ዜና

የኢትዮጲያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት በ22 አመራርና ሰራተኞች ላይ የጽሁፍ ማስጠንቀቂያና  የደሞዝ ቅጣት እርምጃ ወስጃለው አለ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

የኢትዮጲያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት በ22 አመራርና ሰራተኞች ላይ የጽሁፍ ማስጠንቀቂያና  የደሞዝ ቅጣት እርምጃ ወስጃለው አለ፡፡

ተቋሙ በ2017 አ.ም ሰባት ወራት ውስጥ  ብልሹ አስራርን ለማሶገድ ባከናወናቸው ተግባራት በ22 አመራርና ሰራተኞች ላይ አስተዳደራዊ እርምጃ መውሰዱን አስታወቋል፡፡ እርምጃው...
Read More
በኢትዮጵያ በየዓመቱ ከ 5 ሺ ህፃናት በላይ ከእግር መቆልመም ጋር ይወለዳሉ ተባለ።
የሀገር ውስጥ ዜና

በኢትዮጵያ በየዓመቱ ከ 5 ሺ ህፃናት በላይ ከእግር መቆልመም ጋር ይወለዳሉ ተባለ።

ከጣቢያችን ጋር ቆይታ ያደረጉት የሆኘ ኦክስ ግብረ ሰናይ ድርጅት ክሊኒካል ፕሮግራም አስተባባሪ አቶ ፋሲካ በቀለ፤በህይወት ከሚወለዱ 8መቶ ህፃናት ቢያንስ አንድ...
Read More
ከ 70 ግራም በታች ሲሸጡ  በተገኙ ከ72 በላይ  ዳቦ ቤቶች ላይ ህጋዊ እርምጃ መዉሰዱን የአዲስአበባ ንግድ ቢሮ አስታወቀ
የሀገር ውስጥ ዜና

ከ 70 ግራም በታች ሲሸጡ  በተገኙ ከ72 በላይ  ዳቦ ቤቶች ላይ ህጋዊ እርምጃ መዉሰዱን የአዲስአበባ ንግድ ቢሮ አስታወቀ

በንግድ ቢሮዉ ከተተመነዉ 70 ግራም በታች ሲሸጡ የተገኙ ከ72 በላይ ዳቦ ቤቶች ላይ እርምጃ መወሰዱን የአዲስ አበባ ንግድ ቢሮ ያስታወቀ...
Read More
ትምባሆ የሚሸጡ እና የሚያስጬሱ ተቋማትን ከትምህርት ቤት አከባቢ በ5መቶ ሜትር ለማራቅ መታቀዱ ተገለጸ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

ትምባሆ የሚሸጡ እና የሚያስጬሱ ተቋማትን ከትምህርት ቤት አከባቢ በ5መቶ ሜትር ለማራቅ መታቀዱ ተገለጸ፡፡

ከዚህ በፊት እነዚህ ተቋማት ከትምህርት ቤት በመቶ ሜትር ርቀት ላይ እንዲሆኑ አዋጅ መኖሩ ይታወሳል፡፡ አሁን ላይ በመዲናዋ የሚገኙ ከሁለት ሺህ...
Read More
በማይናማር በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ የነበሩ 53 ኢትዮጵያውያን ወደ አገራቸው መመለሳቸው ተገለጸ
የሀገር ውስጥ ዜና

በማይናማር በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ የነበሩ 53 ኢትዮጵያውያን ወደ አገራቸው መመለሳቸው ተገለጸ

መንግሥት በማይናማር በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ የነበሩ እና ታይላንድ ወታደራዊ ካምፕ ተጠልለው የነበሩ 53 ኢትዮጵያውያን ወደ አገራቸው እንዲመለሱ ማድረጉን አስታወቀ። ትላንት...
Read More
የአማኑኤል የአእምሮ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል የመድሃኒት አቅርቦት ላይ መሻሻል እንዳሳየ ገለፀ።
የሀገር ውስጥ ዜና

የአማኑኤል የአእምሮ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል የመድሃኒት አቅርቦት ላይ መሻሻል እንዳሳየ ገለፀ።

ሆስፒታሉ በፋርማሲ መስጫ አገልግሎት የመድሃኒት የመገኘት ምጣኔውን 80 በመቶ ያህል ተደራሽ ማድረግ መቻሉን ገልፆል። ሆኖም የመድኃኒት አቅርቦት ችግርን አስመልክቶ አሁን...
Read More
ንብ ባንክ መደበኛ የንግድ ስራ ላይ የሚገኙ ሴቶችን ለመደገፍ እየሰራሁ ነዉ አለ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

