ዜና

በናይጄሪያ ያለዉ ቀውስ ቢቀጥልም ለሶስተኛ ተከታታይ ወር የዋጋ ግሽበት መቀነስ አሳይቷል ተባለ።
የውጭ ዜና

በናይጄሪያ ያለዉ ቀውስ ቢቀጥልም ለሶስተኛ ተከታታይ ወር የዋጋ ግሽበት መቀነስ አሳይቷል ተባለ።

የናይጄሪያ የዋጋ ግሽበት በሰኔ ወር ላይ መቀነሱን በመግለፅ ይህም ለተከታታይ ሶስተኛ ወር መሆኑን የሀገሪቱ ብሔራዊ ስታቲስቲክስ ኤጀንሲ አስታዉቋል፡፡ ግንቦት ወር...
Read More
ላሚን ያማል በባርሴሎና የ10 ቁጥር  ማሊያን ተረክቧል።
ስፖርት

ላሚን ያማል በባርሴሎና የ10 ቁጥር  ማሊያን ተረክቧል።

ተጨዋቹ የማሊያ ቁጥሩን  እንደሚለብስ ለማሳወቅ 18 አመት እስኪሞላው ድረስ  የተጠበቀ ሲሆን መጪዎቹ ጊዜያት ለበረከት እና እርግማን ከመዘጋጀት በላይ እንደሆነ ተግልጿል...
Read More
የውሃና ኢነርጂ  ሚኒስትር ዶ/ር ኢንጅነር ሀብታሙ ኢተፋ ከአለምአቀፉ የሚቲዮሮሎጂ ድርጅት ዋና ጸሃፊ ፕሮፌሰር ሰለስቴ ሳዉሎ ጋር ተወያዩ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

የውሃና ኢነርጂ  ሚኒስትር ዶ/ር ኢንጅነር ሀብታሙ ኢተፋ ከአለምአቀፉ የሚቲዮሮሎጂ ድርጅት ዋና ጸሃፊ ፕሮፌሰር ሰለስቴ ሳዉሎ ጋር ተወያዩ፡፡

ሚኒስትሩ የአለምአቀፉ የሚቲዮሮሎጂ ድርጅት ዋና ጸሃፊን በጽ/ቤታቸው ተቀብለው ማነጋገራቸውን የውሀና ኢነርጂ ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡  በነበራቸው ቆይታም ዶ/ር ኢንጅነር ሀብታሙ ኢተፋ በኢትዮጵያ...
Read More
ግራኒት ዣካ ወደ ፕርሚየር ሊግ ሊመለስ ነው።
ስፖርት

ግራኒት ዣካ ወደ ፕርሚየር ሊግ ሊመለስ ነው።

ለ7 አመታት በሰሜን ለንደኑ ክለብ የቆየው ግራኒት ዣካ ዳግም ወደ እንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ሊመለስ ነው። የ32 አመቱን ሲውዘርላንዳዊ አማካይን የማስፈረም...
Read More
አርሰናል ከተጨዋቹ ኢታን ንዋኔሪ ጋር  አዲስ ኮንትራት ለመፈራረም ስምምነት ላይ መድረሱ ተገለፀ ።
ስፖርት

አርሰናል ከተጨዋቹ ኢታን ንዋኔሪ ጋር  አዲስ ኮንትራት ለመፈራረም ስምምነት ላይ መድረሱ ተገለፀ ።

በሚቀጥልው የውድድር አመት ኮንትራቱ የሚጠናቀቀው ታዳጊው ተጨዋች ወደ ቼልሲ ሊዘዋዋር እንደሚችል በስፋት  ሲዘገብ ቆይቶል። የእንግሊዝ ከ21 አመት በታች ብሔራዊ ቡድን...
Read More
በጋዛ በቀጠለው ጦርነት ህፃናት ለአካል ጉዳት እየተዳረጉ ነው ተባለ።
የውጭ ዜና

በጋዛ በቀጠለው ጦርነት ህፃናት ለአካል ጉዳት እየተዳረጉ ነው ተባለ።

የአለም አቀፍ የጥበቃ ቡድን ባወጣው መረጃ መሰረት፤ በጋዛ ሰርጥ በሚደርሰው ወታደራዊ ጥቃት በየቀኑ ከ10 በላይ ህፃናት አንድ ወይም ሁለቱንም እግራቸዉን...
Read More
የግብርና ምርቶችን ጨምሮ በተለያዩ የፍጆታ ሸቀጦች ላይ የሚታየው የዋጋ ንረት ገንዘቦችን ከጥቅም ውጭ እያደረጋቸው ይገኛል ተባለ።
የሀገር ውስጥ ዜና

የግብርና ምርቶችን ጨምሮ በተለያዩ የፍጆታ ሸቀጦች ላይ የሚታየው የዋጋ ንረት ገንዘቦችን ከጥቅም ውጭ እያደረጋቸው ይገኛል ተባለ።

