ዜና
በዩክሬን ከተሞች ላይ በተሰነዘረ መጠነ-ሰፊ የሩሲያ ጥቃት ቢያንስ 13 ሰዎች ተገደሉ
በኬንያ ትምህርት ቤት ውስጥ ሆን ተብሎ በተቀሰቀሰ አስከፊ የቃጠሎ ወንጀል የተጠረጠሩ ስምንት ተማሪዎች በቁጥጥር ስር ዋሉ
ኔቶ ሮማንያ ውስጥ በሚገኝ የመኖሪያ ሕንፃ ላይ ሰው አልባ አዉሮፕላን መውደቁን ተከትሎ የሩሲያን ‹‹ግድየለሽነት›› አወገዘ
የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ተማሪዎች በሪሞት መቆጣጠሪያ የሚበር በዓለም ትልቁን የወረቀት አውሮፕላን በመሥራት አዲስ የጊነስ የዓለም ክብረ ወሰን አስመዝግበዋል።
እስራኤል የደቡብ ሊባኖስ ነዋሪዎች አካባቢውን ለቀው እንዲወጡ ካሳሰበች በኋላ ጥቃት ሰነዘረች
ሰርጌይ ላቭሮቭ የአውሮፓ ህብረትን የውጭ ጉዳይ ኃላፊ ንግግር “የማይረባ” ሲሉ አጣጣሉ
ከደቡብ አፍሪካ ወደ እንዲመለሱ የተደረጉ የመጀመሪያዎቹ የጋና ዜጎች አገራቸዉ ገቡ
ብሔራዊ ባንክ በቁጠባና ብድር ማኅበራት ላይ ቀጥተኛ ቁጥጥር ሊጀምር መሆኑ የሕገ-ወጥ የገንዘብ ዝውውርን ይታደጋል ተባለ
ኢትዮጵያ ለውጭ ገበያ ከቀረበ ቡና 2.3 ቢሊየን ዶላር ገቢ ማግኘቷ ተነግሯል
ናታኒያሁ እስራኤል “ከሂዝቦላህ ጋር ጦርነት ላይ ነች” አሉ
የአሜሪካ ጦር በደቡባዊ ኢራን ላይ አዲስ ጥቃት መፈጸሙን አስታወቀ
የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ምክር ቤት ለዒድ አል-አድሃ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፈ
መልካም የአፍሪካ ቀን ለሁሉም አፍሪካውያን ወንድሞቻችን እና እህቶቻችን! አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር )
በአሜሪካ እና ኢራን የሰላም ስምምነት ተስፋ ምክንያት የነዳጅ ዋጋ አሽቆለቆለ
በዩክሬን ላይ በተሰነዘረ ጥቃት የሰዎች ህይወት አለፈ
ሩቢዮ ከኢራን ጋር ‘ጥሩ’ ስምምነት ላይ ሊደረስ እንደሚችል ተናገሩ
የኢትዮጵያ ደም ባንክ በ9 ወራት ከ3መቶ62 ሺህ በላይ ዩኒት ደም ሰበሰበየኢትዮጵያ የደምና ህብረ ህዋስ ባንክ አገልግሎት በ2018 በጀት ዓመት ባለፉት 9 ወራት 3መቶ62 ሺህ 5መቶ97 ዩኒት ደም መሰብሰቡን አስታወቀ።
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ለኢድ-አል አድሀ (አረፋ) በዓል የቅድመ ዝግጅት ስራዎቹን ማጠናቀቁን ገለፀ፡፡
ካሪክ የማንችስተር ዩናይትድ ቋሚ አሰልጣኝ ሆኖ በይፋ ተሾመ
ኢራን ውስጣዊ ክፍፍሏን ለመሸፈን አዲስ የብሔራዊ አንድነት ፕሮፓጋንዳ ዘመቻ ጀምራለች ተባለ
