞቴዎስ ጋር ጋር በስልክ መነጋገራቸውን አስታውቀዋል፡፡ በዚህም ኢትዮጵያ በ2027 COP32...
Read More
የዋቢ ሸበሌ ተፋሰስ ኘሮጀክት ወደ ተግባር እንዲገባ ጥናት እና መረጃ የማሰባሰብ ስራ መደረጉ ተገለፀ
የሀገር ውስጥ ዜና

የዋቢ ሸበሌ ተፋሰስ ኘሮጀክት ወደ ተግባር እንዲገባ ጥናት እና መረጃ የማሰባሰብ ስራ መደረጉ ተገለፀ

የዉሃ እና ኢነርጂ ሚኒስቴር ኘሮጀክቱ በዋቢ ሸበሌ ተፋሰስ ላይ የተመረጡ ሁለት ቦታዎች ለተግባራዊነቱ ምቹ ሁኔታ እንዲፈጠር እየተደረገ እንደሆነ ገልፆል። የውሃና...
Read More
ከገቢዎች ጋር የተገናኘ ቅሬታዎች ያሏቸውን ደንበኞች በሳምንት አንድ ቀን ተቀብሎ በማነጋገር መፍትሄ የሚሰጥ መሆኑን ከንቲባ ጽ/ቤት አሳውቋል።
የሀገር ውስጥ ዜና

ከገቢዎች ጋር የተገናኘ ቅሬታዎች ያሏቸውን ደንበኞች በሳምንት አንድ ቀን ተቀብሎ በማነጋገር መፍትሄ የሚሰጥ መሆኑን ከንቲባ ጽ/ቤት አሳውቋል።

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ ጽ/ቤት ከአዲስ አበባ የግብር አሰባሰብና የገቢዎች አገልግሎት አሰጣጥ ጋር የተያያዙ ቅሬታዎችን ከፊታችን ሃሙስ ጀምሮ በሳምንት...
Read More
የህንፃዎች የቀለም ኮድ በስታንዳርዱ መሠረት እየተተገበረ እንደሆነ ተገለፀ
የሀገር ውስጥ ዜና

የህንፃዎች የቀለም ኮድ በስታንዳርዱ መሠረት እየተተገበረ እንደሆነ ተገለፀ

በኮሪደር ልማት መንገዶች ላይ የሚገኙ በስታንዳርዱ መሠረት ቀለም የቀቡ ÷አጥር ያጠሩ÷ መብራቶች የሰቀሉ ነዋሪዎች በአጠቃላይ 11.3 ቢሊየን ብር በላይ ወጪ...
Read More
የገንዘብ ድጋፍ ቅነሳ ስጋት በሆነበት በዚህ ወቅት 64 በመቶ ኤች አይ ቪ በደማቸዉ ዉስጥ የሚገኙ ዜጎች በአፍሪካ ይኖራሉ ተባለ
የሀገር ውስጥ ዜና

የገንዘብ ድጋፍ ቅነሳ ስጋት በሆነበት በዚህ ወቅት 64 በመቶ ኤች አይ ቪ በደማቸዉ ዉስጥ የሚገኙ ዜጎች በአፍሪካ ይኖራሉ ተባለ

የዓለም ጤና ድርጅት በዓለም አቀፍ ደረጃ 40.8 ሚሊየን ሰዎች ኤች አይ ቪ በደማቸዉ ዉስጥ ይገኛል ያለ ሲሆን፤ 64 በመቶው በአፍሪካ...
Read More
በኢትዮጵያ 70 በመቶ የሚሆኑ የአጥንት ታካሚዎች ወደ ባህላዊ ወጌሻ ሕክምና ይሔዳሉ ተባለ።
የሀገር ውስጥ ዜና

በኢትዮጵያ 70 በመቶ የሚሆኑ የአጥንት ታካሚዎች ወደ ባህላዊ ወጌሻ ሕክምና ይሔዳሉ ተባለ።

በአገራችን ከ40 እስከ 70 በመቶ የሚሆኑ የአጥንት ታካሚዎች ወደ ባህላዊ ህክምና ይሄዳሉ ነዉ የተባለዉ፡፡ በአጥንት እና አጥንት ጉዳቶች ላይ የሚሰራው...
Read More
1 … 58 59 60 61 62 … 363