ዜና

ብሬንትፎርድ የ35አመቱን አማካኝ ጆርዳን ሄንደርሰንን አስፈረም።
ስፖርት

ብሬንትፎርድ የ35አመቱን አማካኝ ጆርዳን ሄንደርሰንን አስፈረም።

ብሬንትፎርድ የ 35 አመቱን አማካኝ ጆርዳን ሄንደርሰንን ለ ሁለት አመት በ ሚቆይ ውል ማስፈረሙን ገልጾል። የቀድሞ የሊቭርፑል እና አያክስ የመሀል...
Read More
የኢትዮጵያ ብሄራዊ ባንክ የሃገሪቱን የረጅም ጊዜ የፋይናንስ ብልፅግና በሚደግፍ መልኩ ለማሳደግ ቁርጠኛ ነው ሲሉ አቶ ማሞ ምህረቱ ተናገሩ።
የሀገር ውስጥ ዜና

የኢትዮጵያ ብሄራዊ ባንክ የሃገሪቱን የረጅም ጊዜ የፋይናንስ ብልፅግና በሚደግፍ መልኩ ለማሳደግ ቁርጠኛ ነው ሲሉ አቶ ማሞ ምህረቱ ተናገሩ።

የኢትዮጵ ብሄራዊ ባንክ ገዢ አቶ ማሞ ምህረቱ፣ ቀጣይነት ባለው የፈጠራ ስራዎች እና ትብብር፣ የካፒታል ገበያውን ስነ ምህዳር እና ደጋፊ መሰረተ...
Read More
አካባቢያዊ ብክለትን ለመከላከል በሁለቱ የክረምት ወራት ንቅናቄ እንደሚጀመር ተገለፀ።
የሀገር ውስጥ ዜና

አካባቢያዊ ብክለትን ለመከላከል በሁለቱ የክረምት ወራት ንቅናቄ እንደሚጀመር ተገለፀ።

በዛሬዉ እለት የፌደራል አካባቢ ጥበቃ ባለስልጣን በተያዘው ሀምሌ እና በነሀሴ ወቅቶች የአፈር እና የአየር ብክለትን ለመከላከል ያግዛል የተባለ ንቅናቄ እንደሚደረግ...
Read More
ግለሰቦች በማህበራዊ ሚዲያ አማካኝነት ለሚደርስ ጥቃት ተጋላጭነታቸዉ መጨመሩ ተገለጸ
የሀገር ውስጥ ዜና

ግለሰቦች በማህበራዊ ሚዲያ አማካኝነት ለሚደርስ ጥቃት ተጋላጭነታቸዉ መጨመሩ ተገለጸ

ቴክኖሎጂን በመጠቀም በማህበራዊ መገናኛ ዘዴዎች ምክንያት በዜጎች ላይ እየደረሰ የሚገኘዉ የስነልቦና እና ግላዊ የማንነት ጥሰቶች ጥቃት እየተበራከተ ስለመምጣቱ ተነግሯል፡፡ በዘርፉ...
Read More
የዩክሬን ከፍተኛ የደህንነት ባለስልጣን በመዲናዋ በጥይት ተገደሉ
የውጭ ዜና

የዩክሬን ከፍተኛ የደህንነት ባለስልጣን በመዲናዋ በጥይት ተገደሉ

የዩክሬን ከፍተኛ የደህንነት ባለስልጣን በመዲናዋ ኪዬቭ በቀን በጥይት መገደላቸውን የአገሪቱ ባለስልጣናት አስታወቁ። የዩክሬን የሃገር ውስጥ ደህንነት አገልግሎት ከፍተኛ ባለስልጣኑ በመኪና...
Read More
አርሰናል ከቼልሲ ኖኒ  ማዱኬን ለማስፈረም ተስማማ !
ስፖርት

አርሰናል ከቼልሲ ኖኒ  ማዱኬን ለማስፈረም ተስማማ !

አርሰናል እንግሊዛዊውን የፊት መስመር ተጨዋች ኖኒ ማዱኬ ለማስፈረም ከቼልሲ ጋር ከስምምነት መድረሳቸው ተገልጿል። አርሰናል ተጫዋቹን 50 ሚልዮን ፓውንድ በሚደርስ የዝውውር...
Read More
“እግራቸውን በጥይት በሏቸው” አሉ ፕሬዚዳንት ሩቶ
የውጭ ዜና

