ዜና

ፓኪስታን ሦስት የጦር ሰፈሮቼ ጥቃት ላይ አድርሳለች ስትል ሕንድ ብትከስም ኢዝላማባድ ግን ውንጀላውን ውድቅ አድርጋለች።
የውጭ ዜና

ፓኪስታን ሦስት የጦር ሰፈሮቼ ጥቃት ላይ አድርሳለች ስትል ሕንድ ብትከስም ኢዝላማባድ ግን ውንጀላውን ውድቅ አድርጋለች።

ፓኪስታን ሦስት የጦር ሰፈሮቼ ላይ በሰው አልባ አውሮፕላኖች እና ሚሳኤሎች ጥቃት አድርሳለች ስትል ሕንድ ብትከስም ኢዝላማባድ ግን ውንጀላውን ውድቅ አድርጋለች።...
Read More
የፖለቲካ ፓርቲዎች ጠንካራ ተፎካካሪነታቸው መዳከሙን የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት ገለፀ።
የሀገር ውስጥ ዜና

የፖለቲካ ፓርቲዎች ጠንካራ ተፎካካሪነታቸው መዳከሙን የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት ገለፀ።

የፖለቲካ ፓርቲዎች ከጠንካራ ተፎካካሪነት ይልቅ ወደ ግልና ቡድን ግንባታ ዝቅ ብለዋል ሲል የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት ለኢትዮ ኤፍ ኤም...
Read More
ሩሲያ ሙሉ የተኩስ አቁም ለማድረግ ከተስማማች ዩክሬን በማንኛውም መልኩ ለውይይት ዝግጁ ነች ሲሉ ዘለንስኪ ለትራምፕ ተናገሩ፡፡
የውጭ ዜና

ሩሲያ ሙሉ የተኩስ አቁም ለማድረግ ከተስማማች ዩክሬን በማንኛውም መልኩ ለውይይት ዝግጁ ነች ሲሉ ዘለንስኪ ለትራምፕ ተናገሩ፡፡

የዩክሬኑ ፕሬዝዳንት ሩሲያ ጦርነቱን ለማቆም ያላትን ቁርጠኝነት ያለምንም ቅድመ ሁኔታ የተኩስ አቁም ስምምነት በማድረግ ማሳየት አለባት ብለዋል፡፡ የዩክሬኑ ፕሬዝዳንት ቮሎዲሚር...
Read More
በአዲስ አበባ ለሚገኙ የጤና ባለሙያዎች በጡት ካንሰር ህክምና ዙሪያ የስልጠና ንቅናቄ ሊሰጥ መሆኑ ተገለጻ ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

በአዲስ አበባ ለሚገኙ የጤና ባለሙያዎች በጡት ካንሰር ህክምና ዙሪያ የስልጠና ንቅናቄ ሊሰጥ መሆኑ ተገለጻ ፡፡

ንቅናቄዉን የዘውዲቱ ጌታቸው ፋውንዴሽን ከአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ጤና ቢሮ ጋር በመተባበር ‹‹ከተማ አቀፍ ንቅናቄ፤ የጡት ካንሰር ግንዛቤን ለማሳደግ›› በሚል...
Read More
በኢትዮጵያ ከመቶ ሺህ በላይ ህብረት ስራ ማህበራት ቢኖሩም ውጤታማ አለመሆናቸዉ ተገለጸ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

በኢትዮጵያ ከመቶ ሺህ በላይ ህብረት ስራ ማህበራት ቢኖሩም ውጤታማ አለመሆናቸዉ ተገለጸ፡፡

በኢትዮጵያ ወደ 1 መቶ 10 ሺህ የሚጠጉ ህብረት ስራ ማህበራት ቢኖሩም እንደ ቁጥራቸዉ መጠን ዉጤታማ አለመሆናቸዉን የኢትዮጵያ ህብረት ስራ ኮሚሽን...
Read More
በፀጥታ ችግር ምክንያት የነዳጅ አቅርቦት እጥረት መከሰቱን የአማራ ክልል ንግድ ቢሮ ገለፀ።
የሀገር ውስጥ ዜና

