ዜና

‹‹ስራ በዝቶብኛል››በሚል ሰበብ ህፃናትን ሆድ የሚያለሰልስ መድኃኒት ስታበላ የነበረች መምህርት በቁጥጥር ስር ዋለች፡፡
የውጭ ዜና

‹‹ስራ በዝቶብኛል››በሚል ሰበብ ህፃናትን ሆድ የሚያለሰልስ መድኃኒት ስታበላ የነበረች መምህርት በቁጥጥር ስር ዋለች፡፡

በአሜሪካ ኢሊኖይ ግዛት የምትገኝ የ23 ዓመቷ የመዋለ ህፃናት መምህርት ይዘል ጄ. ጄ፤ስራዋን ለማቅለልና ህፃናቱን ወደ ቤታቸው እንዲሄዱ ሰበብ ለመፍጠር ሆድ...
Read More
ፕሬዝዳንት ኤርዶዋን ከ10 አመታት በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ ኢትዮጵያን ሊጎበኙ ነው
የውጭ ዜና

ፕሬዝዳንት ኤርዶዋን ከ10 አመታት በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ ኢትዮጵያን ሊጎበኙ ነው

የቱርኩ ፕሬዝዳንት ረጀብ ጠይፕ ኤርዶዋን ወደ ኢትዮጵያ የሚገቡት ከ10 አመት በኋላ ነው ። ይህ ጉብኝት በሁለቱ ሀገራት መካከል በኢትዮጵያ የቱርክ...
Read More
ትራምፕ በኢራን የኒውክሌር ድርድር ላይ በተዘዋዋሪ እንደሚሳተፉ ገለጹ
የውጭ ዜና

ትራምፕ በኢራን የኒውክሌር ድርድር ላይ በተዘዋዋሪ እንደሚሳተፉ ገለጹ

ዶናልድ ትራምፕ ዛሬ በጄኔቫ በሚጀመረው በኢራን እና በዩናይትድ ስቴትስ መካከል በሚካሄደው ድርድር ላይ በተዘዋዋሪ እንደሚሳተፉ ተናግረዋል። በስዊዘርላንድ የሚካሄደው ይህ ሁለተኛው...
Read More
ቻይና ለካናዳ ዜጎች ያለ ቪዛ የመግባት መብት ሰጠች
የውጭ ዜና

ቻይና ለካናዳ ዜጎች ያለ ቪዛ የመግባት መብት ሰጠች

የካናዳዉ ጠቅላይ ሚኒስትር ማርክ ካርኒ ከቻይና ጋር ያለንን ግንኙነት እያደስን ነው ብለዋል፡፡ በአዲሱ ስትራቴጂካዊ አጋርነታችን መሠረት ቻይና ለካናዳውያን ያለ ቪዛ...
Read More
ፕሬዝዳንት ሙሴቬኒ ግርማ ዋቄን የኡጋንዳ አየር መንገድ ጊዜያዊ ዋና ስራ አስፈጻሚ አድርገው ሾሙ
የውጭ ዜና

ፕሬዝዳንት ሙሴቬኒ ግርማ ዋቄን የኡጋንዳ አየር መንገድ ጊዜያዊ ዋና ስራ አስፈጻሚ አድርገው ሾሙ

የኡጋንዳው ፕሬዝዳንት ዩዌሪ ካጉታ ሙሴቬኒ፣ በአየር መንገዱ ውስጥ የታዩ የ"አመራር እና የአስተዳደር ድክመቶችን" ለመቅረፍ የቀድሞውን የኢትዮጵያ አየር መንገድ ዋና ስራ...
Read More
መንግሥት 90 በመቶ እየደጎመ ያስቀጠለው የስፖርት ዘርፍ ራሱን እንዲችል የስፖርት ፈንድ ሊቋቋም መሆኑ ተገለፀ
የሀገር ውስጥ ዜና

መንግሥት 90 በመቶ እየደጎመ ያስቀጠለው የስፖርት ዘርፍ ራሱን እንዲችል የስፖርት ፈንድ ሊቋቋም መሆኑ ተገለፀ

የባህልና ስፖርት ሚኒስቴር የሥራ ኃላፊዎች የስፖርት ልማትና አስተዳደር አዋጅን በተመለከተ ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በሰጡት ማብራሪያ፤ አዋጭ ስልት ተቀይሶ ስፖርት...
Read More
የኢራን አብዮታዊ ዘብ ወታደራዊ ልምምድ ጀመረ
የውጭ ዜና

የኢራን አብዮታዊ ዘብ ወታደራዊ ልምምድ ጀመረ

የኢራን አብዮታዊ ዘብ በአገሪቱ ላይ ሊቃጣ የሚችል ወደታራዊ ጥቃትን ለመከላከል ያለውን ዝግጁነት ለመፈተሽ ቁልፍ በሆነው የሆርሙዝ ሰርጥ ልምምድ ማድረግ መጀመሩን...
Read More
የኢራን አብዮታዊ ዘብ ወታደራዊ ልምምድ ጀመረ
የውጭ ዜና

