ዜና

በሆሳዕና ከተማ ለ ኢ-መደበኛ ፍልሰት እስከ 1 ሚሊየን ብር በደላሎች እየተጠየቀ ነዉ ተባለ
የሀገር ውስጥ ዜና

በሆሳዕና ከተማ ለ ኢ-መደበኛ ፍልሰት እስከ 1 ሚሊየን ብር በደላሎች እየተጠየቀ ነዉ ተባለ

የማእከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ሀዲያ ዞን በምትገኘው ሆሳዕና ከተማ ወደ ተለያዩ ሀገራት ድንበር ለመሻገር ከሰባት መቶ ሺህ ብር እስከ አንድ ሚሊየን...
Read More
የእስራኤል የአየር ድብደባ በአንድ ቀን ውስጥ ከፍተኛውን የህጻናት ሞት አስከትሏል ሲል ዩኒሴፍ ገለጸ፡፡
የውጭ ዜና

የእስራኤል የአየር ድብደባ በአንድ ቀን ውስጥ ከፍተኛውን የህጻናት ሞት አስከትሏል ሲል ዩኒሴፍ ገለጸ፡፡

የዩኒሴፍ ሃላፊ ካትሪን ሩሴል፤ ጥቃቱን ተከትሎ የሚወጡ ዘገባዎች እና ምስሎች እጅግ ዘግናኝ ናቸዉ ብለዋል፡፡ እስራኤል ባደረሰችዉ ጥቃት በአንድ ቀን የደረሰ...
Read More
የሶማሊያ መንግሥት አሸባብ በሀገሪቱ ፕሬዝደንት አጀብ ላይ ጥቃት ማድረሱን አረጋገጠ።
የውጭ ዜና

የሶማሊያ መንግሥት አሸባብ በሀገሪቱ ፕሬዝደንት አጀብ ላይ ጥቃት ማድረሱን አረጋገጠ።

ታጣቂው ቡድን በትናንት ዕለት ከቀትር በፊት ፕሬዝደንት ሀሰን ሼክ መሀመድ ላይ ያነጣጠረ የቦምብ ጥቃት መፈጸሙን ገልጿል። የሶማሊያ መንግሥት ጥቃቱን አስመልክቶ...
Read More
ይፋዊ የሆነ የኢትዮጵያን ህዝብ ብዛት የሚያመላክት ቁጥራዊ መረጃን አላወጣሁም አለ የኢትዮጵያ ስታትስቲክስ አገልግሎት
የሀገር ውስጥ ዜና

ይፋዊ የሆነ የኢትዮጵያን ህዝብ ብዛት የሚያመላክት ቁጥራዊ መረጃን አላወጣሁም አለ የኢትዮጵያ ስታትስቲክስ አገልግሎት

ይፋዊ የሆነ የኢትዮጵያን ህዝብ ብዛት የሚያመላክት ቁጥራዊ መረጃን አላወጣሁም ሲል የኢትዮጵያ ስታትስቲክስ አገልግሎት ለኢትዮ ኤፍኤም አስታውቋል፡፡ ከሰሞኑ በተለያዩ የኢትዮጵያ ስታትስቲክስ...
Read More
ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ (ዶ/ር) ነገ በምክርቤት አባላት ለሚቀርቡላቸው ጥያቄዎች ምላሽ ይሰጣሉ
የሀገር ውስጥ ዜና

ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ (ዶ/ር) ነገ በምክርቤት አባላት ለሚቀርቡላቸው ጥያቄዎች ምላሽ ይሰጣሉ

6ኛው የሕዝብ ተወካዮች ም/ቤት 4ኛ ዓመት የስራ ዘመን 21ኛ መደበኛ ስብሰባውን ነገ ሐሙስ መጋቢት 11 ቀን 2017 ዓ.ም ከጠዋቱ 2፡30...
Read More
በአገራችን ከሚወለዱ 1ሺህ ህጻናት 26 የሚሆኑት ህይወታቸዉ ያልፋል ተባለ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

በአገራችን ከሚወለዱ 1ሺህ ህጻናት 26 የሚሆኑት ህይወታቸዉ ያልፋል ተባለ፡፡

ይህንን ቁጥር ወደ 12 በመቶ ለመቀነስ እቅድ መያዙንም ሰምተናል፡፡ የጤና ሚኒስትሩ ዶክተር ደረጄ ድጉማ፤ በአገራችን የእናቶችና ህፃናትን ሞት ለመቀነስ በርካታ...
Read More
የንግድ ውድድር እና የሸማቾች ጥበቃ አዋጅ መሻሻያ ሊደረግለት ነው።
የሀገር ውስጥ ዜና