ንብ ባንክ መደበኛ የንግድ ስራ ላይ የሚገኙ ሴቶችን ለመደገፍ እየሰራሁ ነዉ አለ፡፡

ከጣቢያችን ጋር ቆይታ ያደረጉት በንብ ኢንተርናሽናል ባንክ የዓለም ዓቀፍ ባንክ አገልግሎት ምክትል ኦፊሰር ሐረገወይን አምሳለ፤ ትልልቅ ቢዝነስ ላይ የሚገኙ ሴቶች...
Read More
የደቡብ አፍሪካና ማላዊ ወታደሮች ኮንጎን ለቀው እየወጡ ነዉ፡፡
የውጭ ዜና

የደቡብ አፍሪካና ማላዊ ወታደሮች ኮንጎን ለቀው እየወጡ ነዉ፡፡

የዲሞክራቲክ ኮንጎ መንግስት ከታጣቂ ሃይሎች ጋር የሚያደርገውን ትግል ለማገዝ ወደ ሃገሪቱ ገብተው የነበሩ ወታደሮች ለቀዉ እየወጡ መሆናቸዉ ተሰምቷል፡፡ የማሊና ደቡብ...
Read More
ሃማስ ድርድሩን ለመቀጠል ሸምጋዮች ያቀረቡትን ሃሳብ ተቀብሏል፡፡
የውጭ ዜና

ሃማስ ድርድሩን ለመቀጠል ሸምጋዮች ያቀረቡትን ሃሳብ ተቀብሏል፡፡

ሃማስ የአሜሪካ ዜግነት ያለውን የእስራኤል ወታደር በመልቀቅ እና አራት የጥምር ሃገር ዜግነት ያላቸዉ እስራኤላውያንን አስከሬን በመመለስ ድርድሩን ለመቀጠል የቀረበዉን ሃሳብ...
Read More
አሜሪካ እና እስራኤል ፍልስጤማዊያንን በ3 የአፍሪካ አገሮች ለማስፈር መወያየታቸዉ ተዘግቧል
የውጭ ዜና

አሜሪካ እና እስራኤል ፍልስጤማዊያንን በ3 የአፍሪካ አገሮች ለማስፈር መወያየታቸዉ ተዘግቧል

አሜሪካ እና እስራኤል የሶስት የምስራቅ አፍሪካ ሀገራት ባለስልጣናትን በማነጋገር ከጋዛ በግዳጅ የተፈናቀሉ ፍልስጤማውያንን ለማስፈር መምከራቸውን አሶሼትድ ፕሬስ ዘግቧል። የአሜሪካ እና...
Read More
ለመቄዶንያ የአረጋዊያን እና የአዕምሮ ህሙማን መርጃ ማዕከል እስካሁን ከ7መቶ ሚሊየን ብር በላይ ተሰብስቧል፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

ለመቄዶንያ የአረጋዊያን እና የአዕምሮ ህሙማን መርጃ ማዕከል እስካሁን ከ7መቶ ሚሊየን ብር በላይ ተሰብስቧል፡፡

35ኛ ቀኑን በያዘዉ የገቢ ማሰባሰቢያ መርሃግብር 7መቶ43 ሚሊየን ብር መሰብሰብ ተችሏል፡፡ ከየካቲት 01 2017 ዓ.ም ጀምሮ ሰይፉ በኢቢኤስ ዩቲዩብ ቻናል...
Read More
የትግራይ ክልል ጉዳይ አሳስቦኛል ሲል የአፍሪካ ሕብረት አስታወቀ
የሀገር ውስጥ ዜና

የትግራይ ክልል ጉዳይ አሳስቦኛል ሲል የአፍሪካ ሕብረት አስታወቀ

የአፍሪካ ሕብረት ባወጣው መግለጫ በትግራይ ያለውን ሁኔታ እየተከታተለ እንደሆነ በመግለጽ የክልሉ ሰላም እና መረጋጋት ወሳኝ እንደሆነ ገልጧል፡፡ ሁሉም አካላት ከግጭት...
Read More
የአማራ ክልል መንግስት ተኩስ አቁሜአለሁ ብሎ በማወጅ የመጀመሪያውን እርምጃ እንዲወስድ የሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ጠየቀ
የሀገር ውስጥ ዜና

የአማራ ክልል መንግስት ተኩስ አቁሜአለሁ ብሎ በማወጅ የመጀመሪያውን እርምጃ እንዲወስድ የሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ጠየቀ

የፓለቲካ እስረኞች እንዲፈቱና በክልሉ ያለው ግጭት እንዲቆም ኮሚሽኑ ጥያቄ አቅርቧል በዋና ኮሚሽነር መስፍን ዓርዓያ (ፕሮፌሰር) የተመራ የኮሚሽኑ ልዑክ ትላንት መጋቢት...
Read More
የኮንስትራክሽን የሥራ መስክን ለማዘመን የሚያግዝ የማሰልጠኛ ማዕከል መከፈቱ ተገለጸ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

