ዜና

ስራ ያቆሙ 518 ኢንደስትሪዎች ወደ ማምረት እንዲገቡ ተደርጓል ተባለ
የሀገር ውስጥ ዜና

ስራ ያቆሙ 518 ኢንደስትሪዎች ወደ ማምረት እንዲገቡ ተደርጓል ተባለ

ሁለት መቶ አምስት ኢንደስትሪዎችን ደግሞ በገጠር ማቋቋም መቻሉ ተገልፆል። ይህ የተባለዉ የኢትዮጵያ ኢንተርፕራይዝ ልማት የዘጠኝ ወራቱን የስራ አፈፃፀምን በተመለከተ በሰጠዉ...
Read More
በኢትዮጵያ የንፁህ መጠጥ ውሃ አቅርቦት 71 በመቶ ደርሷል ሲል የውሃና ኢነርጂ ሚኒስትር ገለፀ።
የሀገር ውስጥ ዜና

በኢትዮጵያ የንፁህ መጠጥ ውሃ አቅርቦት 71 በመቶ ደርሷል ሲል የውሃና ኢነርጂ ሚኒስትር ገለፀ።

የተቀረው ህዝብ ንፅህናው ያልተጠበቀ ውሃ እንደሚጠቀምና ሃገሪቱ ንፅህናው የተጠበቀ ውሃን ለዜጎቿ ለማዳረስ በምታደርገው ጥረት፣ በተለይም በገጠራማው ክፍል መሰናክሎች እንዳሉ ሚኒስቴሩ...
Read More
የሰሜን ኮሪያ ተዋጊዎች ጀግንነትን ህዝባችን ፈፅሞ አይረሳውም አሉ ፑቲን
የውጭ ዜና

የሰሜን ኮሪያ ተዋጊዎች ጀግንነትን ህዝባችን ፈፅሞ አይረሳውም አሉ ፑቲን

በሩሲያ ኩርስክ የዩክሬን ኃይሎች ሽንፈት ላይ የተሳተፉትን የኮሪያ ተዋጊዎች ጀግንነትን ህዝባችን ፈፅሞ አይረሳውም ሲሉ ፕሬዝዳንት ፑቲን ተናገሩ "የኮሪያ ወታደሮች ሩሲያን...
Read More
አሜሪካ በየመን በሚገኙ የስደተኞች ማዕከል ላይ በፈጸመችው ጥቃት 68 ሰዎች መገደላቸው ተዘግቧል፡፡
የውጭ ዜና

አሜሪካ በየመን በሚገኙ የስደተኞች ማዕከል ላይ በፈጸመችው ጥቃት 68 ሰዎች መገደላቸው ተዘግቧል፡፡

አሜሪካ በሁቲ ኃይሎች ቁጥጥር ሥር ባለው የሰሜን ምዕራብ የየመን ክፍል ውስጥ አፍሪካውያን ስደተኞች ተይዘው በሚገኙበት ማዕከል ላይ በፈጸመችው የአየር ጥቃት...
Read More
ግማሽ ሚሊዮን አዲስ ተፈናቃዮች በጋዛ መኖራቸው ተገለፀ።
የውጭ ዜና

ግማሽ ሚሊዮን አዲስ ተፈናቃዮች በጋዛ መኖራቸው ተገለፀ።

የተባበሩት መንግስታት ድርጅት በእስራኤል ጦር የተሰጡ በርካታ የማፈናቀል ትእዛዞች ፍልስጤማውያን በጋዛ ከአንድ ሶስተኛ ባነሰ አካባቢ እንዲኖሩ አድርጓቸዋል ብሏል። ባለፉት ወራት...
Read More
የብልጽግና ፓርቲ የሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ ለሁለት ቀናት የሚቆይ ስብሰባውን ጀመረ
የሀገር ውስጥ ዜና

የብልጽግና ፓርቲ የሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ ለሁለት ቀናት የሚቆይ ስብሰባውን ጀመረ

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ (ዶ.ር) በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ላይ ባስተላለፉት መልዕክት ከዛሬ ከሰዓት በኋላ ጀምሮ የብልጽግና ፓርቲ የሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ...
Read More
የትራምፕ ልዑክ ከፑቲን ጋር ለዩክሬን የሰላም ድርድር በሞስኮ ሲገናኙ የሩሲያ ጄኔራል በመኪና ቦምብ ተገድለዋል
የውጭ ዜና

