ዜና
“ምንም አይነት ድንበር ተሻጋሪ ታጣቂ በወርቅ ማዉጣት ላይ ሲሳተፍ አላገኘሁም “ሲል የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልል ተናገረ
በፎቶ ላይ የምናሳየው ዝነኛው የ ‘V’ የእጅ ምልክት ለጣት አሻራ ስርቆት ሊያጋልጥ እንደሚችል የደህንነት ባለሙያዎች አሳሳቢ ማስጠንቀቂያ ሰተዋል።የባዮሜትሪክስ (የጣት አሻራ) ቴክኖሎጂን ለደህንነት መጠበቂያነት የሚጠቀሙ ሰዎች ቁጥር እየጨመረ በመምጣቱ ከፍተኛ ጥራት ባላቸው ፎቶዎች ላይ የ ‘V’ ምልክትን ማሳየት የጣት አሻራ ስርቆትን ሊያስከትል እንደሚችል ባለሙያዎች አስጠንቅቀዋል።
የስነ ምግባር ጥሰት በፈፀሙ 1 ሺህ በላይ ሠራተኞቹ ላይ አስተዳደራዊ እርምጃ መውሰዱን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት አስታወቀ
የግንዛቤ እጥረት በአእምሯዊ ንብረት ጥበቃ ላይ እንቅፋት መሆኑ ተገለጸ።
አሜሪካ በኢራን የነዳጅ ጭነት ላይ አዲስ ማዕቀብ ጣለች።
ሳፋሪኮም ኢትዮጵያ በ2026 የበጀት ዓመት የ1መቶ30.9 በመቶ የገቢ ዕድገት ማስመዝገቡን አስታወቀ
ትራምፕ ኢራን ለቀረበላት የሰላም የውል ሃሳብ የሰጠችውን ምላሽ “በፍጹም ተቀባይነት የሌለው” ሲሉ አጣጣሉት።
የአሜሪካ እና የፈረንሳይ ዜጎች በሀንታ ቫይረስ መያዛቸው ተረጋገጠ።
ኢትዮጵያ ለገበያ ከምታቀርበው ምርት ውስጥ 45 በመቶ የሚሆነው ደረጃውን የጠበቀ ማከማቻ በማጣቱ ለከፍተኛ ብክነት የተጋለጠ መሆኑ ተነገረ
ከዜጎችን የውጭ አገር የሥራ ስምሪት ጋር በተያያዘ ከሰባት አገራት ጋር የሁለትዮሽ ስምምነት ተደረገ
ቤጂንግ የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ከሺ ጂንፒንግ ጋር ለመገናኘት በዚህ ሳምንት ወደ ቻይና እንደሚያቀኑ አረጋግጣለች።
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከIMF ዋና ዳይሬክተር ክርስታሊና ጆርጂየቫ ጋር ተወያዩ
የሚያዝያ ወር የዋጋ ግሽበት በ11.7 በመቶ ተመዘገበ፤ ከመጋቢት ወር ጋር ሲነፃፀር የ2.3 በመቶ ጭማሪ አሳይቷል
የአሽከርካሪዎች ብቃት መመዘኛ ዲጂታል ሥርዓት ወደ ሥራ ሊገባ ነው
ወንጀል የፈጸሙ ስደተኞችን ማባረር የትራምፕ ሁለተኛው ተወዳጅ ፖሊሲ ሆነ
የኢራን ጦርነት ግዙፍ የነዳጅ ኩባንያዎች እና ባንኮች በቢሊዮኖች የሚቆጠር ገቢ እንዲያጋብሱ እያደረገ ነው
በማሊ በተፈጸሙ ሁለት ጥቃቶች ከ30 በላይ ንጹሃን መገደላቸዉ ተገለጸ
ቦርዱ 7ኛውን ጠቅላላ ምርጫ የመታዘብ ዕውቅና ያገኙ ድርጅቶችን ዝርዝር ይፋ አደረገ
ባለፉት 24 ሰዓታት ውስጥ በሆርሙዝ ወሽመጥ ምንም ዓይነት መርከብ አላለፈም
ሩቢዮ ከርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ሊዮ 14ኛ ጋር ለመገናኘት ቫቲካን ገቡ
