ዜና

የአሜሪካ የተወካዮች ምክር ቤት በኢራን የጦርነት ስልጣን ላይ ሊደረግ የነበረው ድምፅ አሰጣጥ በድንገት ተሰረዘ
የውጭ ዜና

የአሜሪካ የተወካዮች ምክር ቤት በኢራን የጦርነት ስልጣን ላይ ሊደረግ የነበረው ድምፅ አሰጣጥ በድንገት ተሰረዘ

የአሜሪካ የተወካዮች ምክር ቤት የሪፐብሊካን መሪዎች፣ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ከኮንግረሱ ፈቃድ ውጭ በኢራን ላይ ጦርነት እንዳይከፍቱ የሚገድበውን የውሳኔ ሃሳብ ድምፅ...
Read More
በመዲናዋ ከ 10 ሺህ በላይ ህገወጥ ማስታወቂያዎች እንዲነሱ ተደርጓል ተባለህገወጥ የዉጪ ማስታወቂያዎች የመለጠፍ ድርጊት የህግ ተጠያቂነቱም እስከ ህትመት ቤቶች ድረስ የሚደርስ እየሆነ መገኘቱን ሰምተናል።
የሀገር ውስጥ ዜና

በመዲናዋ ከ 10 ሺህ በላይ ህገወጥ ማስታወቂያዎች እንዲነሱ ተደርጓል ተባለህገወጥ የዉጪ ማስታወቂያዎች የመለጠፍ ድርጊት የህግ ተጠያቂነቱም እስከ ህትመት ቤቶች ድረስ የሚደርስ እየሆነ መገኘቱን ሰምተናል።

በተለይም በዋና መንገዶች ላይ በህገወጥ መንገድ ማስታወቂያ የመለጠፍ ድርጊትን በካሜራ በታገዘ መልኩ ቁጥጥር እያደረኩ እገኛለሁ ሲል የአዲስ አበባ ደንብ ማስከበር...
Read More
ኢትዮጵያ የህክምና ሙከራ የቁጥጥር ሂደትን የሚያዘምን የኦንላይን ሥርዓት በይፋ አስጀመረች
የሀገር ውስጥ ዜና

ኢትዮጵያ የህክምና ሙከራ የቁጥጥር ሂደትን የሚያዘምን የኦንላይን ሥርዓት በይፋ አስጀመረች

የኢትዮጵያ የምግብና የመድኃኒት ባለሥልጣን የህክምና ሙከራ (Clinical Trial) አሠራርን ወደ ዲጂታል ሥርዓት የሚያሸጋግር አዲስ የኦንላይን ሲስተም በይፋ አስጀምሯል:: በማስጀመሪያ መድረኩ...

በስሜ የተሰራጨው መረጃ ሀሰተኛ ነው አለ የገንዘብ ሚኒስቴር
የሀገር ውስጥ ዜና

በስሜ የተሰራጨው መረጃ ሀሰተኛ ነው አለ የገንዘብ ሚኒስቴር

የገንዘብ ሚኒስቴርን ስምና መለያ በመጠቀም ለክልሎችና ከተማ አስተዳደሮች ስለ ስራ ግብር ቅናሽ ተብሎ የሚሰራጨው መረጃ ሀሰተኛ ነው ከሰሞኑ በተለያዩ ማህበራዊ...
Read More
የነዳጅ ዋጋ መናርን ተከትሎ ዩናይትድ ኪንግደም በሩሲያ ላይ የጣለችውን ማዕቀብ አላልታለች
የውጭ ዜና

የነዳጅ ዋጋ መናርን ተከትሎ ዩናይትድ ኪንግደም በሩሲያ ላይ የጣለችውን ማዕቀብ አላልታለች

የነዳጅ ዋጋ በከፍተኛ ሁኔታ መጨመሩን ተከትሎ የዩናይትድ ኪንግደም መንግሥት በሶስተኛ ወገን ሀገራት በተቀነባበሩ የሩሲያ የነዳጅ ምርቶች ላይ ጥሎት የነበረውን ጥብቅ...
Read More
አሜሪካ እና እስራኤል የቀድሞውን የኢራን ፕሬዝዳንት አህመዲን ነጃድን ወደ ስልጣን ሊያመጡ አቅደው እንደነበር ተገለጸ
የውጭ ዜና

