ዜና

የፕሬዝዳንት ትራምፕ አዲስ የ10 በመቶ ዓለም አቀፍ ቀረጥ በሥራ ላይ ዋለ
የውጭ ዜና

የፕሬዝዳንት ትራምፕ አዲስ የ10 በመቶ ዓለም አቀፍ ቀረጥ በሥራ ላይ ዋለ

የዩናይትድ ስቴትስ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ባለፈው ዓርብ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ጥለውት የነበረውን ሰፊ የገቢ ዕቃዎች ቀረጥ ውድቅ ካደረገ በኋላ፤ አዲሱ...
Read More
የወር አበባ ንፅህና መጠበቂያ ምርቶች ከቀረጥ ነፃ እንዲገቡ የሚያስችል ሀገር አቀፍ ጥናት እየተካሄደ ነው ተባለ
የሀገር ውስጥ ዜና

የወር አበባ ንፅህና መጠበቂያ ምርቶች ከቀረጥ ነፃ እንዲገቡ የሚያስችል ሀገር አቀፍ ጥናት እየተካሄደ ነው ተባለ

የተዋልዶ ጤና አገልግሎት ሰጭ ድርጅቶች ማህበራት ህብረት ዋና ስራ አስኪያጅ አቶ አበበ ከበደ፥የሴት ተማሪዎችን የትምህርት ተሳትፎ ለማሳደግና ጤናቸውን ለመጠበቅ የወር...
Read More
አብዛኞቹ ኢንተርፕራይዞች የደረጃ ሽግግር ለማድረግ ፍላጎት እንደማያሳዩ ተነገረ
የሀገር ውስጥ ዜና

አብዛኞቹ ኢንተርፕራይዞች የደረጃ ሽግግር ለማድረግ ፍላጎት እንደማያሳዩ ተነገረ

በኢትዮጵያ ያሉ ከጥቃቅን ወደ አነስተኛ ከአነስተኛም ወደ ከፍተኛ ኢንተርፕራይዝ የደረጃ ሽግግር ማድረግ የማይፈልጉ ኢንተርፕራይዞች እንዳሉ የኢትዮጵያ ኢንተርፕራይዝ ልማት ነግሮናል። ከጣቢያችን...
Read More
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ በአማራ እና በትግራይ ክልላዊ መንግሥታት አከራካሪ የሆኑት ምርጫ ክልሎችን በተመለከተ ውሣኔ አስተላለፈ።
የሀገር ውስጥ ዜና

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ በአማራ እና በትግራይ ክልላዊ መንግሥታት አከራካሪ የሆኑት ምርጫ ክልሎችን በተመለከተ ውሣኔ አስተላለፈ።

የምርጫ ቦርድ የውሳኔ ሐሳብ እንደሚከተለው ቀርቧል፦ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ በ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ የጊዜ ሠሌዳ ላይ በተመለከተው መሠረት ጥር 22...
Read More
በሜክሲኮ የዕፅ አዘዋዋሪው ኤል ሜንቾ መገደልን ተከትሎ ከፍተኛ አመጽ ተቀሰቀሰ
የውጭ ዜና

በሜክሲኮ የዕፅ አዘዋዋሪው ኤል ሜንቾ መገደልን ተከትሎ ከፍተኛ አመጽ ተቀሰቀሰ

በሜክሲኮ በከፍተኛ ሁኔታ የሚፈለገውን የዕፅ አዘዋዋሪ በቁጥጥር ስር ለማዋል በተካሄደ ዘመቻ መገደሉን ተከትሎ በሀገሪቱ የጥቃት ማዕበል ተቀስቅሷል። ‹‹ኤል ሜንቾ››በሚል ቅጽል...
Read More
የመሬት የተፈጥሮ ሞገድ መጨመር የእንቅልፍ መዛባትና የራስ ምታት ሊያስከትል እንደሚችል ተጠቆመ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

የመሬት የተፈጥሮ ሞገድ መጨመር የእንቅልፍ መዛባትና የራስ ምታት ሊያስከትል እንደሚችል ተጠቆመ፡፡

‹‹የመሬት የልብ ትርታ›› በመባል የሚታወቀው የሹማን ሬዞናንስ (Schumann Resonance) የንዝረት መጠን በየካቲት ወር ባልተለመደ ሁኔታ መጨመሩን የጠፈር አየር ሁኔታ ተቆጣጣሪዎች...
Read More
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የድህረ ክፍያ ተጠቃሚ ደንበኞች ባሉበት ቦታ ሆነው የፍጆታ ሂሳባቸውን ማወቅ የሚችሉበትን አሰራር በሙከራ ደረጃ አስጀምሯል፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የድህረ ክፍያ ተጠቃሚ ደንበኞች ባሉበት ቦታ ሆነው የፍጆታ ሂሳባቸውን ማወቅ የሚችሉበትን አሰራር በሙከራ ደረጃ አስጀምሯል፡፡