የንግድ ውድድር እና የሸማቾች ጥበቃ አዋጅ መሻሻያ ሊደረግለት ነው።

በሸማቾች ላይ የሚፈፀምን የመብት ጥሰት ምላሽ ይሰጣል የተባለ የንግድ ውድድር እና የሸማቾች ጥበቃ አዋጅ መሻሻያ ሊደረግለት መሆኑ ተገልጿል። ይህን ያሉት...
Read More
የተሻሻሉ የቡና ምርጥ ዘሮችን ማቅረቡን የቡናና ሻይ ባለስልጣን አስታወቀ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

የተሻሻሉ የቡና ምርጥ ዘሮችን ማቅረቡን የቡናና ሻይ ባለስልጣን አስታወቀ፡፡

የኢትዮጵያ ቡናና ሻይ ባለስልጣን 49 የተሻሻሉ የቡና ምርጥ ዘሮችን ማቅረቡን ለጣቢያችን አስታዉቋል፡፡ ከኢትዮ ኤፍኤም ጋር ቆይታ ያደረጉት የኢትዮጵያ ቡናና ሻይ...
Read More
እስራኤል በጋዛ ሰርጥ በሐማስ ላይ “ውጊያዋን በሙሉ ኃይል ጀምራለች” አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ቤንያሚን ኔታንያሁ
የውጭ ዜና

እስራኤል በጋዛ ሰርጥ በሐማስ ላይ “ውጊያዋን በሙሉ ኃይል ጀምራለች” አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ቤንያሚን ኔታንያሁ

ከ400 በላይ ፍልስጤማውያን መገደላቸው ሪፖርት የተደረገበትን የጋዛ ጥቃት ገና የመጀመሪያው እንደሆነ የእስራኤል ጠቅላይ ሚኒስትር ቤንያሚን ኔታንያሁ ተናገሩ። እስራኤል በጋዛ ሰርጥ...
Read More
ፕሬዝደንት ቭላድሚር ፑቲን አስቸኳይ የተኩስ አቁም ስምምነትን አልቀበልም አሉ
የውጭ ዜና

ፕሬዝደንት ቭላድሚር ፑቲን አስቸኳይ የተኩስ አቁም ስምምነትን አልቀበልም አሉ

ፕሬዝደንት ቭላድሚር ፑቲን በፍጥነት ተግባራዊ ይደረግ የተባለውን የተኩስ አቁም ስምምነት አልቀበልም ብለው ነገር ግን የዩክሬንን የኃይል ማመንጫዎች ላለምታት ቃል ገቡ።...
Read More
የተባበሩት መንግስታት እስራኤል በጋዛ ባደረሰችዉ ጥቃት መደንገጡን ገለጸ፡፡
የውጭ ዜና

የተባበሩት መንግስታት እስራኤል በጋዛ ባደረሰችዉ ጥቃት መደንገጡን ገለጸ፡፡

ዋና ጸሃፊዉ አንቶኒዮ ጉተሬዝ በፍጥነት የተኩስ አቁም ስምምነት እንዲደረግ እና ታጋቾችም እንዲለቀቁ ጠይቀዋል፡፡ ሴቶች እና ህጻናትን ጨምሮ ከ4መቶ በላይ ፍልስጤማዊያን...
Read More
የእስራኤል ጦር ነዋሪዎች ከጋዛ ለቀዉ እንዲወጡ ግዳጅ ማስቀመጡ ተነገረ
የውጭ ዜና

የእስራኤል ጦር ነዋሪዎች ከጋዛ ለቀዉ እንዲወጡ ግዳጅ ማስቀመጡ ተነገረ

ጦሩ በጋዛ ከባድ ጥቃት ካደረሰ በኋላ ነዋሪዎች ለቀዉ እንዲወጡ አዟል፡፡ የእስራኤል ጦር ቢያንስ ከ4 መቶ በላይ ፍልስጤማውያንን ከገደለ እና 5መቶ62...
Read More
በአዲስ አበባ የቡና ዋጋ በከፍተኛ ሁኔታ ጨመረ።
የሀገር ውስጥ ዜና

በአዲስ አበባ የቡና ዋጋ በከፍተኛ ሁኔታ ጨመረ።

ለቡና ዋጋ መጨመር የግብይት ሰንሰለቶች ጤናማ አለመሆን በምክንያትነት ተቀምጧል፡፡ ባለፈው አንድ ወር ውስጥ በምርት ገበያ የቡና ዋጋ በዕጥፍ መጨመሩን ኢትዮ...
Read More
በዩኤስ ኤድ ድጋፍ መቋረጥ ምክንያት 8 አገራት የኤችአይቪ መድኃኒት ዕጥረት እንደሚያጋጥማቸዉ ተገለጸ፡፡
የውጭ ዜና