አሜሪካ እና እስራኤል የቀድሞውን የኢራን ፕሬዝዳንት አህመዲን ነጃድን ወደ ስልጣን ሊያመጡ አቅደው እንደነበር ተገለጸ

ማክሰኞ ዕለት የወጣው የኒውዮርክ ታይምስ ዘገባ እንደሚያመለክተው፤ አሜሪካ እና እስራኤል በኢራን ላይ ጦርነት ከፍተው የመጀመሪያ የአየር ድብደባ ካካሄዱ በኋላ የሀገሪቱን...
Read More
ሞስኮና ቤጂንግ በሆርሙዝ ወሽመጥ ቀዉስ ሳቢያ ስትራቴጂካዊ አጋርነታቸዉ ጠብቋል ተባለ
የውጭ ዜና

ሞስኮና ቤጂንግ በሆርሙዝ ወሽመጥ ቀዉስ ሳቢያ ስትራቴጂካዊ አጋርነታቸዉ ጠብቋል ተባለ

በትራምፕ የውጭ ፖሊሲ እና በሆርሙዝ ወሽመጥ ቀውስ ሳቢያ ይበልጥ እየተቀራረበ የመጣው የሞስኮ እና የቤጂንግ ስትራቴጂካዊ አጋርነት ጠብቋል ነዉ የተባለዉ፡፡ የዩናይትድ...
Read More
የፌደራል የህግና ፍትህ ኢንስቲትዩት በፍትህ ስርዓቱ ላይ ጥናታዊ ሪፎርም እያካሄደ መሆኑን አስታወቀ
የሀገር ውስጥ ዜና

የፌደራል የህግና ፍትህ ኢንስቲትዩት በፍትህ ስርዓቱ ላይ ጥናታዊ ሪፎርም እያካሄደ መሆኑን አስታወቀ

በሀገሪቱ የፍትህ ስርዓት ውስጥ የሚታዩ የአሰራር ክፍተቶችን ለመሙላት እና ከጊዜው ጋር የሚራመዱ የህግ ማሻሻያዎችን ለማድረግ ጥናታዊ የሪፎርም ስራዎች እየተከናወኑ ይገኛሉ።...
Read More
ዩጋንዳ በኢቦላ ስርጭት ምክንያት ከ100 በላይ ሰዎችን ለይቶ ማቆያ ዉስጥ አስገብታለች
የውጭ ዜና

ዩጋንዳ በኢቦላ ስርጭት ምክንያት ከ100 በላይ ሰዎችን ለይቶ ማቆያ ዉስጥ አስገብታለች

የዩጋንዳ ባለስልጣናት እንደገለጹት የዓለም ጤና ድርጅት የኢቦላ ስርጭትን አስመልክቶ ማስጠንቀቂያ በሰጠበት ወቅት ፤ ከ100 በላይ ሰዎች በለይቶ ማቆያ (ኳራንቲን) ውስጥ...
Read More
ደረሰኝ ሳይሰጡ ሽያጭ የፈፀሙ ግብር ከፋዩች ቅጣትን ከ50 ሺህ ብር ወደ 100 ሺህ ብር ከፍ እንዲል የሚያደርግ የታክስ አስተዳደር የማሻሻያ አዋጅ ተዘጋጀ 
የሀገር ውስጥ ዜና

ደረሰኝ ሳይሰጡ ሽያጭ የፈፀሙ ግብር ከፋዩች ቅጣትን ከ50 ሺህ ብር ወደ 100 ሺህ ብር ከፍ እንዲል የሚያደርግ የታክስ አስተዳደር የማሻሻያ አዋጅ ተዘጋጀ 

በዛሬዉ እለት ለ10 አመት ሲሰራበት የቆየዉን የታክስ አስተዳደር አዋጅ ማሻሻያ ዙሪያ ከባለድርሻ አካላት እና ባለሙያዎች ጋር የግብአት መሰባሰብ ዉይይት አድርጓል።...
Read More
የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ ከቴራፔይ ኩባንያ ጋር የዓለም አቀፍ የሀዋላ አገልግሎት አስጀመረ
የሀገር ውስጥ ዜና

የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ ከቴራፔይ ኩባንያ ጋር የዓለም አቀፍ የሀዋላ አገልግሎት አስጀመረ

በአፍሪካ ታላላቅ የገንዘብ ዝውውር ከሚከናወንባቸውና በዓመት ከ5 ቢሊዮን ዶላር በላይ ገቢ ከሚያስገኙ ሀገራት አንዷ የሆነችው ኢትዮጵያ፣ ይህን መሰል ዘመናዊ የክፍያ...
Read More
የሩሲያ ጠፈር ኤጀንሲ ገቢውን ለማሳደግ በሮኬቶች ላይ ማስታወቂያ መለጠፍ ጀመረ
የውጭ ዜና

የሩሲያ ጠፈር ኤጀንሲ ገቢውን ለማሳደግ በሮኬቶች ላይ ማስታወቂያ መለጠፍ ጀመረ

​የሩሲያ ብሔራዊ የጠፈር ኤጀንሲ (ሮስኮስሞስ) የገጠመውን የበጀት እጥረት ለመቅረፍ በሮኬቶቹ ላይ የንግድ ማስታወቂያዎችን ማስተናገድ ጀምሯል።ባለፈው ዓመት በፓርላማው በጸደቀው ሕግ መሠረት፥...
Read More
ዶናልድ ትራምፕ “ነገ በኢራን ላይ ሊፈጸም ታቅዶ የነበረውን ጥቃት አንፈጽምም” አሉትራምፕ በመካከለኛው ምስራቅ የሚገኙ ቁልፍ የአሜሪካ አጋር ሀገራት መሪዎች ከቴህራን ጋር የሚደረገው ድርድር እንዲቀጥል ሲሉ ለማክሰኞ ታቅዶ የነበረው ወታደራዊ ጥቃት እንዲራዘም እንደጠየቋቸው ገልጸዋል።
የውጭ ዜና

ዶናልድ ትራምፕ “ነገ በኢራን ላይ ሊፈጸም ታቅዶ የነበረውን ጥቃት አንፈጽምም” አሉትራምፕ በመካከለኛው ምስራቅ የሚገኙ ቁልፍ የአሜሪካ አጋር ሀገራት መሪዎች ከቴህራን ጋር የሚደረገው ድርድር እንዲቀጥል ሲሉ ለማክሰኞ ታቅዶ የነበረው ወታደራዊ ጥቃት እንዲራዘም እንደጠየቋቸው ገልጸዋል።

ሆኖም ስምምነት ላይ መድረስ ካልተቻለ ዩናይትድ ስቴትስ መጠነ-ሰፊ ጥቃት ለመሰንዘር በተጠንቀቅ ላይ መሆኗን አስጠንቅቀዋል። ይሁን እንጂ ተቀባይነት ያለው ስምምነት ላይ...
Read More
ኮሚሽኑ ለአገራዊ የልማት ፕሮጀክቶችና ለኢንቨስትመንት የ3መቶ29 ቢሊየን ብር የቀረጥ ነፃ መብት ማበረታቻ ሰጥቻለሁ አለ
የሀገር ውስጥ ዜና

ኮሚሽኑ ለአገራዊ የልማት ፕሮጀክቶችና ለኢንቨስትመንት የ3መቶ29 ቢሊየን ብር የቀረጥ ነፃ መብት ማበረታቻ ሰጥቻለሁ አለ

የኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የአገሪቱን የማምረት አቅም ለማሳደግና የንግድ ስርዓቱን ለማቀላጠፍ ባለፉት 10 ወራት 3መቶ29 ነጥብ 2 ቢሊየን ብር የሚገመት የቀረጥ...
Read More
በአዲስ አበባ ከሚገኙ ተቋማት 79 በመቶ ያህሉ ከትንባሆ ጭስ ነፃ መሆናቸውን ጥናት አመለከተ
የሀገር ውስጥ ዜና

