ዜና
ማሊ ከአልቃይዳ ጋር ግንኙነት እንዳላቸዉ ደርሼበታለሁ ያለቻቸዉን ከ80 በላይ ታጣቂዎች ላይ እርምጃ መዉሰዷን አስታወቀች፡፡
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ነገ ሰኔ 26 ቀን 2017 ዓ.ም በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ተገኝተው ማብራሪያ ይሰጣሉ፡፡
ትራምፕ በጃፓን ላይ እስከ 35 በመቶ ታሪፍ ለመጣል ዛቱ
እስራኤል ለ60 ቀናት በጋዛ የተኩስ አቁም ለማድረግ ተስማማች አሉ ትራምፕ
የዲሞክራሲ ተቋማት የቢሮ ኪራይ ወጪ ከበጀታቸዉ ትልቁን ሽፋን የሚይዝ ነዉ ተባለ
ኢትዮጵያ ከ1 ነጥብ 2 ሚሊዮን ቶን በላይ የቡና ምርት አገኘች
ከ100 ሚሊዮን በላይ ኢትዮጵያውያን አሁንም እንደ ማገዶ፣ ከሰል እና ኩበትን በመጠቀም ምግቡን ያዘጋጃል
አዋሽ ባንክ በተጠናቀቀው በጀት ዓመት 22 ነጥብ 7 ቢሊየን ብር ትርፍ ማግኘቱን አስታወቀ
በአለም ላይ ከ6 መቶ ሚሊየን በላይ ሴቶች በግጭት አከባቢዎች እንደሚኖሩ አንድ ጥናት ጠቆመ
በኢትዮጵያ የህክምና ታሪክ ለመጀመርያ ጊዜ በ82 ዓመት አዛውንት ላይ የተሳካ የልብ ቀዶ ህክምና ተደረገ
የአሜሪካዉ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ በእስራኤላውያንና የአይሁድ ተማሪዎች ላይ እየደረሰ ያለውን ጭቆና እና ልዩነቶችን ችላ ብሏል ሲሉ የሀርቫርድ ዩንቨርስቲን ከሰሱ።
መንግሥታዊ ያልሆኑ ድርጅቶች በአሜሪካ-እስራኤል የሚደገፈውን የጋዛ የዕርዳታ ሥርዓትን ተመድ እንዲተካ ጠይቀዋል፡፡
በትራምፕ አስተዳደር ዓለም አቀፍ ዕርዳታ ስረዛ ምክንያት በሚቀጥሉት አምስት ዓመታት የ14 ሚሊዮን ሰዎች ሕይወት ሊያልፍ እንደሚችል አንድ ዘገባ አመለከተ
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል 1 መቶ 80 ሰዎች በትራፊክ አደጋ ህይወታቸዉ አልፏል ተባለ፡፡
በግሉ ዘርፍ የሚቀርቡ የግብርና ኤክስቴንሽን አገልግሎቶችን የሚያስከፍሉበት ረቂቅ አዋጅ ተዘጋጀ
የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ብሔራዊ ፈተና በዛሬው ዕለትም በመሰጠት ላይ ይገኛል።
የፌደራል ዋና ኦዲተር በ2015 የኦዲት ግኝት ዉስጥ እንዲመልስ አስተያየት ከተሰጠበት 20 ነጥብ 4 ቢሊዮን ብር እና 23ሺህ 230 ዶላር ዉስጥ የተመለሰዉ 2 ነጥብ9 ቢሊዮን ብር እና 30 ዶላር ብቻ ነዉ ሲል በሪፖርቱ አመላከተ
እስራኤል በኢራን እስር ቤቶች ላይ ባደረሰችው ጥቃት ከ70 በላይ ሰዎች ህይወታቸዉ ማለፉ ተገለፀ።
የኢትዮ-ጅቡቲ ባቡር ዕለታዊ የውጭ ንግድ አገልግሎት ማስጀመሩን አስታወቀ
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከዓለም አቀፉ የአቶሚክ ኃይል ኤጀንሲ ኃላፊ ጋር በአዲስ አበባ መከሩ
