ዜና
የንጉስ ቻርልስ የፓርላማ ንግግር በእንግሊዝ እየተጠበቀ ነዉ።
የተባበሩት መንግስታት “የፍልስጤም ስደተኞች ኤጀንሲ”ን እንደ አሸባሪ ድርጅት’ ለመፈረጅ የተደረጉ ሙከራዎችን የአውሮፓ ህብረ ውድቅ አደረገ፡፡
የእንግሊዝ ብሔራዊ ቡድን አሰልጣኝ ጋሪዝ ሳውዝጌት በራሳቸው ፈቃድ ኃላፊነታቸውን ለቀቁ፡፡
በመልካም ስነ ምግባር የታነጸ ትውልድን ለመፍጠር የስልጠና ማዕከልና እና የሱስ ማገገሚያ ሆስፒታል በግንባታ ላይ ናቸው—–የኢትዮጵያ አዲስ ኪዳን ካህናት ቤተክርስቲያን
በባንግላዴሽ የመንግስትን የስራ ኮታ በመቃወም በተነሳ ግጭት 100 ያህል ሰዎች ላይ ጉዳት ደርሷል።
ስለ ሾተላይ ማወቅ ያለብን ጉዳይ
የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ዋና ጸሀፊ አንቶኒዮ ጉቴሬዝ በጋዛ የሚገኝ የትኛዉም ስፍራ ደህንነቱ የተጠበቀ አይደለም ብለዋል፡፡
ከደረጃ በታች በሚያመርቱ የፕላስቲክ ፋብሪካዎች ላይ ርምጃ መውሰዱን የአዲስ አበባ ከተማ አሥተዳደር አካባቢ ጥበቃ ባለስልጣን አስታውቋል፡፡
በድሬደዋ በትራፊክ አደጋ የ11 ሰዎች ሕይወት አለፈ፡፡
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ንግድ ቢሮ በ2016 በጀት አመት በተለያዩ ጥፋቶች ላይ ገብተው ትግኝተዋል ባላቸው 50 ሺ 6 መቶ 5 የሚሆኑ ነጋዴዎች ላይ አስተዳደራዊ እርምጃ ወስጃለው አለ፡፡
250 በላይ አሽከርካሪዎች አላግባብ መንገድን በመጠቀም መቀጣታቸው ተነገረ፡፡
ኤለን መስክ ከግድያ ሙከራ ማምለጡን ተናገረ
በኢትዮጵያ በአቬሽን ዘርፍ እየሰሩ ያሉ የህግ ባለሙያዎች ከሁለት አይበልጡም ተባለ።
የአሜሪካዉ ፕሬዝዳንት ጆባይደን በትራምፕ ላይ የተሞከረዉን የግድያ ሙከራ ተከትሎ የፖለቲካዉ ውጥት እንዲቀንስ ጥሪ አቀረቡ ፡፡
የህጻናት አስም
የትግራይ ክልል ከ2መቶ ሺህ በላይ ለሚሆኑ ዜጎች የስራ ዕድል ለመፍጠር ዕቅድ ቢኖረኝም ማሳካት አልቻልኩኝም አለ፡፡
የዋግኽምራ ብሄረሰብ አስተዳደር ዞን የተከሰቱ ወረርሽኞችን እየተቆጣተርኩኝ ነው አለ ::
የህዝብ ክምችት በሚበዛባቸው አምስት ቦታዎች ላይ 250 አውቶቢሶች ተመደቡ።
ከ4መቶ በላይ ሰዎች ከህልፈተ ህይወት በኋላ የአይን ብሌናቸውን ለመለገስ ቃል ገብተዋል ተባለ
ለሳምንታት በሕዝብ ተቃውሞ ስትናጥ የከረመችው ኬንያ ፕሬዝደንት የካቢኔ ሚኒስትሮቻቸውን በተኑ።