በአዲስ አበባ ከሚገኙ ተቋማት 79 በመቶ ያህሉ ከትንባሆ ጭስ ነፃ መሆናቸውን ጥናት አመለከተ

ከትንባሆ ጭስ ነፃ ከባቢን ለመፍጠር በተከናወኑ ተግባራት የምግብ ተቋማትና ካፌዎች በተጨባጭ የጤና ተቋማት ደግሞ የተሟላ በሚባል ደረጃ  ነፃ መሆናቸውን የአዲስ...
Read More
የኢራን ጦርነት በዓለም አቀፍ ኩባንያዎች ላይ የ25 ቢሊዮን ዶላር ኪሳራ አስከተለ
የውጭ ዜና

የኢራን ጦርነት በዓለም አቀፍ ኩባንያዎች ላይ የ25 ቢሊዮን ዶላር ኪሳራ አስከተለ

የአሜሪካና እስራኤል ከኢራን ጋር የጀመሩት ጦርነት በዓለም ዙሪያ በሚገኙ ኩባንያዎች ላይ ቢያንስ የ25 ቢሊዮን ዶላር ኪሳራ ያደረሰ ሲሆን ሮይተርስ እኔደዘገበዉ...
Read More
እስራኤል በቀጣይ በኢራን ላይ ሊፈጸም በሚችለው ጥቃት ውስጥ ሠራዊቷ ከአሜሪካ ጎን እንዲሳተፍ ለማድረግ እየተዘጋጀች መሆኑን የእስራኤል መገናኛ ብዙኃን ዘገበ።
የውጭ ዜና

እስራኤል በቀጣይ በኢራን ላይ ሊፈጸም በሚችለው ጥቃት ውስጥ ሠራዊቷ ከአሜሪካ ጎን እንዲሳተፍ ለማድረግ እየተዘጋጀች መሆኑን የእስራኤል መገናኛ ብዙኃን ዘገበ።

ካን የተባለው ቴሌቪዥን ጣቢያ ስማቸው ያልተጠቀሰ የእስራኤል የደኅንነት ባለሥልጣንን ዋቢ አድርጎ እንደዘገበው፤ አሜሪካ በኢራን ላይ አዲስ ጥቃት ከጀመረች እስራኤል በዘመቻው...
Read More
ትራምፕ ኢራንን “ጊዜው እየረፈደ ነው” ሲሉ አስጠነቀቁ
የውጭ ዜና

ትራምፕ ኢራንን “ጊዜው እየረፈደ ነው” ሲሉ አስጠነቀቁ

የዩኤስ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ጦርነቱን ለማቆም የሚደረገው ድርድር በመስተጓጎሉ ለኢራን "ጊዜው እየረፈደ ነው" ሲሉ አስጠንቅቀዋል። ትራምፕ በትሩዝ ሶሻል (Truth Social)...
Read More
በኢትዮጵያ የዲጂታል ኦቲዝም በከፍተኛ ሁኔታ መጨመሩ ተገለፀልጆች ረጅም ሰዓት በስልክና በቪዲዮ ጌሞች ላይ ማሳለፋቸው፣ መናገር የሚችሉ ሆነው ከተወለዱ በኋላ አንደበታቸው እንዲያዝ እያደረገ መምጣቱ ተገልጿል።
የሀገር ውስጥ ዜና

በኢትዮጵያ የዲጂታል ኦቲዝም በከፍተኛ ሁኔታ መጨመሩ ተገለፀልጆች ረጅም ሰዓት በስልክና በቪዲዮ ጌሞች ላይ ማሳለፋቸው፣ መናገር የሚችሉ ሆነው ከተወለዱ በኋላ አንደበታቸው እንዲያዝ እያደረገ መምጣቱ ተገልጿል።

ይህም በተፈጥሮ ከሚመጣ ኦቲዝም ባልተናነሰ ለዲጂታል ኦቲዝም እያጋለጣቸው መሆኑን ፍቅር ኢትዮጵያ የአዕምሮ እድገት ውስንነት ብሔራዊ ማህበር ስራ አስፈፃሚ ወ/ሮ  ሸዋጌጥ ክብረት...
Read More
1 … 26 27 28 29 30 … 363