ዜና

ስምምነቶችን ማዘግየቱ ከእስራኤል በላይ ለሃማስ ጥቅም አለዉ ተባለ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

ስምምነቶችን ማዘግየቱ ከእስራኤል በላይ ለሃማስ ጥቅም አለዉ ተባለ፡፡

የቀድሞዉ የእስራኤል የጦር ካቢኔ ሚኒስትር ቤኒ ጋንትዝ፤ ስምምነቶች ላይ ለመድረስ ጊዜ በፈጀን ቁጥር ሃማስ የበለጠ ለመደራጀት ጊዜ ያገኛል ብለዋል፡፡ ለቀጣዩ...
Read More
የአልሸባብ ታጣቂዎች በማዕከላዊ ሶማሊያ በሚገኝ ሆቴል ባደረሱት ጥቃት የ10 ሰዎች ህይወት አለፈ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

የአልሸባብ ታጣቂዎች በማዕከላዊ ሶማሊያ በሚገኝ ሆቴል ባደረሱት ጥቃት የ10 ሰዎች ህይወት አለፈ፡፡

የአልሻባብ ታጣቂዎች በማዕከላዊ ሶማሊያ ከተማ በሚገኝ አንድ ሆቴል ላይ ከበባ በማድረግ በሆቴሉ ላይ ጥቃት ማድረሳቸውን የአይን እማኞች ገልጸዋል፡፡ ከጥቃቱ ሰአታት...
Read More
አንጋፋው የማሲንቆና በገና ተጫዋች ድምጻዊና የሙዚቃ መምህር አለማየሁ ፋንታ ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

አንጋፋው የማሲንቆና በገና ተጫዋች ድምጻዊና የሙዚቃ መምህር አለማየሁ ፋንታ ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ፡፡

ግጥምና ዜማ በመድረስ ክራር ፣ በገና እና ማሲንቆ በመጫወት የሚታወቁት አለማየሁ ፋንታ ፤ ለበርካታ ዓመታት በያሬድ የሙዚቃ ትምህርት ቤትም በመምህርነት...
Read More
ለ 1ሺህ ሰዎች ነጻ የኩላሊት ምርመራ ሊደረግ ነዉ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

ለ 1ሺህ ሰዎች ነጻ የኩላሊት ምርመራ ሊደረግ ነዉ፡፡

የዓለም የኩላሊት ቀን በኢትዮጵያ በነገዉ ዕለት ይከበራል፡፡ የኢትዮጵያ ኩላሊት ህመም ማህበር ‹‹የኩላሊት ጤና ለሁሉም›› በሚል መሪ ቃል በብሄራዊ ቲያትር የአለም...
Read More
የአለማችን እጅግ የተበከሉ 20 ከተሞች ዝርዝር ይፋ ተደረገ፡፡
የውጭ ዜና

የአለማችን እጅግ የተበከሉ 20 ከተሞች ዝርዝር ይፋ ተደረገ፡፡

በፈረንጆቹ 2024 የተበከሉ ከተሞች ተብለው በቀዳሚነት ከተቀመጡ 20 ከተሞች መካከል ከአንዱ በስተቀር ሁሉም እስያ ውስጥ እንደሚገኙ አዲስ የወጣ ጥናት አመልክቷል፡፡...
Read More
የቀድሞዉ የፊሊፒንስ ፕሬዝዳንት በአደንዛዥ ዕጽ ግድያ ወንጀል መታሰራቸዉ ተገለጸ፡፡
የውጭ ዜና

የቀድሞዉ የፊሊፒንስ ፕሬዝዳንት በአደንዛዥ ዕጽ ግድያ ወንጀል መታሰራቸዉ ተገለጸ፡፡

የፊሊፒንስ ፖሊስ በዓለም ዓቀፉ የወንጀለኞች ፍርድ ቤት ትዕዛዝ የቀድሞ ፕሬዝዳንት ሮድሪጎ ዱቴሬትን በአደንዛዥ ዕጽ ወንጀል በቁጥጥር ስር አውሏል፡፡ የ79 አመቱ...
Read More
የታይላንድ መንግስት የአፍሪካ አገራት ዜጎቻቸዉን ለማስወጣት በኤምባሲዎቻቸዉ በኩል ተወካይ እንዲልኩ ጠየቀ።
የሀገር ውስጥ ዜና

የታይላንድ መንግስት የአፍሪካ አገራት ዜጎቻቸዉን ለማስወጣት በኤምባሲዎቻቸዉ በኩል ተወካይ እንዲልኩ ጠየቀ።

ከጣቢያችን ጋር ቆይታ ያደረጉት በማይናማር የሚገኙ ዜጎች ወደ አገራችን ለመመለስ የግድ የኤምባሲ ተወካይ መጥቶ መጠየቅ እንዳለበት ተነግሮናል ብለዋል። ነገርግን ጥሪ...
Read More
የብሄራዊ ድህረ-ምረቃ (NGAT) መግቢያ ፈተና መጋቢት 5 እንደሚሰጥ ትምህርት ሚኒስቴር አሳውቋል።
የሀገር ውስጥ ዜና

