ዜና

አዲስ አበባ በዘንድሮው በጀት ዓመት 233 ቢሊዮን ብር ስብስባለች አሉ ከንቲባ አዳነች አቤቤ
የሀገር ውስጥ ዜና

አዲስ አበባ በዘንድሮው በጀት ዓመት 233 ቢሊዮን ብር ስብስባለች አሉ ከንቲባ አዳነች አቤቤ

በዘንድሮው በጀት ዓመቱ 241.4 ቢሊዮን ብር ለመሰብሰብ ታቅዶ የነበረ ሲሆን 233 ቢሊዮን ብር በመሰብሰብ የዕቅዱን 96.5 % ማሳካት እንደተቻለ አስታውቀዋል፡፡...
Read More
ቻይና ለ 74 ሀገራት ከቪዛ ነፃ ጉዞን ፈቀደች።
የውጭ ዜና

ቻይና ለ 74 ሀገራት ከቪዛ ነፃ ጉዞን ፈቀደች።

በዚህ ዝርዝር ዉስጥ አንድም የአፍሪካ አገር አልተካተተም፡፡ ከሐምሌ 16 ጀምሮ ተግባራዊ በሚደረገው በዚ የነፃ ቪዛ ጉዞ የተፈቀደላቸው 74 ሀገራት፤ ለ...
Read More
የኢትዮጵያ የቡና የወጪ ንግድ ገቢ በ147 በመቶ በማደግ አዲስ ክብረ ወሰን አስመዘገበ
የሀገር ውስጥ ዜና

የኢትዮጵያ የቡና የወጪ ንግድ ገቢ በ147 በመቶ በማደግ አዲስ ክብረ ወሰን አስመዘገበ

በተጠናቀቀው የበጀት ዓመት ኢትዮጵያ 468 ሺህ 967 ሜትሪክ ቶን ቡና ወደ ዓለም አቀፍ ገበያ በመላክ 2.653 ቢሊዮን ዶላር ገቢ አግኝታለች።...
Read More
የሩሲያ ማዕከላዊ ባንክ የኢትዮጵያ ብር ከሩብል ጋር ያለውን ይፋዊ የምንዛሪ ተመን ሊወስን መሆኑ ታወቀ
የውጭ ዜና

የሩሲያ ማዕከላዊ ባንክ የኢትዮጵያ ብር ከሩብል ጋር ያለውን ይፋዊ የምንዛሪ ተመን ሊወስን መሆኑ ታወቀ

ባንኩ በተጨማሪ የ11 ሀገራት ገንዘቦች ከሩሲያ ማዕከላዊ ባንክ ጋር ያላቸውን ይፋዊ የምንዛሪ ተመን ለማስቀመጥ ውሳኔ ላይ መድረሱ ታውቋል። እነርሱም የባንግላዴሽ...
Read More
የቦሌ ዓለም አቀፍ የአየር ማረፊያ በ2025 ከአፍሪካ ሶስተኛው ስራ የሚበዛበት አየር ማረፊያ ሆኗል
የሀገር ውስጥ ዜና

የቦሌ ዓለም አቀፍ የአየር ማረፊያ በ2025 ከአፍሪካ ሶስተኛው ስራ የሚበዛበት አየር ማረፊያ ሆኗል

አፍሪካን ቢዝነስ ኢንሳይደር ባወጣው መረጃ መሠረት እስካሁን 11 ነጥብ 80 ሚሊየን ተጓዦችን አስተናዷል፡፡ የካይሮ ዓለም አቀፍ አየር ማረፊያ 28 ነጥብ...
Read More
የኢትዮጵያ ወጣት ወንዶች ክርስቲያን ማህበር [ወወክማ ] የክረምት የበጎ ፍቃድ መርሀ ግብሩን በይፋ አስጀመረ።
የሀገር ውስጥ ዜና

የኢትዮጵያ ወጣት ወንዶች ክርስቲያን ማህበር [ወወክማ ] የክረምት የበጎ ፍቃድ መርሀ ግብሩን በይፋ አስጀመረ።

የወወክማ ዋና ዳይሬክተር አቶ በፍቃዱ በዛብህ የወጣቶችን የክረምት የበጎ ፍቃድ አገልግሎት መጀመረን አስመለክቶ ንግግር ያደረጉ ሲሆን በዚህም በዘንድሮዉ ብዙ ስራዎችን...
Read More
እንደ ሀገር ከታቀደው 7.5 ቢልዮን ችግኞች ውስጥ በአዳማ ከተማ 1.2 ሚሊዮን ያህሉ እንደሚተክል ተገለፀ
የሀገር ውስጥ ዜና