በፀጥታ ችግር ምክንያት የነዳጅ አቅርቦት እጥረት መከሰቱን የአማራ ክልል ንግድ ቢሮ ገለፀ።

በክልሉ በባለፉት ሁለት ወዲህ እየተፈጠረ ያለዉ አለመረጋጋት ለእጥረቱ መከሰት እንደምክንያት ተቀምጧል። በአማራ ክልል ንግድና ገቢያ ልማት ቢሮ ዳይሬክተር የሆኑት አቶ...
Read More
ፕሬዝዳንት ፑቲን ከቻይና ፕሬዝዳንት ሺ ጂንፒንግ ጋር ውይይት ማድረጋቸው ተነግሯል
የውጭ ዜና

ፕሬዝዳንት ፑቲን ከቻይና ፕሬዝዳንት ሺ ጂንፒንግ ጋር ውይይት ማድረጋቸው ተነግሯል

የሩሲያ እና የቻይና መንግስታት ሰፊ የሁለትዮሽ ስምምነቶችን በመተግበር ላይ ይገኛሉ - ብለዋል ቭላድሚር ፑቲን፡፡ ፑቲን ሺ ጂንፒንግ በ80ኛው የድል በዓል...
Read More
የማሊ ወታደራዊ መንግስት የፖለቲካ ፓርቲዎችን እንቅስቃሴ ገደበ፡፡
የውጭ ዜና

የማሊ ወታደራዊ መንግስት የፖለቲካ ፓርቲዎችን እንቅስቃሴ ገደበ፡፡

ከቀናት በፊት በከተማዋ ከተደረገዉ ሰልፍ በኋላ፤ ወታደራዊው መንግስት ‹‹ወደ ፊት እስከምናሳዉቅ ድረስ›› የፖለቲካ ፓርቲዎች ምንም ዓይነት እንቅስቃሴ ማድረግ አይችሉም ሲል...
Read More
ህንድና ፓኪስታን ለዘላቂ ሰላም በጋራ እንዲሰሩ አሜሪካ አሳሰበች
የውጭ ዜና

ህንድና ፓኪስታን ለዘላቂ ሰላም በጋራ እንዲሰሩ አሜሪካ አሳሰበች

የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ እንደገለጹት አሜሪካ በህንድና ፓኪስታን መሃል የተፈጠረውን ግጭት በቅርበት እየተከታተለች ነው ብለዋል፡፡ ቃል አቀባዩ ከሁለቱ...
Read More
ፒኤስጂ አርሰናልን በማሸነፍ በሻምፒየንስ ሊግ ለሙኒኩ ፍፃሜ ደረሰ !
ስፖርት

ፒኤስጂ አርሰናልን በማሸነፍ በሻምፒየንስ ሊግ ለሙኒኩ ፍፃሜ ደረሰ !

በአውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ ግማሽ ፍፃሜ የመልስ ጨዋታ ፒኤስጂ ከአርሰናል ጋር ያደረገውን ጨዋታ 2ለ1 በሆነ ውጤት ማሸነፍ ችሏል። የፒኤስጂን የማሸነፊያ ግቦች...
Read More
ኢትዮጵያን ጨምሮ 13 ሀገራት የሩሲያ-ቻይና የጨረቃ ጣቢያ ፕሮጀክት ይቀላቀላሉ ተባለ
የሀገር ውስጥ ዜና