“እግራቸውን በጥይት በሏቸው” አሉ ፕሬዚዳንት ሩቶ

ወጣቶች ሥልጣን እንዲለቁ በሕዝባዊ ተቃውሞ የተነሱባቸው የኬንያው ፕሬዚዳንት ዊልያም ሩቶ በንግድ ተቋማት ላይ ያነጣጠሩ ተቃዋሚዎችን ፖሊሶች "እግራቸውን በጥይት እንዲመቱ" ትዕዛዝ...
Read More
የጤና ሚኒስቴር በኢትዮጵያ በኤም ፖክስ ተይዘው የነበሩ ስዎች ሙሉ በሙሉ ማገገማቸውን አስታወቀ
የሀገር ውስጥ ዜና

የጤና ሚኒስቴር በኢትዮጵያ በኤም ፖክስ ተይዘው የነበሩ ስዎች ሙሉ በሙሉ ማገገማቸውን አስታወቀ

ሚንስቴሩ ግንቦት 16 በበሽታው የተያዘ የመጀመሪያውን ታማሚ መገኘቱን ይፋ ካደረገ በኋላ እስከ ሐምሌ 2 ድረስ ለ520 በበሽታው ለተጠረጠሩ ሰዎች የላብራቶሪ...
Read More
ሴራሊዮን ብርቅዬ የምድር ማዕድናት ክምችቷን ይዘት ለመገምገም የሩሲያን እርዳታ እንደምትሻ አስታወቀች
የውጭ ዜና

ሴራሊዮን ብርቅዬ የምድር ማዕድናት ክምችቷን ይዘት ለመገምገም የሩሲያን እርዳታ እንደምትሻ አስታወቀች

የምዕራብ አፍሪካዊቷ ሀገር እንደ ኮባልት እና ኒኬል ያሉ ቁልፍ የማዕድናት ከፍተኛ ክምችት ሊኖራት እንደሚችል ነገር ግን ቁፋሮን ጨምሮ ተጨማሪ ሳይንሳዊ...
Read More
1.7 ሚሊዮን ሱዳናውያን ስደተኞች ወደ አገራቸው ተመልሰዋል ተባለ
የውጭ ዜና

1.7 ሚሊዮን ሱዳናውያን ስደተኞች ወደ አገራቸው ተመልሰዋል ተባለ

የሱዳን ጦር ማዕከላዊ ግዛቶችን ከተቆጣጠረ በወዲህ 1.7 ሚሊዮን ሱዳናውያን ወደ አገራቸው ተመልሰዋል ሲል የተባበሩት መንግስታት አስታውቋል። ወደ ቀያቸው ከተመለሱት 1.7...
Read More
አርሰናል ክርስቲያን ኖርጋርድን ከብሬንትፎርድ አስፈረመ
ስፖርት

አርሰናል ክርስቲያን ኖርጋርድን ከብሬንትፎርድ አስፈረመ

አርሰናል ዴንማርካዊውን ኢንተርናሽናል የብሬንትፎርድ አምበል  ክርስቲያን ኖርጋርድን በ£10m እና £5m ተጨማሪ ስምምነት ማስፈረሙን ይፋ አድረጎዋል። የተከላካዩ አማካዩ የሚኬል አርቴታ የክረምቱን...
Read More
ትራምፕ ከአምስት የአፍሪካ መሪዎች ጋር በዋይት ሀውስ መከሩ
የውጭ ዜና

ትራምፕ ከአምስት የአፍሪካ መሪዎች ጋር በዋይት ሀውስ መከሩ

የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ ከጋቦን፣ ጊኒ ቢሳው፣ ላይቤሪያ፣ ሞሪታኒያ እና ሴኔጋል መሪዎች ጋር በንግድ ግንኙነት ላይ ለመወያየት በዋይት ሀውስ መገናኘታቸው...
Read More
የኬኒያው ፕሬዝዳንት ዊሊያም ሩቶ ተቃዋሚዎችን አስጠንቅቀዋል
የውጭ ዜና

የኬኒያው ፕሬዝዳንት ዊሊያም ሩቶ ተቃዋሚዎችን አስጠንቅቀዋል

ፕሬዝዳንቱ በኬኒያ እየተቀሰቀሰ ባለው ተቃውሞ ትእግስታቸው እየተሙዋጠጠ እንደሆነ አሳስበዋል ፡፡ ፕሬዝዳንት ሩቶ በተቃውሞ መንግስትን ለመገልበጥ በሃገሪቱ ሴራ እንዳለ የገለጹ ሲሆን...
Read More
ትራምፕ ብራዚል ላይ 50 በመቶ ታሪፍ እንደሚጥሉ በመዛት የአገሪቱ የቀድሞ ፕሬዝዳንት ክስ እንዲቋረጥ ጠየቁ
የውጭ ዜና

