ዜና

ለኩላሊት ህሙማን ታካሚዎች መድሃኒት ማቅረብ አልቻልኩም ሲል የአይደር ሪፈራል ሆስፒታል አስታወቀ
የሀገር ውስጥ ዜና

ለኩላሊት ህሙማን ታካሚዎች መድሃኒት ማቅረብ አልቻልኩም ሲል የአይደር ሪፈራል ሆስፒታል አስታወቀ

በዋናነት ለትግራይ ክልል፣ በሪፈር ደግሞ ከአማራ እና አፋር ክልሎች ለሚመጡ ታካሚዎች አገልግሎት የሚሰጠው በመቀሌ የሚገኘው የአይደር ሪፈራል ሆስፒታል፣ የመድኃኒት እና...
Read More
የጋና ፕሬዝዳንት ከዚህ በፊት ታይቶ በማይታወቅ ሁኔታ ዋና ዳኛን አገዱ
የውጭ ዜና

የጋና ፕሬዝዳንት ከዚህ በፊት ታይቶ በማይታወቅ ሁኔታ ዋና ዳኛን አገዱ

የጋና ፕሬዝዳንት ጆን ማሃማ የሀገሪቱን ጠቅላይ ፍርድ ቤት ዋና ዳኛ ከስራ አግደዋል፡፡ ይህ እርምጃ በሀገሪቱ ታሪክ የመጀመሪያ ነው። ዳኛዋ ገርትሩድ...
Read More
በኢስታንቡል በሬክተር ስኬል 6.2 የተለካ የመሬት መንቀጥቀጥ መደረሱ ተሰምቷል
የውጭ ዜና

በኢስታንቡል በሬክተር ስኬል 6.2 የተለካ የመሬት መንቀጥቀጥ መደረሱ ተሰምቷል

በዛሬው እለት በቱርክ 6.2 በሬክተር ስኬል የተመዘገበ የመሬት መንቀጥቀጥ መከሰቱን የሀገሪቱ የአደጋ እና የድንገተኛ አደጋ አስተዳደር ባለስልጣን (AFAD) አስታወቋል። የመሬት...
Read More
የሩሲያ መንግሥት ዘመናዊ ተንቀሳቃሽ ላብራቶሪ ለኢትዮጵያ ለገሰ
የውጭ ዜና

የሩሲያ መንግሥት ዘመናዊ ተንቀሳቃሽ ላብራቶሪ ለኢትዮጵያ ለገሰ

ላብራቶሪውን የሩሲያ የሸማቾች መብት እና የሰብዓዊነት ደህንነት ጥበቃ ኤጀንሲ ኃላፊ ዶክተር አና ፖፖቫ ለኢትዮጵያ ጤና ሚኒስትር ዶክተር መቅደስ ዳባ አስረክበዋል።...
Read More
የትራምፕ ልዩ መልዕክተኛ ከፑቲን ጋር ለመነጋገር ወደ ሩሲያ ይጓዛሉ
የውጭ ዜና

የትራምፕ ልዩ መልዕክተኛ ከፑቲን ጋር ለመነጋገር ወደ ሩሲያ ይጓዛሉ

የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ልዩ መልእክተኛ ዊትኮፍ ከፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን ጋር በዩክሬን ስላለው ጦርነት ለመደራደር በዚህ ሳምንት ወደ ሩሲያ እንደሚጓዙ ዋይት ሀውስ...
Read More
አዲስ የሙዝ ጣዕም ያለው እርጎ ለገበያ ቀረበ
የሀገር ውስጥ ዜና

አዲስ የሙዝ ጣዕም ያለው እርጎ ለገበያ ቀረበ

የሆላንድ ዴይሪ የወተት ምርት አዲስ የሙዝ ጣዕም ያለው እርጎ ለኢትዮጵያ ገበያ ማቅረቡን ገልጿል። የኢትዮጵያውያን ሸማቾች ጣዕምን የሚያሟላ የወተት ተዋጽእዎችን ማቅረብ...
Read More
በኦሮሚያ ክልል አመራሮች ለመልካም አስተዳደር ጥያቄዎች መልስ ሊሰጡ ይገባል ሲሉ የክልሉ ኘሬዝዳንት አቶ ሽመልስ አብዲሳ አሳሰቡ
የሀገር ውስጥ ዜና

በኦሮሚያ ክልል አመራሮች ለመልካም አስተዳደር ጥያቄዎች መልስ ሊሰጡ ይገባል ሲሉ የክልሉ ኘሬዝዳንት አቶ ሽመልስ አብዲሳ አሳሰቡ

በክልሉ የህዝብ ጥያቄዎች በአግባቡ አመራሩ መልስ ሊሰጣቸዉ እንደሚገባ አሳስበዋል፡፡ የኦሮሚያ ክልል የዘጠኝ ወራት የስራ አፈፃፀም ግምገማን በአዳማ ከተማ በመካሄድ ላይ...
Read More
ባለፉት ዘጠኝ ወራት ከ359 ሺህ በላይ ዜጎችን በውጭ ሀገር ሥራ ስምሪት ተጠቃሚ አድርጊያለሁ አለ የስራና ክህሎት ሚኒስቴር
የሀገር ውስጥ ዜና

