ዜና

በአዲስ አበባ ህገ-ወጥ አሰራር በተገኘባቸው ከ350 በላይ ነጋዴዎች ላይ እርምጃ ተወሰደ
የሀገር ውስጥ ዜና

በአዲስ አበባ ህገ-ወጥ አሰራር በተገኘባቸው ከ350 በላይ ነጋዴዎች ላይ እርምጃ ተወሰደ

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ንግድ ቢሮ የሸማቾች መብት ጥበቃ ዳይሬክቶሬት ባለፉት አስር ወራት የከተማዋን ሸማቾች መብት ከማስጠበቅ አንጻር ያከናወናቸው ተግባራት...
Read More
በህንድ በደረሰ ከባድ አውሎ ንፋስ ወደ 90 የሚጠጉ ሰዎች ህይወት አለፈ
የውጭ ዜና

በህንድ በደረሰ ከባድ አውሎ ንፋስ ወደ 90 የሚጠጉ ሰዎች ህይወት አለፈ

በህንድ በህዝብ ብዛቷ ቀዳሚ በሆነችው ኡታር ፕራዴሽ ግዛት በጣለው ኃይለኛ ዝናብ እና በረዶ የቀላቀለ አውሎ ንፋስ የ90 ሰዎች ህይወት ማለፉ...
Read More
የቻይና እና የአሜሪካ ግንኙነት በዓለም ላይ እጅግ አስፈላጊው ነው ሲሉ ፕሬዝዳንት ዢ ገለጹ
የውጭ ዜና

የቻይና እና የአሜሪካ ግንኙነት በዓለም ላይ እጅግ አስፈላጊው ነው ሲሉ ፕሬዝዳንት ዢ ገለጹ

የቻይና እና የአሜሪካ ግንኙነት በዓለም ላይ እጅግ አስፈላጊው የሁለትዮሽ ግንኙነት መሆኑን ፕሬዝዳንት ዢ ጂንፒንግ ተናገሩ። ይህ ግንኙነት የ1.7 ቢሊዮን ህዝብ ባለቤት...
Read More
ፑቲን በቅርቡ በቻይና ይፋዊ የሥራ ጉብኝት ሊያደርጉ ነው
የውጭ ዜና

ፑቲን በቅርቡ በቻይና ይፋዊ የሥራ ጉብኝት ሊያደርጉ ነው

የሩሲያው ፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን በቅርቡ በቻይና ጉብኝት እንደሚያደርጉ ክሬምሊን አስታውቋል። በሩሲያ መንግሥት የሚደገፈው አርቲ (RT) እንደዘገበው ከሆነ፣ ለጉብኝቱ የተቆረጠ ቀን...
Read More
የዓለም መረጋጋት የሁላችንም የጋራ ፍላጎት ነው – ማርኮ ሩቢዮ በኃያላኑ መሪዎች ወሳኝ ግንኙነት ዙሪያ ጠንከር ያለ መግለጫ ሰጡ
የውጭ ዜና

የዓለም መረጋጋት የሁላችንም የጋራ ፍላጎት ነው – ማርኮ ሩቢዮ በኃያላኑ መሪዎች ወሳኝ ግንኙነት ዙሪያ ጠንከር ያለ መግለጫ ሰጡ

የአሜሪካው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ማርኮ ሩቢዮ፣ በዓለም ዙሪያ መረጋጋትን ማረጋገጥ የማንኛውም ወገን ቀዳሚ ፍላጎት ሊሆን እንደሚገባ አሳሰቡ። ሚኒስትሩ ይህን መግለጫ...
Read More
ፈረንሳይ ለኃይል ዘርፍ እና ለዲጂታላይዜሽን ፕሮግራም የሚውል የ54 ነጥብ 6 ሚሊዮን ዩሮ ብድር ለመስጠት ተስማምታለች
የሀገር ውስጥ ዜና

ፈረንሳይ ለኃይል ዘርፍ እና ለዲጂታላይዜሽን ፕሮግራም የሚውል የ54 ነጥብ 6 ሚሊዮን ዩሮ ብድር ለመስጠት ተስማምታለች

የፈረንሳዩ ፕሬዚዳንት ኢማኑኤል ማክሮን በኢትዮጵያ ጉብኝታቸው ሀገራቸው ለኢትዮጵያ የኃይል ዘርፍ እና ለዲጂታላይዜሽን ፕሮግራም የሚውል የ54 ነጥብ 6 ሚሊዮን ዩሮ ብድር...
Read More
ጋና 300 ዜጎቿን ከደቡብ አፍሪካ ልታስወጣ ነው
የውጭ ዜና

ጋና 300 ዜጎቿን ከደቡብ አፍሪካ ልታስወጣ ነው

ጋና በቅርቡ በውጭ ሀገር ዜጎች ላይ የተነሳውን የተቃውሞ  ተከትሎ 300 ዜጎቿን ከደቡብ አፍሪካ እንደምታስወጣ አስታውቃለች። የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሳሙኤል ኦኩዴቶ አብላክዋ...
Read More
አቃቤ ህግ በጋዳፊ ጉዳይ በሳርኮዚ ላይ የሰባት ዓመት እስራት ጠየቀ
የውጭ ዜና