እንደ ሀገር ከታቀደው 7.5 ቢልዮን ችግኞች ውስጥ በአዳማ ከተማ 1.2 ሚሊዮን ያህሉ እንደሚተክል ተገለፀ

በከተማዋ ላለፉት ዓመታት በተከናወነው የአረንጓዴ አሻራ መርሃ ግብር በርካታ ስኬቶች ተመዝግበዋል ተብሏል፡፡ ይህ የተገለፀው "ነገን ዛሬ እንትከል" በሚል መሪ ቃል...
Read More
ኢትዮጵያ ምቹና ተመራጭ የቱሪዝም መዳረሻ መሆኗን ለማስተዋወቅ ያለመ ፕላትፎርም ይፋ አድርጌያለሁ ሲል የቱሪዝም ሚኒስቴር አስታወቀ።
የሀገር ውስጥ ዜና

ኢትዮጵያ ምቹና ተመራጭ የቱሪዝም መዳረሻ መሆኗን ለማስተዋወቅ ያለመ ፕላትፎርም ይፋ አድርጌያለሁ ሲል የቱሪዝም ሚኒስቴር አስታወቀ።

Visit Ethiopia የተሰኘና የዘርፉን በርካታ ችግሮች በመቅረፍ ቱሪዝምን በቴክኖሎጂ በማዘመን፣ ኢትዮጵያ ምቹና ተመራጭ የቱሪዝም መዳረሻ መሆኗን ለማስተዋወቅ ያለመ ፕላትፎርም አዘጋጅቻለሁ...
Read More
የኢንቨስትመንት አዋጁን በተፃረረ ሁኔታ የትምህርት ዝግጁነታቸው ላልተገለፀ የዉጭ ሰራተኞች የስራ ፍቃድ መሰጠቱ ተገለፀ
የሀገር ውስጥ ዜና

የኢንቨስትመንት አዋጁን በተፃረረ ሁኔታ የትምህርት ዝግጁነታቸው ላልተገለፀ የዉጭ ሰራተኞች የስራ ፍቃድ መሰጠቱ ተገለፀ

የውጭ ቀጥተኛ ኢንቨስትመንት አሰራር ለሙስና እና ብልሹ አሰራር ተጋላጭ እንደሆነ ጥናት አሳይቷል። የፌደራል የሥነምግባር እና የፀረሙስና ኮሚሽን በ የውጭ ቀጥተኛ...
Read More
የአሜሪካ አየር ማረፊያዎች በደህንነት ፍተሻዎች ወቅት ጫማ ማውለቅን ሊያስቀሩ ነው
የውጭ ዜና

የአሜሪካ አየር ማረፊያዎች በደህንነት ፍተሻዎች ወቅት ጫማ ማውለቅን ሊያስቀሩ ነው

የዩናይትድ ስቴትስ አየር ማረፊያዎች በትራንስፖርት ደህንነት አስተዳደር (TSA) በሚካሄዱ የደህንነት ፍተሻዎች ወቅት ተሳፋሪዎች ጫማቸውን እንዲያወልቁ የሚያስገድደውን እና ከ20 ዓመታት በፊት...
Read More
ቼልሲ  ለክለቦች አለም ዋንጫ  ለፍፃሜ ደረሰ !
ስፖርት

ቼልሲ  ለክለቦች አለም ዋንጫ  ለፍፃሜ ደረሰ !

የለንደኑ ክለብ ቼልሲ ከብራዚሉ ክለብ ፍሉሚኔንሴ ጋር ያደረገውን የክለቦች አለም ዋንጫ ግማሽ ፍፃሜ ጨዋታ 2ለ0 በሆነ ውጤት አሸንፏል። የሰማያዊዎቹን የማሸነፊያ...
Read More
ቴክሳስ ውስጥ በደረሰዉ የጎርፍ አደጋ ህይወታቸዉ ያለፈ ሰዎች ቁጥር ከ1መቶ በላይ መሻገሩ ተገለጸ፡፡
የውጭ ዜና

ቴክሳስ ውስጥ በደረሰዉ የጎርፍ አደጋ ህይወታቸዉ ያለፈ ሰዎች ቁጥር ከ1መቶ በላይ መሻገሩ ተገለጸ፡፡

ባለፈዉ ዓርብ በማዕከላዊ ቴክሳስ በደረሰ የጎርፍ አደጋ የሞቱ ሰዎች ቁጥር ከ1መቶ የተሻገረ ሲሆን፤ቁጥራቸው በውል የማይታወቁ ሰዎች ያሉበት አልታወቀም ተብሏል። በአከባቢው...
Read More
አሜሪካ 14 ሀገሮች ላይ የንግድ ታሪፍ እንደምትጥል ፕሬዝዳንት ትራምፕ ተናገሩ።
የውጭ ዜና

አሜሪካ 14 ሀገሮች ላይ የንግድ ታሪፍ እንደምትጥል ፕሬዝዳንት ትራምፕ ተናገሩ።

ከነሀሴ 1 ጀምሮ ተግባራዊ ይደረጋል በተባለው በዚህ የንግድ ታሪፍ፤ ሀገሮቹ ከ25 እስከ 40 ከመቶ የሚደርስ ታሪፍ ይጣልባቸዋል ሲሉ ፕሬዝዳንት ትራምፕ...
Read More
በጋዛ ውስጥ በሺዎች የሚቆጠሩ ሕፃናት የተመጣጠነ ምግብ ዕጥረት ተጋላጭ ሆነዋል ሲል ዩኒሴፍ ገለጸ፡፡
የውጭ ዜና

