ዜና
የ2019 በጀት 2 ነጥብ 34 ትሪሊየን ብር ሆኖ ጸደቀ
“ሐሳባችሁን በግልጽ ለመናገር የደፈራችሁ፣ በሰላማዊ መንገድ ለመታገል የሞከራችሁ እና ሐሳባችሁ ምንም ይሁን ምን በግልጽነት ለማቅረብ ጥረት ያደረጋችሁ ሁሉ ጀግኖች ናችሁ” አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ
ብልጽግና ፓርቲ የአንድ ፓርቲ የሥልጣን ዘመን ከሁለት ጊዜ በላይ እንዳይሆን ለሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን አጀንዳ ማቅረቡን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ አስታወቁ
በአርሲው ግጭት እጃቸው ያለበት 22 ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ሥር መዋላቸው ተገለጸ፤ ከዘጠና በመቶ በላይ ተፈናቃዮችም ወደ ቀያቸው ተመልሰዋል
“የዕገታውና የአፈሳው ቀውስ በቀላሉ የማይሽር አገራዊ የውስጥ ቁስል እየሆነ ነው” — ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ
በትግራይ ከሚኖሩት ይልቅ በሌሎች የሀገሪቱ ክፍሎች ያሉ የትግራይ ተወላጆች የተሻለ የሰላም ዕድል እንዳላቸው ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ገለጹ፤ ከ60 ሺህ በላይ ታጣቂዎች ትጥቅ መፍታታቸውም ተናግረዋል
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ የሕዝቡን ውሳኔ “ባዶ ቼክ” ሲሉ ገለጹ፤ በአግባቡ ካልተያዘ የተቃርኖ እርምጃ ሊከተል እንደሚችል አስጠነቀቁ
“የዘንድሮው ምርጫ የጥቃት ኢላማ ነበር”- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)
በትምህርት ሚኒስቴር ሥር የሚታየው የአመራርና የፖሊሲ ውድቀት ለሀገሪቱ የትውልድ ቀውስ ዋነኛ ምክንያት መሆኑ ተገለጸ
በሀገሪቱ ያለው አለመረጋጋት የትምህርት ሥርዓቱንና የትውልዱን ተስፋ አደጋ ላይ መጣሉ ተጠቆመ
ለጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የተነሡ ጥያቄዎች፦
የምክር ቤት አባላት በከተሞች ያለውን የመኖሪያ ቤት ችግር ለመቅረፍ የፋይናንስና የቤት ልማት ስትራቴጂው እንዲቀናጅ ጠየቁ
ናይጀሪያ ዜጎቼ ላጡት ንብረት ካሳ እፈልጋለሁ አለች
በሰነዶች ማረጋገጫ ንብረት ገዝተው ስም ያላዛወሩ ዜጎች በአስቸኳይ ይዞታቸውን እንዲያስመዘግቡ ተጠየቀ
ዓለም አቀፉ የወንጀለኞች ፍርድ ቤት የማሊ፣ ቡርኪና ፋሶ እና ኒጀር ከአባልነት መውጣት እንዳሳሰበዉ ገለጸ
ኢራንና አሜሪካ በዶሀ የነበራቸው ስምምነት መጠናቀቁን ተከትሎ የነዳጅ ዋጋ በድጋሚ ቀነሰ
ሩሲያ የሚሳኤል እና የሰው አልባ አውሮፕላን በመጠቀም በዪክሬን ዋና ከተማ በኪየቭ ላይ በፈጸመችው ጥቃት 13 ሰዎች ተገደሉ ።
የኤሌክትሪክ መሰረተ ልማቶችን የሰረቀው ግለሰብ በ6 ዓመት ፅኑ እስራት ሲቀጣ፤ በንብረት ላይ ጉዳት ያደረሰው ድርጅት ደግሞ ሚሊዮን ብር ካሳ እንዲከፍል ተወሰነበት
“ተማሪዎችን ወደ ‘ዲጂታል ፈጣሪነት’ ለመቀየር ታስቦ ሲሰጥ የቆየው የዲጂታል ክህሎት ስልጠና ተጠናቀቀ።
የዓለም ዋንጫ ድል አከባበር የሦስት ሰዎችን ሕይወት ቀጠፈ