የኢራን አብዮታዊ ዘብ ወታደራዊ ልምምድ ጀመረ

የኢራን አብዮታዊ ዘብ በአገሪቱ ላይ ሊቃጣ የሚችል ወደታራዊ ጥቃትን ለመከላከል ያለውን ዝግጁነት ለመፈተሽ ቁልፍ በሆነው የሆርሙዝ ሰርጥ ልምምድ ማድረግ መጀመሩን...
Read More
ታላቁ የረመዷን ጾም ጨረቃ ነገ ማክሰኞ ከታየች ረቡዕ ጨረቃ ካልታየች ደግሞ ሐሙስ የካቲት 12 ይጀምራል።
የሀገር ውስጥ ዜና

ታላቁ የረመዷን ጾም ጨረቃ ነገ ማክሰኞ ከታየች ረቡዕ ጨረቃ ካልታየች ደግሞ ሐሙስ የካቲት 12 ይጀምራል።

ታላቁን የረመዳን ወር ምክንያት በማድረግ የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ፕሬዚዳንት ሸይኽ ሐጂ ኢብራሂም ቱፋ መልዕክት አስተላልፈዋል። ረመዳን ከአምስቱ...
Read More
የአፍሪካ ኅብረት ባርነትንና ቅኝ ግዛትን በሰው ልጅ ላይ እንደተፈጸሙ ወንጀሎች የሚገልጽ የውሳኔ ሐሳብ አጸደቀ
የሀገር ውስጥ ዜና

የአፍሪካ ኅብረት ባርነትንና ቅኝ ግዛትን በሰው ልጅ ላይ እንደተፈጸሙ ወንጀሎች የሚገልጽ የውሳኔ ሐሳብ አጸደቀ

በአዲስ አበባ ለሁለት ቀናት በተካሄደው ጉባኤ ላይ የተሳተፉት የአፍሪካ ኅብረት መሪዎች፤ ባርነትን፣ ከቀዬ ማፈናቀልን እና ቅኝ ግዛትን እንደ ዘር ማጥፋት...
Read More
ጣሊያን በአየር ንብረት አደጋ ለተጠቁ አገራት የዕዳ ክፍያ እንዲያቆዩ እንደምትፈቅድ ገለጸች
የሀገር ውስጥ ዜና

ጣሊያን በአየር ንብረት አደጋ ለተጠቁ አገራት የዕዳ ክፍያ እንዲያቆዩ እንደምትፈቅድ ገለጸች

የጣሊያን ጠቅላይ ሚኒስትር ጆርጂያ ሜሎኒ፤ ጣሊያን እና አፍሪካውያን አጋሮቿ የቅርብ ጊዜ ውይይታቸውን በአህጉሪቱ የዕዳ ጫና ላይ ማድረጋቸውን ገልጸዋል፡፡ ጣሊያን አገራት...
Read More
የተባበሩት አረብ ኤምሬትስ የመንግሥት ሚኒስትር ሼክ ሻክቡት ቢን ናህያን አል ናህያን አዲስ አበባ በተካሄደው የአፍሪካ ኅብረት ጉባኤ ላይ ተሳትፈዋል።
የሀገር ውስጥ ዜና

የተባበሩት አረብ ኤምሬትስ የመንግሥት ሚኒስትር ሼክ ሻክቡት ቢን ናህያን አል ናህያን አዲስ አበባ በተካሄደው የአፍሪካ ኅብረት ጉባኤ ላይ ተሳትፈዋል።

ሼክ ሻክቡት ቢን ናህያን አል ናህያን በጉባኤው ላይ ባደረጉት ንግግር፤‹‹ከአፍሪካ ጋር ያለን ግንኙነት በቀይ ባሕርና በህንድ ውቅያኖስ በኩል ላለፉት አሥርት...
Read More
በሳዑዲ ዓረቢያ በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ ያሉ ከ2 ሺህ በላይ ኢትዮጵያውያን ወደ ሀገራቸው ተመለሱ
የሀገር ውስጥ ዜና

በሳዑዲ ዓረቢያ በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ ያሉ ከ2 ሺህ በላይ ኢትዮጵያውያን ወደ ሀገራቸው ተመለሱ

በሳዑዲ ዓረቢያ በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ የነበሩ 2 ሺህ 3መቶ1 ኢትዮጵያውያን ወደ ሀገራቸው ተመልሰዋል፡፡ ‎በሳምንቱ ውስጥ በተደረገ 8 ዙር በረራ ከተመለሱት...
Read More
”ኢትዮጵያውያን የምንተፋፈረው ጉረኞች ስለሆንን ነው” ሺ አለቃ ኃይሌ ገብረስላሴ
የሀገር ውስጥ ዜና

”ኢትዮጵያውያን የምንተፋፈረው ጉረኞች ስለሆንን ነው” ሺ አለቃ ኃይሌ ገብረስላሴ

ሺ አለቃ ኃይሌ ገብረስላሴ ስራ ሳይንቅ በሚሰራበት ወቅትም ሆነ ብክነትን ለማስቀረት በሚያደርገው ጥረት ”እንዴት እዚህ ትገኛለህ” የሚል አስተያየት እንደሚሰጠው ገልጿል፡፡...
Read More
ከ940 ሚሊዮን ብር በላይ የተገነቡ አራት የፀሃይ ኃይል ፕሮጀክቶች ተመረቁ!
የሀገር ውስጥ ዜና

ከ940 ሚሊዮን ብር በላይ የተገነቡ አራት የፀሃይ ኃይል ፕሮጀክቶች ተመረቁ!