በጋዛ ውስጥ በሺዎች የሚቆጠሩ ሕፃናት የተመጣጠነ ምግብ ዕጥረት ተጋላጭ ሆነዋል ሲል ዩኒሴፍ ገለጸ፡፡

የዩኒሴፍ ሃላፊ ካትሪን ሩሴል እያንዳንዱ ደቂቃ ሕይወታቸውን ለማዳን ጥቅም አለዉ ሲሉ ገልጸዋል፡፡ የተባበሩት መንግስታት የህጻናት መርጃ ድርጅት (ዩኒሴፍ) ሃላፊ ካትሪን...
Read More
ሩሲያ የብሪክስ አባል ሃገራት ቡድን አላማ ሌሎች ሀገሮችን መጨቆን እንዳልሆነ ገለፀች።
የውጭ ዜና

ሩሲያ የብሪክስ አባል ሃገራት ቡድን አላማ ሌሎች ሀገሮችን መጨቆን እንዳልሆነ ገለፀች።

የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ማስፈራሪያን ተከትሎ ሩሲያ የብሪክስ አባል ሃገራት ቡድን አላማ ሌሎች ሀገሮችን መጨቆን እንዳልሆነ ገለፀች። የዩናይትድ ስቴትስ...
Read More
ክሮሺያዊው ድንቅ ተጫዋች  ኢቫን ራኪቲች በ37 አመቱ ጫማውን ሰቀለ !
ስፖርት

ክሮሺያዊው ድንቅ ተጫዋች  ኢቫን ራኪቲች በ37 አመቱ ጫማውን ሰቀለ !

የክሮሺያ ድንቅ ተጫዋች እና ከባርሴሎና ጋር የሶስትዮሽ ዋንጫ አሸናፊው  ኢቫን ራኪቲች በ 37 አመቱ  ከእግር ኳስ ማግለሉን አስታውቋል። ኢቫን ራኪቲች ...
Read More
ትራምፕ በብሪክስ አባል አገራት ላይ ተጨማሪ 10 በመቶ ታሪፍ እንደሚጥሉ ዛቱ
የውጭ ዜና

ትራምፕ በብሪክስ አባል አገራት ላይ ተጨማሪ 10 በመቶ ታሪፍ እንደሚጥሉ ዛቱ

ትራምፕ ከብሪክስ ‹‹ፀረ-አሜሪካዊ ፖሊሲዎች››ጋር የሚስማሙ ሀገራት ተጨማሪ ታሪፎች እንደሚጣልባቸዉ አስጠንቅቀዋል፡፡ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ፤በትናንትናዉ ዕለት በብራዚል የመሪዎች ስብሰባዉን የጀመረዉ የብሪክስ ቡድን...
Read More
3ተኛዉ የአፍሪካ የስራ እድል ፈጠራ ፎረም በይፋ ተከፈተ
የሀገር ውስጥ ዜና

3ተኛዉ የአፍሪካ የስራ እድል ፈጠራ ፎረም በይፋ ተከፈተ

በግብርናው እና ኢኮኖሚ ዘርፍ ላይ የሚያተኩረዉ ፎረሙ በዓድዋ ድል መታሰቢያ እየተካሄደ ይገኛል። በፎረሙ በመገኘት ንግግር ያደረጉት የኢፌዴሪ ም/ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን...
Read More
ዓለም አቀፍ የገንዘብ ተቋማት የውሳኔ አሰጣጥ መዋቅራቸው መሻሻል አለበት – ዐቢይ አሕመድ
የሀገር ውስጥ ዜና

ዓለም አቀፍ የገንዘብ ተቋማት የውሳኔ አሰጣጥ መዋቅራቸው መሻሻል አለበት – ዐቢይ አሕመድ

ጠቅላይ ሚኒስትሩ በሪዮ ዴ ጄኔሮ የብሪክስ ጉባኤ ላይ ባደረጉት ንግግር፤ ስኬታማ ትብብርን ለማስቻል አፀፋዊ መተማመንን የሚያሳድጉ ዓለም አቀፍ ተቋማት መኖራቸው...
Read More
በከተማዋ ከ2 መቶ በላይ የሚሆኑ  ትራንስፎርመሮችን  አቅም ማሳደግ ተችሏል ተባለ
የሀገር ውስጥ ዜና

በከተማዋ ከ2 መቶ በላይ የሚሆኑ  ትራንስፎርመሮችን  አቅም ማሳደግ ተችሏል ተባለ

በአዲስ አበባ በሚገኙ 10 ሺህ 498 ትራንስፎርመሮች ላይ ምርመራ መደረጉን ሰምተናል። የኢትዩጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት በከተማዋ ባሉ ትራንስፎርመሮች ላይ አደረጉት ባለዉ...
Read More
1 … 84 85 86 87 88 … 363