በኢትዮጵያ የግብርና ምርቶችን ጨምሮ በተለያዩ የፍጆታ ሸቀጦች ላይ የሚታየው የዋጋ ንረት የገንዘቦችን የመግዛት አቅም እየተፈታተነና አንዳንዶቹንም የመገበያያ ገንዘቦች ከጥቅም ውጭ...
Read More
ትራምፕ በፑቲን ‘አዝኛለሁ ‘ ግን ጨርሶ ‘ተስፋ አልቆረጥኩም አሉ
የውጭ ዜና

ትራምፕ በፑቲን ‘አዝኛለሁ ‘ ግን ጨርሶ ‘ተስፋ አልቆረጥኩም አሉ

ትራምፕ ቀደም ሲል በዩክሬይን ያለውን ጦርነት በአንድ ቀን ውስጥ መፍትሄ አመጣለሁ ሲሉ ቃል መግባታቸዉ ይታወሳል። ይሁን እንጂ ትራምፕ ለሁለተኛ ዘመነ...
Read More
የኢትዮጵያ የፀጥታ አካላት 82 የአይ ኤስ አባላትን በቁጥጥር ስር አዋሉ
የሀገር ውስጥ ዜና

የኢትዮጵያ የፀጥታ አካላት 82 የአይ ኤስ አባላትን በቁጥጥር ስር አዋሉ

ተጠርጣሪዎቹ በፑንትላንድ ሰልጥነው ወደ ተለያዩ የሀገሪቱ አካባቢዎች መሰማራታቸውን የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት ትናንት ባወታው መግለጫ አስታውቋል፡፡ በዓለም አቀፍ የሽብር ቡድኑ...
Read More
የአሜሪካው ፕሬዝደንት የዶናልድ ትራምፕ ለሩሲያ የሰጡትን ማስጠንቀቂያ የሩሲያ ባለሥልጣናት አጣጣሉት
የውጭ ዜና

የአሜሪካው ፕሬዝደንት የዶናልድ ትራምፕ ለሩሲያ የሰጡትን ማስጠንቀቂያ የሩሲያ ባለሥልጣናት አጣጣሉት

ሩሲያ ከዩክሬን ጋር በ50 ቀናት ዉስጥ የተኩስ አቁም ሥምምነት ካላደረገች ዩናይትድ ስቴትስ በሩሲያና በንግድ ተሻራኪዎቿ ሸቀጦች ላይ ተጨማሪ ግብር እንደምትጥል...
Read More
ከፑቲን ጋር በነበረኝ ንግግር ደስተኛ ባልሆንም አሁንም ያልጨረስኩት ጉዳይ አለኝ ብለዋል ትራምፕ፡፡
የውጭ ዜና

ከፑቲን ጋር በነበረኝ ንግግር ደስተኛ ባልሆንም አሁንም ያልጨረስኩት ጉዳይ አለኝ ብለዋል ትራምፕ፡፡

ዶናልድ ትራምፕ ለቢቢሲ በሰጡት ቃለ መጠይቅ፤ ከፑቲን ጋር የነበራቸዉ ልዩ የስልክ ለዉዉጥ ተስፋ ቢስ ቢሆንም ጉዳዩን ግን አልጨረስኩም ነዉ ያሉት፡፡...
Read More
ከ100 በላይ ሊቢያ ውስጥ ተይዘው የነበሩ ስደተኞች ነጻ ወጡ
የውጭ ዜና

ከ100 በላይ ሊቢያ ውስጥ ተይዘው የነበሩ ስደተኞች ነጻ ወጡ

ሊቢያ ውስጥ በወሮበሎች ተይዘው የነበሩ ከ100 በላይ ስደተኞች ነጻ መመውጣታቸውን ሊቢያ አስታወቀች። የሊቢያ አቃቤ ሕግ ዛሬ እንደተናገረው ምሥራቅ ሊቢያ ውስጥ...
Read More
በጋዛ ድህነት እና የተመጣጠነ ምግብ እጥረት እያሻቀበ መምጣቱን ተመድ ገለጸ
የውጭ ዜና

በጋዛ ድህነት እና የተመጣጠነ ምግብ እጥረት እያሻቀበ መምጣቱን ተመድ ገለጸ

የተባበሩት መንግስታት የእርዳታ እና ስራዎች ኤጀንሲ በጋዛ የሰብአዊ ሁኔታ እየተባባሰ መምጣቱን አስጠንቅቋል። በተለይም በህጻናት እና ሌሎች ተጋላጭ በሆኑ የህብረተሰብ ክፍሎች...
Read More
የዕድሜ ባለጸጋዉ ፕሬዝዳንት ምርጫ እንደሚወዳደሩ ገለፁ።
የውጭ ዜና