በዩኤስ ኤድ ድጋፍ መቋረጥ ምክንያት 8 አገራት የኤችአይቪ መድኃኒት ዕጥረት እንደሚያጋጥማቸዉ ተገለጸ፡፡

የኤችአይቪ መድኃኒት ዕጥረት ያጋጥማቸዋል ሲል የዓለም ጤና ድርጅት ከጠቀሳቸዉ አገራት መካከል 6ቱ በአፍሪካ ይገኛሉ፡፡ ድርጅቱ በኤችአይቪ ፕሮግራሞች ላይ የሚፈጠር መስተጓጎል...
Read More
በሱዳን ዘምዘም የመጠለያ ካምፕ አቅራቢያ እየተደረገ ያለው ጦርነት በንጹሃን ላይ ጉዳት እያስከተለ ነዉ ሲል ተመድ ገለጸ፡፡
የውጭ ዜና

በሱዳን ዘምዘም የመጠለያ ካምፕ አቅራቢያ እየተደረገ ያለው ጦርነት በንጹሃን ላይ ጉዳት እያስከተለ ነዉ ሲል ተመድ ገለጸ፡፡

በሱዳን የቀጠለው የመንግስት ጦርና የፈጥኖ ደራሽ ሃይሎች ጦርነት በዘምዘም መጠለያ ካምፕ አካባቢ መደረጉ አደገኛ እንደሆነ የመንግስታቱ ድርጅት ገልጿል፡፡ የተባበሩት መንግስታት...
Read More
ከፍተኛ ድምጽ እየለቀቁ ነው የተባሉ 50 የምሽት እና የቀን መዝናኛ ክበቦች መታሸጋቸው ተነግሯል፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

ከፍተኛ ድምጽ እየለቀቁ ነው የተባሉ 50 የምሽት እና የቀን መዝናኛ ክበቦች መታሸጋቸው ተነግሯል፡፡

ቅጣቱ 915 ሺ ብር ሲሆን ከነዚህም 50 ቤቶች ታሽገዋል ተብሏል። የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር አከባቢ ጥበቃ ባለስልጣን በከተማ አስተዳደር ባለፉት...
Read More
ሳፋሪኮም ኢትዮጵያ በባህርዳር ከተማ ዝቅተኛ ገቢ ላላቸዉ ቤተሰቦች የጤና መድህን ሽፋን ድጋፍ ማድረጉን ገለጸ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

ሳፋሪኮም ኢትዮጵያ በባህርዳር ከተማ ዝቅተኛ ገቢ ላላቸዉ ቤተሰቦች የጤና መድህን ሽፋን ድጋፍ ማድረጉን ገለጸ፡፡

በባህርዳር እና ጎንደር ከተሞች ለሚገኙ ትምህርት ቤቶች የ 6ወራት የነጻ ኢንተርኔት አገልግሎት መስጠቱንም አስታዉቋል፡፡ በሁለቱ ከተሞች ለሚገኙ 5 ትምህርት ቤቶች...
Read More
በሀገራችን የሚሰበሰበው የደም መጠን ከህዝቡ ቁጥር አንፃር አነስተኛ ነው ተባለ
የሀገር ውስጥ ዜና

በሀገራችን የሚሰበሰበው የደም መጠን ከህዝቡ ቁጥር አንፃር አነስተኛ ነው ተባለ

የኢትዮጵያ የደም እና ህብረ ህዋስ ባንክ አገልግሎት በደም ፍላጎትና አቅርቦት መካከል ክፍተት መኖሩን ገልጹዋል፡፡ ይህን የአቅርቦት እና የፍላጎት አለመጣጣም ችግርን...
Read More
እስራኤል በአንድ ምሽት ብቻ በጋዛ ላይ በፈጸመችው የአየር ጥቃት ከ300 በላይ ሰዎች መገደላቸው ተገለጸ
የውጭ ዜና

እስራኤል በአንድ ምሽት ብቻ በጋዛ ላይ በፈጸመችው የአየር ጥቃት ከ300 በላይ ሰዎች መገደላቸው ተገለጸ

ሃማስ እንዳስታወቀው እስራኤል ምሽቱን በፈጸመችው የአየር ጥቃት ቢያንስ 3 መቶ ሰላሳ ሰዎች ሞተዋል፡፡ የእስራኤል ጦር እንደገለጸው ከሃማስ ጋር ሲደረግ የነበረው...
Read More
የተባበሩት መንግስታት የፀጥታው ምክር ቤት የአፍጋኒስታን ተልዕኮ ግዳጁን ለ1 አመት አራዘመ
የውጭ ዜና

የተባበሩት መንግስታት የፀጥታው ምክር ቤት የአፍጋኒስታን ተልዕኮ ግዳጁን ለ1 አመት አራዘመ

የተባበሩት መንግስታት የፀጥታው ምክር ቤት በአፍጋኒስታን ያለውን የእርዳታ ተልእኮ ተግባርና ቅድሚያ የሚሰጣቸውን ጉዳዮች ሳይለውጥ የቆይታ ጊዜውን በሙሉ ድምፅ አራዝሟል። የውሳኔ...
Read More