ዜና

ከቬንዙዌላው ፍርስራሽ ሥር የተገኘው የሦስት ዓመቱ ሕፃን ተአምራዊ ትንሣኤ
የውጭ ዜና

ከቬንዙዌላው ፍርስራሽ ሥር የተገኘው የሦስት ዓመቱ ሕፃን ተአምራዊ ትንሣኤ

ከእልቂት እና ከውድመት ጀርባ ሁልጊዜም ተስፋን የሚያለመልሙ ተአምራት አይጠፉም። በቬንዙዌላ በደረሰው አስከፊ የመሬት መንቀጥቀጥ ሳቢያ አገሪቱ በኃዘን ማቅ በለበሰችበት በዚህ ወቅት፣...
Read More
የመሬት ይዞታ ምዝገባና መረጃ ኤጀንሲ በአዲስ አርማ (ሎጎ) ወደ ሥራ መግባቱን አስታወቀ
የሀገር ውስጥ ዜና

የመሬት ይዞታ ምዝገባና መረጃ ኤጀንሲ በአዲስ አርማ (ሎጎ) ወደ ሥራ መግባቱን አስታወቀ

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመሬት ይዞታ ምዝገባና መረጃ ኤጀንሲ ቀደም ሲል ይጠቀምበት የነበረውን ሎጎ (አርማ) በአዲስ መቀየሩን ይፋ አድርጓል። ኤጀንሲው...
Read More
ዶናልድ ትራምፕ በ2025 ከክሪፕቶ ምንዛሬ 1.4 ቢሊየን ዶላር ማግኘታቸው የጥቅም ግጭት ስጋት አስነስቷል
የውጭ ዜና

ዶናልድ ትራምፕ በ2025 ከክሪፕቶ ምንዛሬ 1.4 ቢሊየን ዶላር ማግኘታቸው የጥቅም ግጭት ስጋት አስነስቷል

የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ባለፈው የፈረንጆች 2025 ዓመት ከክሪፕቶ ምንዛሬ እና ከሚዲያ ኩባንያዎች ስምምነቶች በሚሊየን የሚቆጠር ዶላር ማግኘታቸውን አዲስ የወጡ...
Read More
ኢትዮጵያ በዲፕሎማሲያዊ ጥረት ከ35 በላይ የተዘረፉ ቅርሶቿን ማስመለሷን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አህመድ ተናገሩ
የሀገር ውስጥ ዜና

ኢትዮጵያ በዲፕሎማሲያዊ ጥረት ከ35 በላይ የተዘረፉ ቅርሶቿን ማስመለሷን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አህመድ ተናገሩ

ኢትዮጵያ ባለፉት ጥቂት ዓመታት ባከናወነችው ጠንካራ ዲፕሎማሲያዊ ጥረት በተለያዩ ጊዜያት ተዘርፈውና ተሰርቀው ከአገር ወጥተው የነበሩ ከ35 በላይ ውድና ታሪካዊ ቅርሶቿን...
Read More
ትውልደ ኢትዮጵያዊቷ ዲሞክራቲክ ሶሻሊስት ሜላት ኪሮስ በኮሎራዶ ምርጫ አንጋፋዋን ዕጩ አሸነፈች
የሀገር ውስጥ ዜና

ትውልደ ኢትዮጵያዊቷ ዲሞክራቲክ ሶሻሊስት ሜላት ኪሮስ በኮሎራዶ ምርጫ አንጋፋዋን ዕጩ አሸነፈች

በዴንቨር ኮሎራዶ በተካሄደው የዴሞክራቲክ ፓርቲ የመጀመሪያ ደረጃ የምርጫ ውድድር፣ የ29 ዓመቷ ትውልደ ኢትዮጵያዊትና ዲሞክራቲክ ሶሻሊስት ሜላት ኪሮስ፣ ለ15 ተከታታይ ዘመናት...
Read More
የዓለም ጤና ድርጅት ዋና ዳይሬክተር በሱዳን ምዕራብ ኮርዶፋን ግዛት የኮሌራ ወረርሽኝ መከሰቱን አስታወቁ
የሀገር ውስጥ ዜና

የዓለም ጤና ድርጅት ዋና ዳይሬክተር በሱዳን ምዕራብ ኮርዶፋን ግዛት የኮሌራ ወረርሽኝ መከሰቱን አስታወቁ

ዶክተር ቴዎድሮስ አድሃኖም እንዳሉት፤‹‹እስከ ሰኔ 20 ቀን 2026 ድረስ የክልሉ ጤና ጥበቃ ሚኒስቴር 8መቶ38 የተጠረጠሩ የኮሌራ ተጠቂዎችን፣ 7 የተረጋገጡ ታካሚዎችን...
Read More
የኤካ ኮተቤ ሆስፒታል የአዕምሮ እና አካላዊ ህክምናን አጣምሮ እየሰጠ መሆኑ ተገለጸ
ጤና