ትራምፕ ብራዚል ላይ 50 በመቶ ታሪፍ እንደሚጥሉ በመዛት የአገሪቱ የቀድሞ ፕሬዝዳንት ክስ እንዲቋረጥ ጠየቁ

የአሜሪካ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ከደቡብ አሜሪካዋ አገር ጋር የገቡበትን እሰጣ ገባ በሚያባብስ ሁኔታ በብራዚል በተመረቱ ሸቀጦች ላይ የ50 በመቶ ቀረጥ...
Read More
አሜሪካ ለኢትዮጵያውያን የምትሰጠውን ቪዛ ቆይታ ወደ ሦስት ወር አሳጠረች
የውጭ ዜና

አሜሪካ ለኢትዮጵያውያን የምትሰጠውን ቪዛ ቆይታ ወደ ሦስት ወር አሳጠረች

በኢትዮጵያ የሚገኘው የአሜሪካ ኤምባሲ ለኢትዮጵያውያን የሚሰጠው ቪዛ የቆይታ ጊዜ ወደ ሦስት ወር ማጠሩን አስታወቀ። ኤምባሲው ዛሬ ሐሙስ ሐምሌ 3/2017 ዓ.ም....
Read More
በአማራ ክልል ከ 8 ሺህ በላይ ቤቶችን በበጎ ፍቃድ አገልግሎት ለማደስ እና ለመገንባት መታቀዱ ተገለፀ
የሀገር ውስጥ ዜና

በአማራ ክልል ከ 8 ሺህ በላይ ቤቶችን በበጎ ፍቃድ አገልግሎት ለማደስ እና ለመገንባት መታቀዱ ተገለፀ

በክልሉ ከ 8 ሺህ በላይ ቤቶችን በክረምቱ መርሃ ግብር በጎ ፍቃድ አገልግሎት ለማደስ እና ለመገንባት በማቀድ እንቅስቃሴ መጀመሩን ርዕሰ መስተዳደር...
Read More
በአማራ ክልል በተጠናቀቀው 2017  አመት 2 ሚሊዮን 80 ሺ የሚጠጉ  ሰዎች  በወባ መያዛቸው ተገለፀ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

በአማራ ክልል በተጠናቀቀው 2017  አመት 2 ሚሊዮን 80 ሺ የሚጠጉ  ሰዎች  በወባ መያዛቸው ተገለፀ፡፡

በክልሉ 5 ሚሊዮን 5 መቶ 18ሺ ሰዎች ምርመራ ተደርጎላቸው  2 ሚሊዮን 80 ሺ የሚጠጉ  ሰዎች ወባ እንደተገኘባቸው የአማራ ክልል የህብረተሰብ...
Read More
ከጥቅምት ጀምሮ ከ 2 ሚልየን በላይ የአዲስ አበባ ነዋሪዎች ለፋይዳ መታወቂያ ተመዝግበዋል ተባለ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

ከጥቅምት ጀምሮ ከ 2 ሚልየን በላይ የአዲስ አበባ ነዋሪዎች ለፋይዳ መታወቂያ ተመዝግበዋል ተባለ፡፡

የሲቪል ምዝገባ እና የነዋሪነት አገልግሎት ኤጀንሲ ከጥቅምት ጀምሮ 2.8 ሚሊየን ነዋሪዎችን ለፋይዳ መታወቂያ መዝግቤያለሁ ብሏል፡፡ በህዝብ በርካታ ቅሬታ እየቀረበበት ያለውን...
Read More
የሁቲ አማጽያን በአንድ ሳምንት ውስጥ ሁለተኛውን የቀይ ባህር የጭነት መርከብ አሰጠሙ
የውጭ ዜና

የሁቲ አማጽያን በአንድ ሳምንት ውስጥ ሁለተኛውን የቀይ ባህር የጭነት መርከብ አሰጠሙ

የየመን ሁቲዎች በጉዞ ላይ የነበረ የጭነት መርከብ ላይ ጥቃት ከፈጸሙ እና መርከቡ ቀይ ባህር ውስጥ ከሰጠመ በኋላ ስድስት መርከበኞች መትረፋቸውን...
Read More
ፒኤስጂ  ሪያል ማድሪድን በማሸነፍ ለአለም የክለቦች   ዋንጫ ፍፃሜ ደረሰ !
ስፖርት

ፒኤስጂ  ሪያል ማድሪድን በማሸነፍ ለአለም የክለቦች   ዋንጫ ፍፃሜ ደረሰ !

ፒኤስጂ ከሪያል ማድሪድ ጋር ያደረገውን የክለቦች አለም ዋንጫ ግማሽ ፍፃሜ ጨዋታ 4ለ0 በሆነ ውጤት አሸንፏል። የፒኤስጂን የማሸነፊያ ግቦች ፋብያን ሩይዝ...
Read More
1 … 83 84 85 86 87 … 363