አቃቤ ህግ በጋዳፊ ጉዳይ በሳርኮዚ ላይ የሰባት ዓመት እስራት ጠየቀ

የፈረንሳይ አቃቤ ህግ የቀድሞው ፕሬዝዳንት ኒኮላስ ሳርኮዚ በ2007 ላደረጉት ፕሬዝዳንታዊ ምርጫ ቅስቀሳ ከሙአመር ጋዳፊ ህገ-ወጥ የገንዘብ ድጋፍ አግኝተዋል በሚል ክስ፣...
Read More
ትራምፕ ውይይቱ “ጥሩ” እንደነበር ቢገልጹም ስለ ታይዋን ለቀረበላቸው ጥያቄ ምላሽ አልሰጡም
የውጭ ዜና

ትራምፕ ውይይቱ “ጥሩ” እንደነበር ቢገልጹም ስለ ታይዋን ለቀረበላቸው ጥያቄ ምላሽ አልሰጡም

ትራምፕ የሰማይ ቤተ መቅደስን የጎበኙ ሁለተኛው በስልጣን ላይ ያሉ የአሜሪካ ፕሬዝዳንት ሆነዋል ትራምፕ እና ሺ ጂንፒንግ አስጎብኚው ስለ ስፍራው በዝግታ...
Read More
የቻይናው ምክትል ፕሬዝዳንት ሃን ዠንግ ትራምፕን ተቀበሉ
የውጭ ዜና

የቻይናው ምክትል ፕሬዝዳንት ሃን ዠንግ ትራምፕን ተቀበሉ

ምክትል ፕሬዝዳንት ሃን ዠንግ ትራምፕ ከኤር ፎርስ ዋን አውሮፕላን ሲወርዱ ለመቀበል በአውሮፕላን ማረፊያው ተገኝተዋል። ሃን ከቻይና ከፍተኛ መሪዎች መካከል አንዱ...
Read More
የሞሳድ ዳይሬክተር ቀጠናዊ ጥረቶችን ለማስተባበር ወደ የተባበሩት አረብ ኤምሬትስ በተደጋጋሚ መጓዛቸው ተሰማ
የውጭ ዜና

የሞሳድ ዳይሬክተር ቀጠናዊ ጥረቶችን ለማስተባበር ወደ የተባበሩት አረብ ኤምሬትስ በተደጋጋሚ መጓዛቸው ተሰማ

የእስራኤል የውጭ ደህንነት መስሪያ ቤት ወይም የሞሳድ ዳይሬክተር ዴቪድ ባርኒያ፣ በኢራን ላይ የሚከናወኑ ኦፕሬሽኖችን እና ቀጠናዊ ጥረቶችን ለማስተባበር ወደ የተባበሩት...
Read More
የአሜሪካ እና ሩሲያ ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት ተጨባጭ ለውጥ አለማሳየቱ ተገለፀ
የውጭ ዜና

የአሜሪካ እና ሩሲያ ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት ተጨባጭ ለውጥ አለማሳየቱ ተገለፀ

የሩሲያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሰርጌይ ላቭሮቭ የሀገራቸውና የአሜሪካ ግንኙነት ስላለው እምቅ አቅም መልካም ነገሮች ቢወሩም፣ በተጨባጭ ግን “ምንም የተከናወነ ነገር...
Read More
ዋሽንግተን ለታይዋን የምታቀርበዉን የጦር መሣሪያ ሽያጭ ቻይና አወገዘች
የውጭ ዜና

ዋሽንግተን ለታይዋን የምታቀርበዉን የጦር መሣሪያ ሽያጭ ቻይና አወገዘች

የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ለሁለት ቀናት የሥራ ጉብኝት ቤጂንግ ከመድረሳቸው ቀደም ብሎ፤ ዋሽንግተን ለታይዋን የምታደርገውን የጦር መሳሪያ ሽያጭ እንድታቆም ቻይና...
Read More
10ኛው የአፍሪካ ኅብረት እና የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የከፍተኛ ደረጃ ውይይት
የሀገር ውስጥ ዜና

10ኛው የአፍሪካ ኅብረት እና የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የከፍተኛ ደረጃ ውይይት

ዛሬ በአዲስ አበባ መካሄድ ጀመረበውይይቱ የአፍሪካ ኅብረት ኮሚሽን ሊቀ መንበር መሐሙድ አሊ ዩሱፍ እና የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ዋና ፀሐፊ አንቶኒዮ...
Read More
ሕግ ጥሰው የሚገኙ ኤጀንሲዎች ፈቃድ እስከመሰረዝ የሚደርስ እርምጃ ይወሰድባቸዋል ተባለ
የሀገር ውስጥ ዜና