የብሄራዊ ድህረ-ምረቃ (NGAT) መግቢያ ፈተና መጋቢት 5 እንደሚሰጥ ትምህርት ሚኒስቴር አሳውቋል።

ትምህርት ሚኒስቴር በ2017 ዓ.ም የሶስተኛ ዙር የNGAT አመልካቾች ምዘገባ መጠናቀቁን ተናግሯል፡፡ ፈተናው የሚሰጠው ዓርብ መጋቢት 5 ቀን 2017 ዓ.ም ከጠዋቱ...
Read More
በጀርመን በተቀሰቀሰ የስራ ማቆም አድማ በርካታ የበረራ ጉዞዎች ተሰርዘዋል ተባለ፡፡
የውጭ ዜና

በጀርመን በተቀሰቀሰ የስራ ማቆም አድማ በርካታ የበረራ ጉዞዎች ተሰርዘዋል ተባለ፡፡

በመላው ጀርመን በተቀሰቀሰ የስራ ማቆም አድማ የሙኒክና ፍራንክፈርት ኤርፖርችን ጨምሮ በአስራ ሶስት አየር መንገዶች በረራዎች መሰረዛቸው ተገልጿል፡፡ የሰራተኛ ማህበሩ አድማውን...
Read More
በአደባባይ የተላለፈ የጥላቻ ንግግርና ሀይማኖታዊ ትንኮሳ በህዝበ ሙስሊሙ ላይ የፈጠረውን ህመም በአግባቡ በመረዳት የሚመለከታቸው የፀጥታና የህግ አካላት ተጨማሪ ጥፋት ከመከተሉ በፊት እርምጃ ይውሰዱ ሲል ጠቅላይ ም/ቤቱ አሳሰበ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

በአደባባይ የተላለፈ የጥላቻ ንግግርና ሀይማኖታዊ ትንኮሳ በህዝበ ሙስሊሙ ላይ የፈጠረውን ህመም በአግባቡ በመረዳት የሚመለከታቸው የፀጥታና የህግ አካላት ተጨማሪ ጥፋት ከመከተሉ በፊት እርምጃ ይውሰዱ ሲል ጠቅላይ ም/ቤቱ አሳሰበ፡፡

ከሰሞኑ አንድ ግለሰብ በማህበራዊ ሚዲያዎች ነብዩ ሙሀመድን (ሰ.ዐ.ወ) እና እስልምናን መዝለፉ በርካቶችን አስቆጥቷል። በዚህ ዙሪያም የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ም/ቤት...
Read More
ሰሜን ኮሪያ በርካታ የባለስቲክ ሚሳኤል ሙከራዎች ማድረጓ ተገለጸ፡፡
የውጭ ዜና

ሰሜን ኮሪያ በርካታ የባለስቲክ ሚሳኤል ሙከራዎች ማድረጓ ተገለጸ፡፡

ደቡብ ኮሪያ እና አሜሪካ በጋራ ወታደራዊ ልምምዶችን በጀመሩበት በአሁኑ ወቅት ሰሜን ኮሪያ በርካታ የባለስቲክ ሚሳኤል ሙከራዎችን ማድረጓ ተሰምቷል፡፡ ፕሬዝዳንት ዶናልድ...
Read More
የኢትዮጵያ ደምና ህብረ ህዋስ ባንክ በመጋቢት ወር  ከ10 ሺ ዩኒት ደም በላይ ለመሰብሰብ ማቀዱን ገለፀ።
የሀገር ውስጥ ዜና

የኢትዮጵያ ደምና ህብረ ህዋስ ባንክ በመጋቢት ወር  ከ10 ሺ ዩኒት ደም በላይ ለመሰብሰብ ማቀዱን ገለፀ።

የፆም ወቅት መሆኑን ተከትሎ የደም ዕጥረት መከሰቱንም ሰምተናል። ከጣቢያችን ጋር ቆይታ ያደረጉት በኢትዮጵያ ደምና ህብረ ህዋስ ባንክ አገልግሎት የኮሚኒኬሽን ባለሙያ...
Read More
ኦክሎክ ሞተር ከታክሲ ማህበራቱ ጋር የገባበትን ችግር በእርቅ ለመፍታት መስማማቱን አስታወቀ::
የሀገር ውስጥ ዜና

ኦክሎክ ሞተር ከታክሲ ማህበራቱ ጋር የገባበትን ችግር በእርቅ ለመፍታት መስማማቱን አስታወቀ::

ኦክሎክ ቅሬታ ከነበረባቸው ማህበራት ከ16ቱ ማህበራት ጋር በእርቅ ለመፍታት ሲስማማ፤ 10 ማህበራት ግን አሁንም የህግ ጉዳዩን መርጠው በህግ ሂደት ላይ...
Read More
የፍቼ የብዝሀ ህይወት ጂን ባንክ ግንባታ በድጋሚ ተጀመረ።
የሀገር ውስጥ ዜና

