ዜና
የእስራኤል ወታደሮች ጦርነቱ ቢያበቃም በጋዛ “የፀጥታ ቀጠናዎች” እንደሚቆዩ ተገለፀ
የሜትር ታክሲ አገልግሎትን በመስጠት ላይ የሚገኘው ያንጎ፤ አሽከርካሪዎቹ የ ኢንሹራንስ ተጠቃሚ የሚሆኑበትን ስምምነት መፈረሙን አስታውቋል።
አዋሽ ባንክ የትንሳዔ በዓልን ምክንያት በማድረግ ድጋፍ ለሚሹ ወገኖች የዓይነትና የገንዘብ ድጋፍ አደረገ።
ምክር ቤቱ የመገናኛ ብዙኃን አዋጅን ለማሻሻል የቀረበ ረቂቅ አዋጅን ያፀድቃል ተብሎ ይጠበቃል‼️
ነገ ብሔራዊ ባንክ የ70 ሚሊዮን ዶላር የውጭ ምንዛሬ ጨረታ እንደሚካሄድ ገለፀ
“የመምህራን የኅብረት ሥራ ባንክ” በሚቀጥለው ዓመት ሥራ ሊጀምር እንደሚችል ተስፋ እንዳላቸው የትምህርት ሚኒስትሩ ብርሀኑ ነጋ ተናገሩ
ፊንቴክ ኢንቨስትመንት በ4ኛ ዙር 2መቶ58 የቢ.ዋይ.ዲ የኤሌክትሪክ መኪና ሊያስረክብ ነው
ኢትዮጵያ በትራንስፖርት ዘርፍ ያካሄደችው ለውጥ አህጉራዊ እውቅና አገኘ
አሜሪካ በኤርትራ የሚገኘውን ኤምባሲዋን ልትዘጋ ነው
ኢትዮጵያ የሱዳን ግጭት አፈታት በሱዳናውያን ሊመራ ይገባል አለች
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የዜማ ንዋያተ ቅዱሳት የሆኑትንከበሮ፣ ጸናጽል፣ መቋሚያና እንዲሁም ከ10 በላይ ቅዱሳት መጻሕፍት በኢትዮጵያ አእምሯዊ ንብረት ባለሥልጣን በቅጂና ተዛማች መብቶች መመዝገባቸውን አሳወቀች።
በትግራይ ክልል በህወሓት አመራሮች መካከል ተፈጥሮ በነበረው ግጭት ምክንያት አሁንም ወደ ክልሉ ነዳጅ እየገባ እንዳልሆነ ተገለፀ ።
በቀን ከ3ሺህ 5 መቶ በላይ እርድ እየከወንኩ ነዉ ሲል የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት አስታወቀ፡፡
በመዲናችን ከ3መቶ ሺህ በላይ ለሚሆኑ ነዋሪዎች የነዋሪነት መታወቂያ መሰጠቱ ተገለጸ፡፡
ትራምፕ ከሩሲያ ከፍተኛ ጥቃት በኋላ ጦርነት በመጀመሩ ዘሌንስኪን ተጠያቂ አድርገዋል
በህገወጥ እርድ የሚቀርብ ስጋ ህብረተሰቡን ለበርካታ በሽታዎች ሊያጋልጥ እንደሚችል የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት አሳሰበ፡፡
ሩሲያ በጁባ ኤምባሲ ልትከፍት እንደሆነ ተገለፀ
ባለፉት ዘጠኝ ወራት 2 ነጥብ 6 ሚሊዮን ህዝብ በላይ ተደራሽ ያደረገ የኦንላይን ንግድ ምዝገባና ፍቃድ ተግባራዊ ማድረጉን የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር ገለጸ፡፡
በመዲናዋ 689 አሽከርካሪዎች ህይወት በማጥፋት እንዲሁም ንብረት ላይ ጉዳት በማድረስ እየተፈለጉ ይገኛሉ ተባለ
የኢትዮጵያ ታምርት የ10 ኪ.ሜ የጎዳና ላይ ሩጫ ሊካሄድ መሆኑ ተገለጸ