ባለፉት ዘጠኝ ወራት ከ359 ሺህ በላይ ዜጎችን በውጭ ሀገር ሥራ ስምሪት ተጠቃሚ አድርጊያለሁ አለ የስራና ክህሎት ሚኒስቴር

የስራና ክህሎት ሚኒስቴር በበጀት ዓመቱ ከእስከ መጋቢት 30 ድረስ፣ 359 ሺህ 291 ዜጎችን በውጭ ሀገር ሥራ ስምሪት ተጠቃሚ ማድረግ ተችሏል...
Read More
ከ100 በላይ የንግድ ማህበረሰብ አባላትን ያሳተፈው የኢትዮጵያ እና የሳዑዲ አረቢያ የንግድ ምክር ቤት የቢዝነስ ፎረም ተካሄደ
የሀገር ውስጥ ዜና

ከ100 በላይ የንግድ ማህበረሰብ አባላትን ያሳተፈው የኢትዮጵያ እና የሳዑዲ አረቢያ የንግድ ምክር ቤት የቢዝነስ ፎረም ተካሄደ

የኢትዮ-ሳዑዲ የጋራ ንግድ ም/ቤት የመጀመሪያ ስብሰባ እና የቢዝነስ ፎረም በሳዑዲ አረቢያ ዋና ከተማ ሪያድ ተካሄዷል። ስብሰባው በኢትዮጵያ ወገን በኢፌዴሪ ንግድና...
Read More
በዘጠኝ ወራት ውስጥ ከአንድ ሺህ ሰባት መቶ በላይ አቤቱታዎችን መቀበሉን የኢትዮጵያ ሕዝብ ዕንባ ጠባቂ ተቋም አስታወቀ
የሀገር ውስጥ ዜና

በዘጠኝ ወራት ውስጥ ከአንድ ሺህ ሰባት መቶ በላይ አቤቱታዎችን መቀበሉን የኢትዮጵያ ሕዝብ ዕንባ ጠባቂ ተቋም አስታወቀ

በ2017 በጀት ዓመት በዘጠኝ ወራት ዉስጥ 2,890 አቤቱታዎችን ለመቀበል አቅዶ 1,716 አቤቱታዎች ብቻ ነው የቀረበልኝ ብሏል፡፡ እናም የዕቅዴን 60% ብቻ...
Read More
የመገናኛ ብዙሃን ባለሙያዎች የድምጻዊ አንዱዓለም ጎሳ የችሎት ሂደትን እንዳይታደሙ በፍርድ ቤት ታገዱ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

የመገናኛ ብዙሃን ባለሙያዎች የድምጻዊ አንዱዓለም ጎሳ የችሎት ሂደትን እንዳይታደሙ በፍርድ ቤት ታገዱ፡፡

ዛሬ አዲስ አበባ ውስጥ ያስቻለው የፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት አራዳ ምድብ ችሎት በፍቅረኛው ወጣት ሞዴል ቀነኒ አዱኛ ህልፈት ተጠርጥሮ...
Read More
በአዲስ አበባ ገቢዎች ቢሮ ላይ የቀረበው ውንጀላ እና ቢሮው የሰጠው ምላሽ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

በአዲስ አበባ ገቢዎች ቢሮ ላይ የቀረበው ውንጀላ እና ቢሮው የሰጠው ምላሽ፡፡

የአዲስ አበባ ገቢዎች ቢሮ ለቀረበበት የስም ማጥፋት ውንጀላ ምላሽ ሰጠ፡፡ የአዲስ አበባ ገቢዎች ቢሮ ለፈፀመብን ስም ማጥፋት ማስተካከያ ያድርግ ሲሉ...
Read More
የካሊፎርኒያ ግዛት በትራምፕ ላይ ክስ መሰረተች
የውጭ ዜና

የካሊፎርኒያ ግዛት በትራምፕ ላይ ክስ መሰረተች

ከአሜሪካ ግዛቶች ሁሉ ከፍተኛ ኢኮኖሚ የምታንቀሳቅሰው እንዲሁም የግዙፍ ፋብሪካዎች እና እርሻዎች መገኛ የሆነችው የካሊፎርኒያ ግዛት፤ የዶናልድ ትራምፕን ታሪፍ በመቃወም ክስ...
Read More
ጸሎተ ሐሙስ በኢትዮጵያ ካቶሊካዊት ቤተክርስቲያን
የሀገር ውስጥ ዜና