የተቋሙ የኮሙኒኬሽን ስራ አስፈጻሚ አንዋር አብራር እንዳሉት÷ የተጀመረው አሰራር ከድህረ ክፍያ ተጠቃሚ ደንበኞች የሚነሱ ቅሬታዎችን ለመቅረፍ ያስችላል፡፡ ከደንበኞች የሚነሱ ቅሬታዎችን...
Read More
የሱዳን ፈጥኖ ደራሽ ኃይል በዳርፉር ሌላ ከተማ መቆጣጠሩን ገለጸ
የውጭ ዜና

የሱዳን ፈጥኖ ደራሽ ኃይል በዳርፉር ሌላ ከተማ መቆጣጠሩን ገለጸ

ፈጥኖ ደራሽ ኃይሉ ከመደበኛው ጦር ጋር እያካሄደዉ ባለው ጦርነት ሌላ ከተማ መያዙን አስታውቋል። በርካታ ሚዲያዎች በሰሜን ዳርፉር ግዛት ከቻድ ጋር...
Read More
የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን በተሰጠው ተጨማሪ ስምንት ወራት ዉስጥ የሚያከናዉናቸዉን ተግባራት ይፋ አደረገ
የሀገር ውስጥ ዜና

የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን በተሰጠው ተጨማሪ ስምንት ወራት ዉስጥ የሚያከናዉናቸዉን ተግባራት ይፋ አደረገ

የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የካቲት 11 ቀን 2018 ዓ.ም ባካሄደው አስቸኳይ ስብሰባ፤ ኮሚሽኑ ያልተከናወኑ ተግባራትን እንዲያጠናቅቅ የሥራ ዘመኑን ለተጨማሪ 8...
Read More
ትናንት በእንግሊዝ በተካሄደው የሴቶች የኤፍ.ኤ ካፕ ሩብ ፍፃሜ ጨዋታ የቼልሲ እንስቶች የማን.ዩናይትድ አቻቸውን 2-1 አሸንፈዋል።
ስፖርት

ትናንት በእንግሊዝ በተካሄደው የሴቶች የኤፍ.ኤ ካፕ ሩብ ፍፃሜ ጨዋታ የቼልሲ እንስቶች የማን.ዩናይትድ አቻቸውን 2-1 አሸንፈዋል።

ሁለቱ ቡድኖች መደበኛውን የጨዋታ ክፍለ ጊዜ 1-1 ነበር ያጠናቀቁት። የሰማያዊዎቹ የአሸናፊነት ጎል የተመዘገበችው በጭማሪ ሰዓት 99ኛው ደቂቃ ላይ ነበር። የጎሏ...
Read More
ሶማሊላንድ እውቅና ለማግኘት በምታደርገዉ ጥረት ለአሜሪካ የማዕድን ቁፋሮ ዕድል እንደምትሰጥ ገለጸች
የውጭ ዜና

ሶማሊላንድ እውቅና ለማግኘት በምታደርገዉ ጥረት ለአሜሪካ የማዕድን ቁፋሮ ዕድል እንደምትሰጥ ገለጸች

ሶማሊላንድ ዓለም አቀፍ እውቅና ለማግኘት የምታደርገውን ጥረት በመቀጠል፤ ለአሜሪካ የማዕድን ሀብቶቿን እና የወታደራዊ ካምፖቿን የመጠቀም ዕድል ለመስጠት ፈቃደኛ መሆኗን አስታውቃለች።...
Read More
የቀድሞው ልዑል አንድሪው በኤፕስታይን ፋይሎች ውስጥ በተገለጹ መረጃዎች ምክንያት በእንግሊዝ ፖሊስ ቁጥጥር ስር ዋሉ
የውጭ ዜና

የቀድሞው ልዑል አንድሪው በኤፕስታይን ፋይሎች ውስጥ በተገለጹ መረጃዎች ምክንያት በእንግሊዝ ፖሊስ ቁጥጥር ስር ዋሉ

አንድሪው ማውንትባተን-ዊንዘር ወይም ልዑል አንድሪው በመንግሥት የሥራ ኃላፊነት ላይ እያሉ አግባብ ያልሆነ ድርጊት ፈጽመዋል በሚል ጥርጣሬ በቁጥጥር ስር ውለዋል። ይህም...
Read More
የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ምርመራ በዳርፉር ኤል-ፋሽር ከተማ የዘር ማጥፋት ወንጀል መፈጸሙን የሚያሳዩ ማስረጃዎችን አገኘ
የውጭ ዜና

የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ምርመራ በዳርፉር ኤል-ፋሽር ከተማ የዘር ማጥፋት ወንጀል መፈጸሙን የሚያሳዩ ማስረጃዎችን አገኘ