የኤካ ኮተቤ ሆስፒታል የአዕምሮ እና አካላዊ ህክምናን አጣምሮ እየሰጠ መሆኑ ተገለጸ

የኤካ ኮተቤ ሆስፒታል የአዕምሮ እና አካላዊ ህክምናን አጣምሮ የሚሰጥ ሆስፒታል ሲሆን፤ከየትኛውም የሀገሪቱ ክፍል ለሚመጡ ታካሚዎች አገልግሎት እየሰጠ ይገኛል ተብሏል፡፡ የሆስፒታሉ...
Read More
በደቡብ አፍሪካ ፀረ-ስደተኛ ተቃውሞዎች ወደ ሁከት ሊቀየሩ ይችላሉ ከሚል ስጋት ከፍተኛ የፀጥታ ኃይል ተሰማራ
የውጭ ዜና

በደቡብ አፍሪካ ፀረ-ስደተኛ ተቃውሞዎች ወደ ሁከት ሊቀየሩ ይችላሉ ከሚል ስጋት ከፍተኛ የፀጥታ ኃይል ተሰማራ

ብዙዎች ከሁከትና ከጥቃት ለማምለጥ አስቀድመው ከአገሪቱ ተሰደዋል። የደቡብ አፍሪካ ፖሊስ እስካሁን 25,000 የሚሆኑ ስደተኞች ወደ አገራቸው መመለሳቸውን ገልጿል። አብዛኞቹ ከሌሎች...
Read More
በዘንድሮው ዓመት የ12ኛ ክፍል ተፈታኞች ከፍ ያለ ውጤት ያመጣሉ ተብሎ ይጠበቃል አሉ ሚኒስትር ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር)
የሀገር ውስጥ ዜና

በዘንድሮው ዓመት የ12ኛ ክፍል ተፈታኞች ከፍ ያለ ውጤት ያመጣሉ ተብሎ ይጠበቃል አሉ ሚኒስትር ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር)

የተፈጥሮ ሳይንስ የመጀመሪያ ዙር ተፈታኞች በኦንላይን ፈተና መውሰድ ጀምረዋል። በዘንድሮው ዓመት የ12ኛ ክፍል ተፈታኞች ከፍ ያለ ውጤት ያመጣሉ ተብሎ ይጠበቃል...
Read More
በቬንዙዌላ በተከሰተ የመሬት መንቀጥቀጥ የነፍስ አድን ስራው መዘግየት በነዋሪዎች ላይ ከፍተኛ ቁጣን ቀሰቀሰ
የውጭ ዜና

በቬንዙዌላ በተከሰተ የመሬት መንቀጥቀጥ የነፍስ አድን ስራው መዘግየት በነዋሪዎች ላይ ከፍተኛ ቁጣን ቀሰቀሰ

በቬንዙዌላ የተከሰተውን አስከፊ የመሬት መንቀጥቀጥ ተከትሎ የመንግስት ምላሽ መዘግየትና ቸልተኝነት ህዝቡን ለከፍተኛ ቁጣና ቅሬታ ዳርጓል ሲል ቢቢሲ ዘግቧል። እስካሁን በደረሰው...
Read More
ኦማን በሆርሙዝ ባሕረ ሰላጤ ፈንጅ የማጽዳት ዋና ኃላፊነት የኢራን ነው አለች
የውጭ ዜና

ኦማን በሆርሙዝ ባሕረ ሰላጤ ፈንጅ የማጽዳት ዋና ኃላፊነት የኢራን ነው አለች

ኦማን በሆርሙዝ ባሕረ ሰላጤ በባሕር ውስጥ ሊኖሩ የሚችሉ ፈንጂዎችን የማጽዳት ዋና ኃላፊነት በዋናነት በኢራን ላይ እንደሚወድቅ አስታዉቃለች። ይህ መግለጫ የመጣው...
Read More
ታዋቂው የቻይና ባለሀብት በአሜሪካ በ30 ዓመት ጽኑ እስራት ተቀጣ
የውጭ ዜና

ታዋቂው የቻይና ባለሀብት በአሜሪካ በ30 ዓመት ጽኑ እስራት ተቀጣ

በአንድ ወቅት ከቻይና እጅግ ባለጸጋ ነጋዴዎች አንዱ እንደነበረ የሚነገርለት ጉዎ ዌንጉዊ በቢሊየን ዶላር በሚቆጠር የማጭበርበር ወንጀል በአሜሪካ ፍርድ ቤት የ30...
Read More
አፍሪካ  በዓለም ንግድ ላይ ያላት ድርሻ 3 በመቶ መሆኑ ተገለፀ
የሀገር ውስጥ ዜና

አፍሪካ  በዓለም ንግድ ላይ ያላት ድርሻ 3 በመቶ መሆኑ ተገለፀ

አፍሪካ በዓለም አቀፍ የንግድ ሥርዓት ውስጥ ከሦስት አሥርተ ዓመታት በላይ ብትቆይም፣ አሁንም በዓለም ንግድ ያላት ድርሻ 3 በመቶ ብቻ መሆኑ...
Read More
በመቶዎች የሚቆጠሩ የኢቦላ ታካሚዎች ያሉበት አለመታወቁ ቫይረሱ ያለ ምንም ቁጥጥር ሊሰራጭ ይችላል የሚል ስጋት ፈጥሯል
ጤና