ጸሎተ ሐሙስ በኢትዮጵያ ካቶሊካዊት ቤተክርስቲያን

ጸሎተ ሐሙስ ሥነ ሥርዓት በኢትዮጵያ ካቶሊካዊት ቤተክርስቲያን እየተከናወነ ነው ጸሎተ ሐሙስ ሥነ ሥርዓት በኢትዮጵያ ካቶሊካዊት ቤተክርስቲያን እየተከናወነ ነው። በአዲስ አበባ...
Read More
የጸሎተ ሐሙስ ሥነ-ሥርዓት በመንበረ ጸባዖት ቅድስት ስላሴ ካቴድራል እየተከናወነ ነው።
የሀገር ውስጥ ዜና

የጸሎተ ሐሙስ ሥነ-ሥርዓት በመንበረ ጸባዖት ቅድስት ስላሴ ካቴድራል እየተከናወነ ነው።

የጸሎተ ሐሙስ ሥነ-ሥርዓት እና ህፅበተ እግር በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን መንበረ ጸባዖት ቅድስት ስላሴ ካቴድራል እየተከናወነ ነው፡፡ በሥነ-ሥርዓቱ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ...
Read More
ምክር ቤቱ የመገናኛ ብዙሃንን አዋጅ ለማሻሻል የቀረበውን አዋጅ አጸቀ
የሀገር ውስጥ ዜና

ምክር ቤቱ የመገናኛ ብዙሃንን አዋጅ ለማሻሻል የቀረበውን አዋጅ አጸቀ

6ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በ4ኛ ዓመት የስራ ዘመን 25ኛ መደበኛ ስብሰባው ሁለት ረቂቅ አዋጆች ላይ ተወያይቶ አፅድቋል። ምክር ቤቱ...
Read More
በርካታ ገንዘብ የያዙ በማስመሰል የማጭበርበር ወንጀል ሊፈጽሙ የነበሩ ተጠርጣሪዎችን በግል ተበዳይ ጠቋሚነት በቁጥጥር ስር አውሎ ምርመራ እያጣራ መሆኑን ፖሊስ አስታወቀ
የሀገር ውስጥ ዜና

በርካታ ገንዘብ የያዙ በማስመሰል የማጭበርበር ወንጀል ሊፈጽሙ የነበሩ ተጠርጣሪዎችን በግል ተበዳይ ጠቋሚነት በቁጥጥር ስር አውሎ ምርመራ እያጣራ መሆኑን ፖሊስ አስታወቀ

ግለሰቦቹ ሆን ብለው በመዘጋጀት በርከት ያለ ገንዘብ የያዙ ለማስመሰል በሁለት መቶ ብሮች የተጠቀለሉ ባለ አስር ብር ኖቶችን በመያዝ የተለያዩ የማታለያ...
Read More
ህብረተሰቡ በሀሰተኛ የብር ኖት እንዳይታለል በግብይት ወቅት ተገቢውን ጥንቃቄ እንዲያደርግ የአዲስ አበባ ፖሊስ አሳሰበ።
የሀገር ውስጥ ዜና

ህብረተሰቡ በሀሰተኛ የብር ኖት እንዳይታለል በግብይት ወቅት ተገቢውን ጥንቃቄ እንዲያደርግ የአዲስ አበባ ፖሊስ አሳሰበ።

የአዲስ አበባ ፖሊስ የህዝብ ግንኙነት ሃላፊ ኮማንደር ማርቆስ ታደሰ ለፋና ዲጂታል እንደገለጹት፤ በበዓል ወቅቶች የሚፈጸሙ የተለያዩ የማጭበርበር ወንጀል ድርጊቶች ከወትሮው...
Read More
አንድ ኪሎ ስጋን “ከ420 ብር” ጀምሮ እያቀረብኩኝ ነው ሲል የአዲስ አበባ ህብረት ስራ ኮሚሽን ገለፀ
የሀገር ውስጥ ዜና

አንድ ኪሎ ስጋን “ከ420 ብር” ጀምሮ እያቀረብኩኝ ነው ሲል የአዲስ አበባ ህብረት ስራ ኮሚሽን ገለፀ

መጪውን የፋሲካ በአል አስመልክቶ የኮሚሽኑ ዋና ስራ አስኪያጅ ወ/ሮ ልዕልቲ ግደይ በሰጡት መግለጫ ወደ ከተማዋ የሚገቡ ለበዓሉ የሚያስፈልጉ ግብአቶችን ለይቶ...
Read More
በሰሜን ተራሮች ብሔራዊ ፓርክ ዋልያ ሲያድኑ የነበሩ ግለሰቦች በቁጥጥር ስር ዋሉ።
የሀገር ውስጥ ዜና

በሰሜን ተራሮች ብሔራዊ ፓርክ ዋልያ ሲያድኑ የነበሩ ግለሰቦች በቁጥጥር ስር ዋሉ።

የኢትዮጵያ መገለጫ የሆነውን ዋልያ በቡድን ተደራጅተው እያደኑ ሲያርዱ የነበሩ ግለሰቦች በጃናሞራ ወረዳ አስተዳደር የጸጥታ አካላትና በስሜን ተራራዎች ብሔራዊ ፓርክ ጽ/ቤት...
Read More