የፍቼ የብዝሀ ህይወት ጂን ባንክ ግንባታ በድጋሚ ተጀመረ።

የፍቼ የብዝሀ ህይወት ጂን ባንክ ግንባታ በ2004 አ.ም ቢጀምርም በኮንትራት ዉሎች መቋረጥ ምክንያት ስራዉ ተጓቶ ቆይቷል። የኢትዩጵያ ብዝሃ ህይወት ኢንስቲትዩት...
Read More
ባለው የፀጥታ ሁኔታ ለምዕራብ ትግራይ ዞን መድኃኒት ማሰራጨት አልተቻለም ተባለ።
የሀገር ውስጥ ዜና

ባለው የፀጥታ ሁኔታ ለምዕራብ ትግራይ ዞን መድኃኒት ማሰራጨት አልተቻለም ተባለ።

ለምዕራብ ትግራይ ዞን በተለይ ለማይፀብሪ ወረዳ መድኃኒት ለማሰራጨት መቸገሩን በኢትዮጵያ መድኃኒት አቅራቢ አገልግሎት የሽሬ ቅርንጫፍ ፅ/ቤት ለጣቢያችን አስታውቋል። የፅ/ቤቱ ሃላፊ...
Read More
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ከግብፅ እና ጂቡቲ ጋር ለሚያደርጋቸው የዓለም ዋንጫ ማጣሪያ ጨዋታዎች ለ24 ተጫዋቾች ጥሪ ተደርጓል።
ስፖርት

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ከግብፅ እና ጂቡቲ ጋር ለሚያደርጋቸው የዓለም ዋንጫ ማጣሪያ ጨዋታዎች ለ24 ተጫዋቾች ጥሪ ተደርጓል።

በአሰልጣኝ  መሳይ ተፈሪ  የሚምራው ብሔራዊ  ቡድኑ መጋቢት 12 ካዛብላንካ ሞሮኮ በሚገኘው መሐመድ አምስተኛ ስታዲየም ከግብጽ ጋር እንዲሁም መጋቢት 15 ኤል...
Read More
የጨዋታ ቀን !
ስፖርት

የጨዋታ ቀን !

ከ17 ዓመት በታች ሴቶች የዓለም ዋንጫ ማጣርያ ሁለተኛ ዙር የመጀመርያ ጨዋታ ያውንዴ በሚገኘው ኦሌምቤ ስታዲየም በካሜሩን እና ኢትዮጵያ መካከል ከምሽቱ...
Read More
በዓለም ዙሪያ ከተዘገቡት 20 ያህል እጅግ የከፉ ጥቃቶች ውስጥም 17ቱ የተፈጸሙት በአፍሪካ ነው አለ አንድ ጥናት
የሀገር ውስጥ ዜና

በዓለም ዙሪያ ከተዘገቡት 20 ያህል እጅግ የከፉ ጥቃቶች ውስጥም 17ቱ የተፈጸሙት በአፍሪካ ነው አለ አንድ ጥናት

ባለፈው ዓመት በዓለም እጅግ አውዳሚ መሆኑ የተነገረለት የአሸባሪዎች ጥቃት በአፍሪካ ሲፈፀም፤ የዓለም የምጣኔ ሃብት እና የሰላም ተቋም ይፋ ያደረገው የ2025 የዓለም...
Read More
የክርሰምድር ውሃ ጥናት ዲዛይንና የጉድጓድ ቁፋሮ ቁጥጥር ለማካሄድ የውል ስምምነት ተደረገ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

የክርሰምድር ውሃ ጥናት ዲዛይንና የጉድጓድ ቁፋሮ ቁጥጥር ለማካሄድ የውል ስምምነት ተደረገ፡፡

የውሃና ኢነርጂ ሚኒስቴር የአፍርካ ቀንድ ዘላቂ የከርሰ ምድር ውሃ ፕሮጀክት ከ303 ሚሊየን ብር በላይ በሆነ ወጪ በአምስት ክልሎች የከርሰምድር ውሃ...
Read More
አየር መንገዱ ዛሬ ማታ የሚጀመሩ ሁለት በረራዎችን ጨምሮ በሴቶች ብቻ የሚደረጉ 6 በረራዎች ሊያካሂድ ነው።
የሀገር ውስጥ ዜና

አየር መንገዱ ዛሬ ማታ የሚጀመሩ ሁለት በረራዎችን ጨምሮ በሴቶች ብቻ የሚደረጉ 6 በረራዎች ሊያካሂድ ነው።

የኢትዮጵያ አየር መንገድ አለም አቀፉን የሴቶች ቀን አስመልክቶ በሴቶች ብቻ የሚደረግ በረራ ሊያካሂድ መሆኑን አስታውቋል። በረራው ወደ 6 አገራት የሚደረግ...
Read More