ኢትዮጵያን ጨምሮ 13 ሀገራት የሩሲያ-ቻይና የጨረቃ ጣቢያ ፕሮጀክት ይቀላቀላሉ ተባለ

"ዓለም አቀፍ ሳይንሳዊ የጨረቃ ጣቢያን ለመፍጠር ከቻይና ጋር ያለን የጋራ ተነሳሽነት በፍጥነት እያደገ ነው" ሲሉ የሮስኮስሞስ ዋና ስራ አስፈፃሚ ዲሚትሪ...
Read More
የኦሮሚያ ከፍተኛ ሊግ ውድድር በአዳማ ከተማ ሲደረግ ቆይቶ የፊታችን ሀሙስ ፍፃሜውን የሚያገኝ ይሆናል ።
ስፖርት

የኦሮሚያ ከፍተኛ ሊግ ውድድር በአዳማ ከተማ ሲደረግ ቆይቶ የፊታችን ሀሙስ ፍፃሜውን የሚያገኝ ይሆናል ።

የኦሮሚያ ፕሪሚየር ሊግ በሚል ስያሜ ዘንድሮ በ ታሪኩ ለመጀመሪያ ጊዜ መደረገ የጀመረ ነው፡፡ ውድድሩ በ አስራ አንድ ቡድኖች በ ሁለት...
Read More
የተባበሩት መንግስታት ድርጅት በአለም ላይ ያሉ የስደተኞች ቁጥር የሚያሳየዉ “ሁከት የዘመናችን መገበያያ ገንዘብ መሆኑን ነዉ” ብሏል።
የውጭ ዜና

የተባበሩት መንግስታት ድርጅት በአለም ላይ ያሉ የስደተኞች ቁጥር የሚያሳየዉ “ሁከት የዘመናችን መገበያያ ገንዘብ መሆኑን ነዉ” ብሏል።

የተባበሩት መንግስታት የፀጥታው ምክር ቤት በአለም ላይ እየጨመረ በመጣዉ በስደተኞች ቁጥር በኩል ወቅታዊ መረጃን በዛሬዉ እለት በሰጠበት ወቅት ነዉ ይህንን...
Read More
ተጨማሪ ክፍያን ከሰራተኞች ደሞዝ የመቁረጥ አካሄድ በድጋሜ እንዲታይለት ኢሰማኮ ጠየቀ
የሀገር ውስጥ ዜና

ተጨማሪ ክፍያን ከሰራተኞች ደሞዝ የመቁረጥ አካሄድ በድጋሜ እንዲታይለት ኢሰማኮ ጠየቀ

ኑሮአቸው ከእጅ ወደ አፍ የሆኑ ሰራተኞች አሁን እየተከፈላቸው ባለዉ ዝቅተኛ ደሞዝ የኑሮ ዉድነቱን ጫና መቋቋም አቅቷቸዋል ተብሏል። ራሳቸውን እና ቤተሰባቸውን...
Read More
ከጥቃቅን ወደ ከፍተኛ አምራችነት የሚሸጋገሩ ኢንዱስትሪዎች ከ5 በመቶ አይበልጡም ተባለ።
የሀገር ውስጥ ዜና

ከጥቃቅን ወደ ከፍተኛ አምራችነት የሚሸጋገሩ ኢንዱስትሪዎች ከ5 በመቶ አይበልጡም ተባለ።

አምራች ኢንደስትሪዎች ባሉበት እርከን ዉጤታማ ሆነዉ እንዲሰሩ ግን እየተሞከረ ነዉ ተብሏል። የኢትዮጵያ ኢንተርኘራይዝ ልማት ምክትል ዋና ዳይሬክተር አቶ አብዱልፈታህ የሱፍ...
Read More
በማእከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ከአስተዳደር ወሰን ጋር የሚነሱ ችግሮች እንዲፈቱ ተጠየቀየዉጪ ግንኙነት እና ሰላም ጉዳዩች ቋሚ ኮሚቴ የአስተዳደር ወሰን ጋር የሚነሱ የህዝብ ጥያቄዎች እንዳሉ አስታዉቋል።
የሀገር ውስጥ ዜና

በማእከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ከአስተዳደር ወሰን ጋር የሚነሱ ችግሮች እንዲፈቱ ተጠየቀየዉጪ ግንኙነት እና ሰላም ጉዳዩች ቋሚ ኮሚቴ የአስተዳደር ወሰን ጋር የሚነሱ የህዝብ ጥያቄዎች እንዳሉ አስታዉቋል።

ቋሚ ኮሚቴዉ ይህን ያለዉ የሰላም ሚኒስትር የዘጠኝ ወራቱን የስራ አፈፃፀም በገለፀበት ወቅት ነዉ። ቋሚ ኮሜቴዉ በማሳያነት ያነሳዉ በማእከላዊ ኢትዮጵያ በሚገኙት...
Read More
ወደ ሀገር የሚገቡና ከሀገር የሚወጡ እንስሳትና የእንስሳት ምርቶች ጥራት እንዲጠብቁ የሚያስችለዉ አዋጅ ጸደቀ
የሀገር ውስጥ ዜና

ወደ ሀገር የሚገቡና ከሀገር የሚወጡ እንስሳትና የእንስሳት ምርቶች ጥራት እንዲጠብቁ የሚያስችለዉ አዋጅ ጸደቀ

የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ዛሬ ባካሄደው 27ኛዉ መደበኛ ስብሰባ የእንስሳት ጤና እና ደህንነት አዋጅን መርምሮ አጽድቋል፡፡ አዋጁ ወደ ሀገር የሚገቡና...
Read More
እስራኤል ስልታዊ ጥቃት እያደረሰች ነዉ በሚል ሪፖርቶች እየወጡ መሆኑን ተከትሎ 11 የፍልስጤም እስረኞችን ፈታለች።
የውጭ ዜና

እስራኤል ስልታዊ ጥቃት እያደረሰች ነዉ በሚል ሪፖርቶች እየወጡ መሆኑን ተከትሎ 11 የፍልስጤም እስረኞችን ፈታለች።

የተለቀቁት እስረኞች ከእስራኤል እስር ቤቶች ካህን ዩኒስ ወደሚገኘዉ የአዉሮፓ ሆስፒታል ተዘዋዉረዋል፡፡ የታሳሪዎች እና የቀድሞ እስረኞች ጉዳይ ኮሚሽን እና የፍልስጤም እስረኞች...
Read More
ከወለድ ነጻ ባንክ አገልግሎትን በተመለከተ በሙስሊሙ ማህበረሰብ ጭምር በቂ ግንዛቤ አለ ማለት እንደማይቻል ተገለጸ።
የሀገር ውስጥ ዜና

ከወለድ ነጻ ባንክ አገልግሎትን በተመለከተ በሙስሊሙ ማህበረሰብ ጭምር በቂ ግንዛቤ አለ ማለት እንደማይቻል ተገለጸ።

ከወለድ ነጻ ባንክ ወይም እስላማዊ ባንክ እንደመደበኛው የንግድ ባንክ አሰራር በርካታ አገልግሎት የሚሰጥ፣ ነገር ግን የሚሰራቸው ስራዎች ላይ ወለድ የማይሰጥና...
Read More
ከከተማ ወደ ገጠር ተመላልሰው ሲያስተምሩ ለነበሩ ከ2ሺህ 5 መቶ በላይ መምህራን መኖሪያ ቤት ተመቻችቷል ተባለ
የሀገር ውስጥ ዜና

ከከተማ ወደ ገጠር ተመላልሰው ሲያስተምሩ ለነበሩ ከ2ሺህ 5 መቶ በላይ መምህራን መኖሪያ ቤት ተመቻችቷል ተባለ

የኦሮሚያ ክልል ትምህርት ቢሮ በዘንድሮ በጀት አመት ከከተማ ወደ ገጠር ተመላልሰው ሲያስተምሩ ለነበሩ 2 ሺህ 9 መቶ 77 መምህራን መኖሪያ...
Read More