ዜና
አንድ የሩስያ ጄኔራል በሞስኮ መኪና ላይ በተጠመደ ቦምብ ተገደሉ
ቡርኪና ፋሶ፣ ማሊ እና ኒጀር የሳህል ቀጣናዊ ኃይል አቋቋሙ
የእስራኤል ካቢኔ እስራኤል በኃይል በያዘችው የፍልስጤም ግዛት የዮርዳኖስ ወንዝ ምዕራባዊ ዳርቻ 19 አዳዲስ የሰፈራ መንደሮች እንዲቋቋሙ አፀደቀ
ለህገወጥ ፍልሰት መበራከት ህገወጥ ደላሎች ከፍተኛውን ድርሻ ይይዛሉ ተባለ
ዩናይትድ ስቴትስ የ«ዲቪ» ሎተሪ እድልን አገደች
የሶማሊያ ፕሬዚደንት ሀሰን ሼኽ ሞሃሙድ ለአንድ ቀን የሥራ ጉብኝት አዲስ አበባ ገቡ
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ደንበኞቹ የባንክ ሒሳባቸውን ከዲጂታል መታወቂያ ጋር እንዲያስተሳስሩ አሳሰበ
የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የሱዳን ፈጥኖ ደራሽ ኃይል በዘምዘም የስደተኞች መጠለያ ጣቢያ 1ሺህ ንጹሃን ዜጎችን ገድሏል አለ
ንብ ባንክ ከወለድ ነፃ የባንክ አገልግሎቱን አዲስ የንግድ ምልክት ይፋ አደረገ
የኢትዮጵያዊው ጃንደረባ ትውልድ “የአእላፋት ሳምንት” ዐውደ ርዕይና ፎረም ሊያካሂድ ነው
30 ሚሊየን ሴቶችን የፋይዳ ዲጂታል መታወቂያ ተደራሽ ለማድረግ መታቀዱ ተገለጸ
ለመደበኛ ሰራተኞች ለሚሰጠው ማህበራዊ የጤና መድህን አገልግሎት ከ5መቶ ሺህ በላይ ሰራተኞች መመዝገባቸዉ ተገለጸ፡፡
የአፍሪካን የዲጂታል መሰረተ ልማት ለማዘመን የሚረዳ ኢኒሼቲቭ ይፋ ሆነ
የያንጎ ፌሎውሺፕ ኢትዮጵያን ጨምሮ በስድስት የአፍሪካ ሀገራት ተጀመረ።
አነስተኛ ይዞታ ያላቸው አርሶ አደሮች እና አርብቶ አደሮችን ተጠቃሚ ያደርጋል የተባለ የብድር አገልግሎት ይፋ ተደረገ
በአሜሪካ በተደረገበት ጫና የኤም23 አማፂ ቡድን ከኡቪራ ከተማ መውጣቱን አስታወቀ
ከቬንዝዌላ ጋር ያለው ውጥረት እየተባባሰ በመጣበት ወቅት አሜሪካ በፓሲፊክ ውቅያኖስ በፈጸመችው የቅርብ ጊዜ ጥቃት 4 ሰዎችን ገደለች
የጸረ ተሕዋስያን መድሀኒቶች በጀርሞች መለመድ ለጤናው ዘርፍ ፈተና መሆኑ ተገለፀ
ኢዜማ የጸጥታ ችግር ባለባቸው አካባቢዎች ምርጫን ለማካሄድ መንግስት ልዩ ትኩረት እንዲሰጥ ጠየቀ
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ሼባ ማይልስ እና አኮያ ፕሮፐርቲስ ስምምነት ተፈራረሙ።