በመቶዎች የሚቆጠሩ የኢቦላ ታካሚዎች ያሉበት አለመታወቁ ቫይረሱ ያለ ምንም ቁጥጥር ሊሰራጭ ይችላል የሚል ስጋት ፈጥሯል

እንደ አፍሪካ የበሽታ መቆጣጠሪያ እና መከላከል ማዕከል ኃላፊ ገለጻ፤ የኢቦላ ምርመራ ተደርጎላቸው ውጤታቸው ፖዘቲቭ የሆኑ ወደ 3መቶ የሚጠጉ ሰዎች ያሉበት...
Read More
የ8ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና የማለፊያ ውጤት 50 በመቶ ሆኖ ተወሰነ
የሀገር ውስጥ ዜና

የ8ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና የማለፊያ ውጤት 50 በመቶ ሆኖ ተወሰነ

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ የአጠቃላይ ካውንስል አባላት የ2018 የትምህርት ዘመን የ8ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና የማለፊያ ውጤት 50 በመቶ...
Read More
ቡርኪና ፋሶ ከፈረንሳይ ጋር ያላትን ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት አቋረጠች
የውጭ ዜና

ቡርኪና ፋሶ ከፈረንሳይ ጋር ያላትን ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት አቋረጠች

የቡርኪና ፋሶ ወታደራዊ ጁንታ ፓሪስ “ከአገሪቱ ብሔራዊ ጥቅም በተቃራኒ እየተንቀሳቀሰች ነው” ሲል  ከፈረንሳይ ጋር ያለውን ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት አቋርጧል። በፈረንሳይ እና በቀድሞ...
Read More
በደቡብ አፍሪካ ሰኔ 30 ሊደረግ የታቀደውን መጠነ-ሰፊ ተቃውሞ ተከትሎ ሀገሪቱ በከፍተኛ ስጋት ላይ እንደምትገኝ ተገለፀ
የውጭ ዜና

በደቡብ አፍሪካ ሰኔ 30 ሊደረግ የታቀደውን መጠነ-ሰፊ ተቃውሞ ተከትሎ ሀገሪቱ በከፍተኛ ስጋት ላይ እንደምትገኝ ተገለፀ

ህገ-ወጥ ስደተኞችን ለመቃወም ሰኔ 30 በታቀደው ሰልፍ ምክንያት መንግስት ጥብቅ የጸጥታ እርምጃዎችን እየወሰደ ሲሆን፣ ዜጎች የህግ የበላይነትን እንዲያከብሩ እና እንዲረጋጉ...
Read More
‹‹መንግስት የቴክኖሎጂ አማራጮችን ሊያበረታታ ይገባል›› አቶ ሳምሶን ከተማ የኢትዮጵያ ፕላስቲክ እና ጎማ አምራቾች ማህበር ስራ አስኪያጅ
የሀገር ውስጥ ዜና

‹‹መንግስት የቴክኖሎጂ አማራጮችን ሊያበረታታ ይገባል›› አቶ ሳምሶን ከተማ የኢትዮጵያ ፕላስቲክ እና ጎማ አምራቾች ማህበር ስራ አስኪያጅ

በኢትዮጵያ ተግባራዊ መሆን የጀመረው የአንድ ጊዜ አገልግሎት ፕላስቲኮች እገዳ ለህብረተሰቡና ለአምራቾች በቂ አማራጭና የሽግግር ጊዜ ሳይሰጥ በመተግበሩ በገበያውና በማኑፋክቸሪንግ ዘርፉ...
Read More
አሜሪካ እና ኢራን በሆርሙዝ ባሕረ ሰላጤ ጉዳይ ለመወያየት ተስማሙ
የውጭ ዜና

አሜሪካ እና ኢራን በሆርሙዝ ባሕረ ሰላጤ ጉዳይ ለመወያየት ተስማሙ

አሜሪካ እና ኢራን በቅርቡ የተፈጸሙ ጥቃቶችን ለማቆም በመስማማት በሆርሙዝ ባሕረ ሰላጤ ዙሪያ ያለውን ውዝግብ ለመፍታት ማክሰኞ በኳታር ዋና ከተማ ዶሃ...
Read More
አሜሪካ እና ኢራን በሆርሙዝ ባሕረ ሰላጤ ጉዳይ ለመወያየት ተስማሙ
Uncategorized

አሜሪካ እና ኢራን በሆርሙዝ ባሕረ ሰላጤ ጉዳይ ለመወያየት ተስማሙ

አሜሪካ እና ኢራን በቅርቡ የተፈጸሙ ጥቃቶችን ለማቆም በመስማማት በሆርሙዝ ባሕረ ሰላጤ ዙሪያ ያለውን ውዝግብ ለመፍታት ማክሰኞ በኳታር ዋና ከተማ ዶሃ...
Read More
1 … 18 19 20 21 22 … 363