ዜና
ኤስ ኦ ኤስ የህፃናት መንደሮች የ2.8 ቢሊዮን ብር ፕሮጀክቶችን ይፋ አደረገ፡፡
አሚጎስ የገንዘብ ቁጠባና ብድር የህብረት ስራ ማህበር ለ19 አባላቱ ተሽከርካሪዎችን አስረከበ
ፖሊስ በሁሉም ቦታ ሊገኝ ስለማይችል ህብረተሰቡ አካባቢውን በንቃት ሊጠብቅ ይገባል ብሏል የአዲስ አበባ ፖሊስ
ኋይት ሃውስ ኢራን ብትስማማ ይሻላታል አለ
ሀገራዊ የታሪክ ከፍታ ያላቸዉ የታሪክ ምዕራፎች ከግጭት ምንጭነት እንዲርቁ መጠበቅ ያስፈልጋል ተባለ
በትግራይ ክልል በጊዜያዊ አስተዳደሩ የተቀመጡ የተለያዩ ቅድመ ሁኔታዎች በክልሉ ለማካሄድ ለታሰበዉ የተሳታፊ ልየታ እና የአጀንዳ ማሰባሰብ ሂደት አስቻይ ሁኔታ እንዳይፈጠር አድርጓል ተባለ
ኬንያ ለውጥ ያመጣል የተባለለትን የኤችአይቪ መከላከያ መድኃኒት በመጋቢት ወር ማሰራጨት ልትጀምር ነው
ጋቦን “ በአገሪቱ ውስጥ ግጭትን እያባባሱ እና መከፋፈልን እያሰፉ ነው” በሚል ማኀበራዊ ሚዲያዎችን አገደች
ዝነኛው ኢትዮጵያዊ የፊልም ባለሞያ ፕሮፌሰር ኃይሌ ገሪማ በበርሊን ዓለም አቀፍ የፊልም ፌስቲቫል ተሸለሙ።
ኢትዮጵያ የመጀመሪያውን የነዳጅ ምርት መፈተሻ ላብራቶሪ በድሬዳዋ ልትከፍት ነው
ኤርዶዋን እስራኤል ለሶማሊላንድ እውቅና መስጠቷን ነቅፈዉ በአፍሪካ ቀንድ አለመረጋጋት ሊፈጠር እንደሚችልም አስጠነቀቁ
ሩሲያ እና ዩክሬን ስምምነት ላይ ለመድረስ መስራታቸውን ለመቀጠል ተስማምተዋል ተባለ
አንጎል ከሞት በኋላ ለተወሰነ ጊዜ ስራውን እንደሚቀጥል የሚያሳይ አዲስ የህክምና ጥናት ይፋ ሆነ፡፡
የጅማ ዩኒቨርሲቲ የህክምና ማዕከል የላቀ የካንሰር፣ የልብ ህክምና እና የቴሌ-ሜዲስን አገልግሎት መስጠት ሊጀምር ነዉ
የቱርክዬ ፕሬዝዳንት ረጀብ ጠይፕ ኤርዶዋን ኢትዮጵያ፣ አዲስ አበባ ገቡ።
በሥልጠና እና በመረጃ ልውውጥ ለማገዝ የአሜሪካ ወታደሮች ናይጄሪያ መድረሳቸዉ ተሰማ
የረመዳን ጾምን ምክንያት በማድረግ ከ8 ሺህ 700 ለሚሆኑ አባወራዎች የምግብ ድጋፍ ተደረገ
የቀድሞው ዕጩ ፕሬዚዳንት እና የሰብዓዊ መብት ተሟጋቹ አረፉ
የጆዜ ሞውሪንሆ ሌላ ሪከርድ
ኢራን የኒውክሌር ኃይልን በሰላማዊ መንገድ ለመጠቀም ቁርጠኛ መሆኗን ገለጸች