ሕግ ጥሰው የሚገኙ ኤጀንሲዎች ፈቃድ እስከመሰረዝ የሚደርስ እርምጃ ይወሰድባቸዋል ተባለ

ሕግ ጥሰው የሚገኙ ኤጀንሲዎች ፈቃዳቸውን እስከመሰረዝ የሚደርስ እርምጃ እንደሚወሰድባቸውና በአሁኑ ወቅትም በምርመራ ሂደት ላይ ያሉ ኤጀንሲዎች እንዳሉ ተጠቁሟል። የሥራና ክህሎት...
Read More
የአሜሪካ የስለላ መረጃ ኢራን ሰፊ የሚሳኤል አቅም እንዳላት አሳይቷል
የውጭ ዜና

የአሜሪካ የስለላ መረጃ ኢራን ሰፊ የሚሳኤል አቅም እንዳላት አሳይቷል

የኢራን ጦር ‹‹ፈራርሷል›› በሚል በትራምፕ አስተዳደር በተደጋጋሚ የሚነገረውን መረጃ የሚቃረንና ቴህራን አሁንም ከፍተኛ የሚሳኤል አቅም እንዳላት የሚያሳዩ በሚስጥር የተያዙ የአሜሪካ...
Read More
60 በመቶ እና ከዚያ በላይ ውጤት የሚያስመዘግቡ ዩኒቨርሲቲዎች ብቻ ወደ ራስ-ገዝነት ሽግግር እንዲገቡ ይደረጋል ተባለ
የሀገር ውስጥ ዜና

60 በመቶ እና ከዚያ በላይ ውጤት የሚያስመዘግቡ ዩኒቨርሲቲዎች ብቻ ወደ ራስ-ገዝነት ሽግግር እንዲገቡ ይደረጋል ተባለ

በኢትዮጵያ ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ታሪክ ከ2019 ዓ.ም የትምህርት ዘመን ጀምሮ ወደ ራስ-ገዝነት ለመሸጋገር ዝግጅት እያደረጉ ያሉ ዘጠኝ የመንግስት ዩኒቨርሲቲዎች ህልውና...
Read More
የኢትዮጵያ የግብርና ትራንስፎርሜሽን ኢንስቲትዩት 50 የግብርና ቢዝነስ ኩባንያዎች መመስረት መቻሉን ገለፀግብርና ወደ ቢዝነስ ኩባንያ ካልተቀየረ የሚፈለገዉ ዘላቂነት ያለዉ ለዉጥ አይመጣም ተብሏል።ኢንስቲትዩቱ በዚህ አመት በሰባት ክልሎች ላይ የግብርና ቢዝነስ ኩባንያዎች ተመስርተዋል ሲል ተናግሯል።
የሀገር ውስጥ ዜና

የኢትዮጵያ የግብርና ትራንስፎርሜሽን ኢንስቲትዩት 50 የግብርና ቢዝነስ ኩባንያዎች መመስረት መቻሉን ገለፀግብርና ወደ ቢዝነስ ኩባንያ ካልተቀየረ የሚፈለገዉ ዘላቂነት ያለዉ ለዉጥ አይመጣም ተብሏል።ኢንስቲትዩቱ በዚህ አመት በሰባት ክልሎች ላይ የግብርና ቢዝነስ ኩባንያዎች ተመስርተዋል ሲል ተናግሯል።

የኢትዮጵያ ግብርና ትራንስፎርሜሽን ኢንስቲትዩቱ ዋና ዳይሬክተሩ ዶ/ር ማንደፍሮ ንጉሴ በግል እና በትንሽ እርሻ ላይ ሲያርሱ የነበሩ አርሶአደሮች ለኩታ ገጠም አስተራረስ...
Read More
በዓይነቱ የመጀመሪያ የሆነው ሀገር አቀፍ የሰብል ጥበቃ እና ማዳበሪያ ኤክስፖ በአዲስ አበባ ሊካሄድ ነው
የሀገር ውስጥ ዜና

በዓይነቱ የመጀመሪያ የሆነው ሀገር አቀፍ የሰብል ጥበቃ እና ማዳበሪያ ኤክስፖ በአዲስ አበባ ሊካሄድ ነው

የኢትዮጵያን የግብርና ዘርፍ ለማዘመን እና አገራዊ የምግብ ዋስትናን ለማረጋገጥ ትልቅ አስተዋጽኦ ይኖረዋል የተባለለት የመጀመሪያው አገር አቀፍ የሰብል ጥበቃ እና ማዳበሪያ...
Read More
ቃታር ኢራን የሆርሙዝ የባህር ወሽመጥን ለዛቻ እንዳትጠቀም አሳሰበች
የውጭ ዜና

ቃታር ኢራን የሆርሙዝ የባህር ወሽመጥን ለዛቻ እንዳትጠቀም አሳሰበች

የቃታር ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሼክ መሐመድ ቢን አብዱልራህማን አል-ታኒ፤ ኢራን ስትራቴጂካዊ የሆነውን የሆርሙዝ የባህር ወሽመጥን የገልፍ አገራትን...
Read More
1 … 27 28 29 30 31 … 363