የኮንስትራክሽን የሥራ መስክን ለማዘመን የሚያግዝ የማሰልጠኛ ማዕከል መከፈቱ ተገለጸ፡፡

በኮንስትራክሽኑ ዘርፍ ክህሎት ያላቸውን ልጆች ማብቃት አላማ ያደረገዉ ማሰልጠኛ ማዕከሉ፤በኤሮ አይረን ኮንስትራክሽንና ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማኅበር የተቋቋመ ነዉ፡፡ ማህበሩ የኮንስትራክሽንና የኢንቴረር ዲዛይን...
Read More
ሱዳን ከኬኒያ የሚገቡ ምርቶች ላይ ማዕቀብ መጣሏ ተገለጸ፡፡
የውጭ ዜና

ሱዳን ከኬኒያ የሚገቡ ምርቶች ላይ ማዕቀብ መጣሏ ተገለጸ፡፡

ኬኒያ ለፈጥኖ ደራሽ ሃይሉ ድጋፍ ሰጪ ታጣቂ ቡድንና አጋሮች ስብሰባ አመቻችታለች በማለት ማዕቀቡን መጣሏን ሱዳን አስታዉቃለች፡፡ የሱዳን ካቢኔ ውሳኔን መሰረት...
Read More
በትግራይ ክልል ወቅታዊ ሁኔታ ዙሪያ ከዲፕሎማቲክ ማህበረሰቡ ጋር ውይይት እየተካሄደ ነው
የሀገር ውስጥ ዜና

በትግራይ ክልል ወቅታዊ ሁኔታ ዙሪያ ከዲፕሎማቲክ ማህበረሰቡ ጋር ውይይት እየተካሄደ ነው

የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌዲዮን ጢሞቲዎስ (ዶ/ር) እና የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ርዕሰ መስተዳድር ጌታቸው ረዳ የተመራ ውይይት በትግራይ ክልል ወቅታዊ...
Read More
በአዲስ አበባ ከተማ ተላላፊ ያልሆኑ በሽታዎች እየጨመሩ መሆናቸው ተገልጿል
የሀገር ውስጥ ዜና

በአዲስ አበባ ከተማ ተላላፊ ያልሆኑ በሽታዎች እየጨመሩ መሆናቸው ተገልጿል

የአዲስ አበባ ጤና ቢሮ በአሁን ጊዜ በጥናት የተደገፈ መረጃ ባይኖርም አንዳንድ ሁኔታዎች እንደሚያሳዩት ተላላፊ ያልሆኑ በሽታዎች ስርጭት እየጨመረ እንጂ እየቀነሰ...
Read More
ዶሮ አርቢዎች ስጋት ላይ ናቸው ተባለ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

ዶሮ አርቢዎች ስጋት ላይ ናቸው ተባለ፡፡

ዶሮ አርቢዎች በሚታየዉ ተለዋዋጭ የገበያ ሁኔታ የመክሰር አዝማሚያ ላይ መሆናቸውን ሰምተናል፡፡ ያልተመጣጠነ የፍላጎት እና አቅርቦት የገበያ ሁኔታ ለአነስተኛ የዶሮ አርቢዎች...
Read More
በዩሮፓ ሊግ ማንችስተር  ዩናይትድ እና ቶተንሀም  በኮንፈረንስ ሊግ  ድሞ ቼልሲ ሩብ ፍፃሜውን ተቀላቀሉ !
የሀገር ውስጥ ዜና

በዩሮፓ ሊግ ማንችስተር  ዩናይትድ እና ቶተንሀም  በኮንፈረንስ ሊግ  ድሞ ቼልሲ ሩብ ፍፃሜውን ተቀላቀሉ !

በዩሮፓ ሊግ ጥሎ ማለፍ የመልስ ጨዋታ ማንችስተር ዩናይትድ ሪያል ሶሴዳድን 4ለ1 በሆነ ውጤት ማሸነፍ ችሏል። ለቀያዮቹ ሴጣኖች የማሸነፊያ ግቦችን ብሩኖ...
Read More
ታላቁ የጎዳና ላይ ኢፍጣርና የቁርዓን ውድድር በመጪው እሑድ ይካሄዳል
የሀገር ውስጥ ዜና

ታላቁ የጎዳና ላይ ኢፍጣርና የቁርዓን ውድድር በመጪው እሑድ ይካሄዳል

የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ሀገር አቀፍ የቁርዓን ውድድር እና ታላቁ የጎዳና ላይ ኢፍጣር ሥነ-ሥርዓት በመጪው እሁድ መጋቢት 7...
Read More