በሶማሌ ክልል ከ940 ሚሊዮን ብር በላይ የተገነቡ አራት የፀሃይ ኃይል ፕሮጀክቶች ተመረቀው 24 ሰዓት አገልግሎት መሰጠት ጀምረዋል፡፡ በሶማሌ ክልል ስምንት...
Read More
በ100 ሚሊዮን ዶላር የዝርፊያ ወንጀል ከተሳተፉት ውስጥ አንዱ ናቸው የተባሉት የዩክሬን ባለስልጣን ከአገር ለመውጣት ሲሞክሩ በቁጥጥር ስር ዋሉ
የውጭ ዜና

በ100 ሚሊዮን ዶላር የዝርፊያ ወንጀል ከተሳተፉት ውስጥ አንዱ ናቸው የተባሉት የዩክሬን ባለስልጣን ከአገር ለመውጣት ሲሞክሩ በቁጥጥር ስር ዋሉ

የዩክሬን የቀድሞ የኢነርጂ ሚኒስትር አገሪቱን ለቅቀው ለመውጣት ሲሞክሩ በቁጥጥር ሥር መዋላቸውን ባለሥልጣናት ተናገሩ። ባለፈው ዓመት በሙስና ቅሌት ስማቸው ከተጠቀሱት ባለሥልጣናት...
Read More
ትናንትና በስፔን ሲቪያ በተደረገው 41ኛው የግማሽ ማራቶን ውድድር በወንዶቹ ምድብ ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ተከታትለው በመግባ አሸንፈዋል፡፡
ስፖርት

ትናንትና በስፔን ሲቪያ በተደረገው 41ኛው የግማሽ ማራቶን ውድድር በወንዶቹ ምድብ ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ተከታትለው በመግባ አሸንፈዋል፡፡

አትሌት ሹራ ቂጣታ እና አስራር ሀይረዲን እስከ መጨረሻዋ መስመር ድረስ ያደረጉት ትንቅንቅ የበርካቶችን ቀልብ የሳበ ነበር፡፡ ሁለቱም 2፡03.59 በሆነ እኩል...
Read More
ትናንት በስፔን ባርሴሎና በተካሄደው የግማሽ ማራቶን ውድድር ሐጎስ ገብረሕይወት አሸንፏል፡፡
ስፖርት

ትናንት በስፔን ባርሴሎና በተካሄደው የግማሽ ማራቶን ውድድር ሐጎስ ገብረሕይወት አሸንፏል፡፡

አትሌቱ ከፍተኛ ብቃቱን ባሳየበት በዚህ ውድድር ርቀቱን ለመጨረስ የፈጀበት ጊዜ 58:05 ነው፡፡ ይህም በርቀቱ የ2026 ፈጣኑ ሰዓት ሆኖ ተመዝግቦለታል፡፡ 2ኛ...
Read More
አፍሪካ የመጪው ዘመን የጣዕም ልኬት ትሆናለች – ማርከስ ሳሙኤልሰን
የሀገር ውስጥ ዜና

አፍሪካ የመጪው ዘመን የጣዕም ልኬት ትሆናለች – ማርከስ ሳሙኤልሰን

ዝነኛው ኢትዮጵያዊ ሼፍ ማርከስ ሳሙኤልሰንከሲ.ኤን.ኤኗ ላሪ ማዶዎ ጋር ባደረገው ቆይታ “የድንቅ ምግቦች ባለቤት መሆናችንን እናውቃለን" ብሏል። "ምግባችን ጣፋጭ እንዲሁም ከመንፈሳችን...
Read More
ለመስኖ አገልግሎት የሚዉል ትራንስፎርመር ላይ ስርቆት መፈፀሙን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ገለፀ
የሀገር ውስጥ ዜና

ለመስኖ አገልግሎት የሚዉል ትራንስፎርመር ላይ ስርቆት መፈፀሙን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ገለፀ

በአዳማ ሪጅን አርሲ ዞን ጄጁ ወረደ ዶኒ ቀበሌ ውስጥ በሚገኘው" ተስፈ ህይወት" አካባቢ ለመስኖ አገልግሎት የሚውል 200 ኪ.ቮ.አ/15 ኪ.ቮ.አ ትራንስፎርመር...
Read More
1 … 44 45 46 47 48 … 363