የዕድሜ ባለጸጋዉ ፕሬዝዳንት ምርጫ እንደሚወዳደሩ ገለፁ።

የ92 አመቱ የካሜሮን ፕሬዝዳንት ፖል ቢያ፤ ለሌላ የስልጣን ዘመን የመወዳደር ፍላጎት እንዳላቸው በማህበራዊ ሚዲያ ገጻቸው አስታውቀዋል። ‹‹የተሻለዉ ገና ይመጣል››ያሉት ፕሬዝዳንቱ...
Read More
ኤክሳይዝ ታክስ የሚከፈልባቸው ምርቶች ምልክት እንዲለጠፍባቸው የሚያስገድድ መመርያ ወጣ።
የሀገር ውስጥ ዜና

ኤክሳይዝ ታክስ የሚከፈልባቸው ምርቶች ምልክት እንዲለጠፍባቸው የሚያስገድድ መመርያ ወጣ።

ቢው ከአገራዊ ጠቅላላ ምርት 1.4 በመቶ እንዲሸፍን መታቀዱ ተሰምቷል። የኤክሳይዝ ታክስ እንዲከፈልባቸው በገንዘብ ሚኒስቴር የተመረጡ ምርቶች፣ ምልክት እንዲለጠፍባቸው የሚያስገድድ መመርያ...
Read More
አባይ ባንክ ጠቅላላ ሐብቱ 91.3 ቢሊዮን ብር መድረሱን ገለፀ
የሀገር ውስጥ ዜና

አባይ ባንክ ጠቅላላ ሐብቱ 91.3 ቢሊዮን ብር መድረሱን ገለፀ

ባንኩ የተመሰረተበትን "15ኛ ዓመትንም" በይፋ ማከበር ጀመሯል ባንኩ የተመሰረተበትን "15" እመት የምስረታ በዓል በይፋ ማከበር መጀመሩን አስመልከቶ በሰጠው ጋዜጣዊ መግለጫ...
Read More
ንብ ተራ የተሰኘ የሞባይል መተግበሪያ ከዛሬ ጀምሮ ስራ ላይ ማዋሉን ንብ ባንክ አስታወቀ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

ንብ ተራ የተሰኘ የሞባይል መተግበሪያ ከዛሬ ጀምሮ ስራ ላይ ማዋሉን ንብ ባንክ አስታወቀ፡፡

ንብ ተራ ኦንላይን ወይም ሱፐርአፕ ከባንክ አገልግሎት በተጨማሪ ግብይቶችን እና ክፍያዎችን መፈጸም የሚያስችል ነዉ ተብሏል፡፡ የባንኩ ዋና ስራ አስፈጻሚ አቶ...
Read More
የደቡብ አፍሪካ የፖሊስ ሚኒስትር በተደራጀ የወንጀል ድርጊት ተጠርጥረው ከስልጣን ታገዱ
የውጭ ዜና

የደቡብ አፍሪካ የፖሊስ ሚኒስትር በተደራጀ የወንጀል ድርጊት ተጠርጥረው ከስልጣን ታገዱ

የደቡብ አፍሪካ ፕሬዚዳንት ሲሪል ራማፎሳ፤ ከተደራጀ የወንጀል ድርጊት ጋር ግንኙነት አላቸው የሚል ውንጀላ የቀረበባቸውን የአገሪቱን የፖሊስ ሚኒስትር ሴንዞ ሙቹኑን በአስቸኳይ...
Read More
የኢራኑ ፕሬዝዳንት በእስራኤል ጥቃት ጉዳት ደርሶባቸው እንደነበር ተዘገበ
የውጭ ዜና

የኢራኑ ፕሬዝዳንት በእስራኤል ጥቃት ጉዳት ደርሶባቸው እንደነበር ተዘገበ

የኢራን ፕሬዚዳንት ማሱድ ፔዜሽኪያን ባለፈው ወር እስራኤል በቴህራን ላይ በፈፀመችው ጥቃት ቀላል ጉዳት እንደደረሰባቸው ተዘገበ። ለአብዮታዊ ዘብ ቅርብ የሆነው የኢራን...
Read More
አዋሽ ባንክ እና M-PESA በዲጂታል ቁጠባ እና ብድር አገልግሎት አብሮ ለመስራት የሚያስችላቸውን ስትራቴጂካዊ አጋርነት ውል ተፈራረሙ
የሀገር ውስጥ ዜና

አዋሽ ባንክ እና M-PESA በዲጂታል ቁጠባ እና ብድር አገልግሎት አብሮ ለመስራት የሚያስችላቸውን ስትራቴጂካዊ አጋርነት ውል ተፈራረሙ

አዋሽ ባንክ ከM-PESA ETHIOPIA ጋር በዲጂታል ቁጠባ እና ብድር አገልግሎት ዙሪያ አብሮ ለመስራት የሚያስችላቸውን የስታራቴጂክ ፓርትነርሺፕ ውል ዛሬ ሐምሌ 7...
Read More
1 … 82 83 84 85 86 … 363