የትራምፕ ልዑክ ከፑቲን ጋር ለዩክሬን የሰላም ድርድር በሞስኮ ሲገናኙ የሩሲያ ጄኔራል በመኪና ቦምብ ተገድለዋል

ከሩሲያ ከፍተኛ ጄነራሎች አንዱ የሆኑት ያሮስላቭ ሞስካሊክ ሞስኮ ውስጥ መኪና ላይ በተጠመደ ቦምብ ጥቃት መገደላቸው የሩሲያ መንግሥት አረጋገጠ። ከፍተኛ የጦር...
Read More
ኢትዮ ቴሌኮም 10.7 ሚሊየን አክስዮን መሸጡን ገለፀ።
የሀገር ውስጥ ዜና

ኢትዮ ቴሌኮም 10.7 ሚሊየን አክስዮን መሸጡን ገለፀ።

ኩባንያው የ10 በመቶ የአክስዮን ድርሻውን ወደ ገበያው ካቀረበ በኋላ 10.7 ሚሊየን አክስዮን መሸጡን አስታውቋል። ጥቅምት 7 የጀመረው የአክስዮን ሽያጭ 47ሺህ...
Read More
ቅዳሜ ምሸት 5:00 ላይ ሪያል ማድሪድ ከ ባርሴሎና ( በትልቁ ደርቢ ኤልክላሲኮ) በኮፓ ዴል ሬይ የፍፃሜ ጨዋታ ይፋለማሉ።
ስፖርት

ቅዳሜ ምሸት 5:00 ላይ ሪያል ማድሪድ ከ ባርሴሎና ( በትልቁ ደርቢ ኤልክላሲኮ) በኮፓ ዴል ሬይ የፍፃሜ ጨዋታ ይፋለማሉ።

ሪያል ማድሪድ በዚህ የውድድር ዓመት ካለው የተጨዋች ስብስብ አንፃር የውድድር ዘመኑ ከመጀመሩ አስቀድሞ ትልቅ ግምት ቢሰጠውም ወጥ ብቃት ለማሳየት ሲፈተን...
Read More
28 የኢትዮጵያ ባንኮች 1 ነጥብ 3 ቢሊዮን ብር ተጭበርበሩ
የሀገር ውስጥ ዜና

28 የኢትዮጵያ ባንኮች 1 ነጥብ 3 ቢሊዮን ብር ተጭበርበሩ

28 የኢትዮጵያ ባንኮች 1 ነጥብ 3 ቢሊዮን ብር መጭበርበራቸውን የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ዓመታዊ የገንዘብ ደህንነት ሪፖርትን ጠቅሶ የፌደራል የሥነምግባርና ፀረ...
Read More
ከ9መቶ ሚሊየን ብር በላይ በመመደብ በ5 ዓመት ውስጥ 10ሺህ ወጣቶችን የገበያ ማዕከላት ባለቤት የሚያደርግ ብርሃን ገበያ የተሰኘ ፕሮጀክት ይፋ ተደረገ።
የሀገር ውስጥ ዜና

ከ9መቶ ሚሊየን ብር በላይ በመመደብ በ5 ዓመት ውስጥ 10ሺህ ወጣቶችን የገበያ ማዕከላት ባለቤት የሚያደርግ ብርሃን ገበያ የተሰኘ ፕሮጀክት ይፋ ተደረገ።

ብርሃን ገበያ የገበያ ትስስር የሚፈጥር ፕሮጀክት ሲሆን፤ስልጠና ለወሰዱ የመጀመሪያ ዙር 10 ሺህ ወጣቶች የአነስተኛ ሱፐርማርኬት ባለቤት የሚያደርግ ነው። በ5 ዓመት...
Read More
ናይጄሪያ በ ቦላ ቲኑቡ ስር ከፍተኛውን የድሆች ቁጥር ማስመዝገቧን የአለም ባንክ አስታወቀ
የውጭ ዜና

ናይጄሪያ በ ቦላ ቲኑቡ ስር ከፍተኛውን የድሆች ቁጥር ማስመዝገቧን የአለም ባንክ አስታወቀ

የአለም ባንክ በሪፖርቱ እንዳስታወቀው ከሰሃራ በታች ያሉ ሃገራት ከፍተኛውን የድሆች ቁጥር በመያዝ ከአናት የተቀመጡ ሲሆን ጥቂት ሃገራት ደግሞ ሰፊውን ድርሻ...
Read More
ሩሲያ ከዩክሬን ጋር ስምምነት ላይ ለመድረስ ዝግጁ ነኝ አለች፡፡
የውጭ ዜና

ሩሲያ ከዩክሬን ጋር ስምምነት ላይ ለመድረስ ዝግጁ ነኝ አለች፡፡

የሩሲያው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሰርጌ ላቭሮቭ ሩሲያ ከዩክሬን ጋር ስምምነት ላይ ለመድረስ ዝግጁ መሆኑዋን ገለጹ፡፡ የውጪ ጉዳይ ሚኒስትሩ ሰርጌ ላቭሮቭ...
Read More
አዲሱ የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ሰላማዊ እና ዴሞክራሲያዊ የትግል መንገዶችን እየዘጋ ነው ሲሉ በክልሉ የሚንቀሳቀሱ ተቃዋሚ የፖለቲካ ፓርቲዎች አመለከቱ።
የሀገር ውስጥ ዜና