በኤል-ፋሽር በተካሄደው የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ምርመራ፤ ከተማዋ ለረጅም ጊዜ በተከበበችበት እና በመጨረሻም በቁጥጥር ስር በዋለችበት ወቅት የተፈጸሙ ድርጊቶች እንደ ዘር...
Read More
ኦክሽን ኢትዮጵያ አዲስ የዲጂታል ጨረታ ወኪሎች (DAA) ፕሮግራም ይፋ ሊያደርግ ነው
የሀገር ውስጥ ዜና

ኦክሽን ኢትዮጵያ አዲስ የዲጂታል ጨረታ ወኪሎች (DAA) ፕሮግራም ይፋ ሊያደርግ ነው

ኦክሽን ኢትዮጵያ አክሲዮን ማኅበር በኢትዮጵያ የዲጂታል ግብይትን ይበልጥ ለማሳለጥ ያለመ "Digital Auction Agent" (DAA) የተሰኘ አዲስ ፕሮግራም በይፋ ሊጀምር መሆኑን...
Read More
የፖለቲካ ፓርቲዎች አካል ጉዳተኞችን በገቢ ምንጭነት እንዳይጠቀሙባቸው ተጠየቀ
የሀገር ውስጥ ዜና

የፖለቲካ ፓርቲዎች አካል ጉዳተኞችን በገቢ ምንጭነት እንዳይጠቀሙባቸው ተጠየቀ

የፖለቲካ ፓርቲዎች ለአካል ጉዳተኞች የሚሰጠውን የመንግሥት የገንዘብ ድጋፍ ለማግኘት ብቻ አካል ጉዳተኛ ያልሆኑ ሰዎችን እንደ አካል ጉዳተኛ አድርገው የመመዝገብና እውነተኛ...
Read More
ለምግብና ለመጠለያ ሲል ራሱን ያሳሰረው ሩሲያዊ
የውጭ ዜና

ለምግብና ለመጠለያ ሲል ራሱን ያሳሰረው ሩሲያዊ

​በሩሲያ ባሽኮርቶስታን ግዛት የሚኖረውና በ20ዎቹ ዕድሜ ውስጥ የሚገኘው "ኦሌግ"፣ ሥራ አጥቶ መኖር ስለከበደው ለመታሰር ወስኗል። ኦሌግ ከሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት...
Read More
የአቶ አማን ፍስሃጽዮን ስርዓተ ቀብር ተፈፀመ
የሀገር ውስጥ ዜና

የአቶ አማን ፍስሃጽዮን ስርዓተ ቀብር ተፈፀመ

የኢቢኤስ (EBS) ቴሌቪዥን መስራችና ዋና ስራ አስፈጻሚ የነበሩት የአቶ አማን ፍስሃጽዮን ስርዓተ ቀብር በዛሬው ዕለት በጴጥሮስ ወጳውሎስ መካነ መቃብር ተፈፅሟል።...
Read More
ከ80 ኪ. ግራም በላይ የካናቢስ እና ሌሎች አደንዛዥ ዕፆችን ማስወገዱን የአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ፓሊስ መምሪያ አስታወቀ
የሀገር ውስጥ ዜና

ከ80 ኪ. ግራም በላይ የካናቢስ እና ሌሎች አደንዛዥ ዕፆችን ማስወገዱን የአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ፓሊስ መምሪያ አስታወቀ

የአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ፓሊስ መምሪያ በተለያዩ ጊዜያት ከወንጀል ፈፃሚዎች ላይ በኤግዚቢትነት የያዛቸውን ከ 80 ኪሎ ግራም በላይ ካናቢስ የተባለ...
Read More
በናይጄሪያ የሚገኝ የማዕድን ቁፋሮ ቦታ በካርቦን ሞኖክሳይድ በመመረዙ ቢያንስ 37 ሰዎች መሞታቸው ተገለጸ
የውጭ ዜና

በናይጄሪያ የሚገኝ የማዕድን ቁፋሮ ቦታ በካርቦን ሞኖክሳይድ በመመረዙ ቢያንስ 37 ሰዎች መሞታቸው ተገለጸ

በናይጄሪያ ሕገ-ወጥ የማዕድን ቁፋሮ ሰፊ ችግር ሲሆን፣ ተግባራቱም የመንግሥት ቁጥጥር እና የደህንነት ጥበቃ ፕሮቶኮሎች የጎደሏቸው ናቸው። በመካከለኛው ናይጄሪያ በሚገኝ የአንድ...
Read More
የሴቶች ንፅህና መጠበቂያ ከሶስት ዓመት ወዲህ የ1መቶ50 በመቶ ጭማሪ ማሳየቱ ተገለፀ
የሀገር ውስጥ ዜና

የሴቶች ንፅህና መጠበቂያ ከሶስት ዓመት ወዲህ የ1መቶ50 በመቶ ጭማሪ ማሳየቱ ተገለፀ

ከሶስት አመት በፊት ከ40 እስከ 45 ብር ይሸጥ የነበረው የሴቶች የንፅህና መጠበቂያ እንደ አይነቱ እና ጥራት ልዩነት ከፍ ባለ ብር...
Read More
1 … 42 43 44 45 46 … 363