አዲሱ የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ሰላማዊ እና ዴሞክራሲያዊ የትግል መንገዶችን እየዘጋ ነው ሲሉ በክልሉ የሚንቀሳቀሱ ተቃዋሚ የፖለቲካ ፓርቲዎች አመለከቱ።

ዓረና፣ ባይቶና እና የትግራይ ነፃነት ፓርቲ በጋራ በሰጡት መግለጫ አዲሱ የክልሉ ጊዜያዊ አስተዳደር ሁሉንም ባገለለ መልኩ ካቢኔው አዋቅሯል ሲሉም ወቅሰዋል።...
Read More
የኢትዮጵያ አቪዬሽን ፎረም እየተካሄደ ነው
የሀገር ውስጥ ዜና

የኢትዮጵያ አቪዬሽን ፎረም እየተካሄደ ነው

የአፍሪካን የአየር ትራንስፖርት ተደራሽነት ማስፋት ላይ ያተኮረ የኢትዮጵያ አቪዬሽን ፎረም በአዲስ አበባ መካሄድ ጀምሯል፡፡ በመድረኩ የኢትዮጵያና የአፍሪካን የአየር ትራንስፖርት አገልግሎት...
Read More
ትራምፕ ከፑቲን ጋር ለመገናኘት ማቀዳቸወን ገልጸዋል
የሀገር ውስጥ ዜና

ትራምፕ ከፑቲን ጋር ለመገናኘት ማቀዳቸወን ገልጸዋል

ትራምፕ ከመካከለኛው ምሥራቅ ጉብኝታቸው በኋላ ከፑቲን ጋር ለመገናኘት አቅደዋል ተባለ የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ከግንቦት 5 እስከ 8 ወደ ኳታር፣ ሳዑዲ አረቢያ...
Read More
በአፍሪካ ለሩሲያ ጠላት የሆኑ ሀገራት የሉም አለች ሩሲያ
የውጭ ዜና

በአፍሪካ ለሩሲያ ጠላት የሆኑ ሀገራት የሉም አለች ሩሲያ

የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሰርጌ ላቭሮቭ ሞስኮ አፍሪካ በአዲሱ ዓለም አቀፍ ሥርዓት ውስጥ ነጻ ተዋናይ እንድትሆን ለመርዳት ቁርጠኛ ነች ብለዋል።...
Read More
በጋዛ የፀረ-ሃማስ ተቃውሞ እየተበራከተ መጥቷል ተባለ
የውጭ ዜና

በጋዛ የፀረ-ሃማስ ተቃውሞ እየተበራከተ መጥቷል ተባለ

በጋዛ ጎዳናዎች ላይ ቁጥራቸው እየጨመረ የመጣ ፍልስጤማውያን ለ20 ዓመታት ለሚጠጋ ጊዜ ግዛቱን ሲመራ በነበረው በታጣቂው ቡድን ላይ ግልጽ የሆነ እምቢተኝነትን...
Read More
ጅቡቲ ሕገ ወጥ የምትላቸው ስደተኞች ሀገሪቱን ለቀው ካልወጡ እንደሚጠረዙ አስታወቀች
የውጭ ዜና

ጅቡቲ ሕገ ወጥ የምትላቸው ስደተኞች ሀገሪቱን ለቀው ካልወጡ እንደሚጠረዙ አስታወቀች

ጅቡቲ ሕገ ወጥ የምትላቸው ስደተኞችን በቅርቡ ማባረር እንደምትጀምር አስታወቀች። የጅቡቲ ፕሬዝዳንት ኢስማኤል ኦማር ጉሌህ አማካሪን ጠቅሶ የፈረንሳይ ዜና አገልግሎት እንደዘገበው...
Read More
በመዲናዋ ከ6 ሚሊዮን ብር በላይ ግምት ባለው የመንገድ ሃብት ላይ ጉዳት ደርሷል
የሀገር ውስጥ ዜና

በመዲናዋ ከ6 ሚሊዮን ብር በላይ ግምት ባለው የመንገድ ሃብት ላይ ጉዳት ደርሷል

የአዲስአበባ መንገዶች ባለስልጣን በከተማዋ የተለያዩ አካባቢዎች በተሽከርካሪዎች ግጭት ሳቢያ ከ 6 ነጥብ 3 ሚሊዮን ብር በላይ ጉዳት መድረሱን አስታወቀ ባለስልጣኑ...
Read More