ዜና

በኦሮሚያ ክልል የ4.5 ሚሊዮን ዶላር የአስቸኳይ ጊዜ ድጋፍ ፕሮጀክት ይፋ ተደረገ
የሀገር ውስጥ ዜና

በኦሮሚያ ክልል የ4.5 ሚሊዮን ዶላር የአስቸኳይ ጊዜ ድጋፍ ፕሮጀክት ይፋ ተደረገ

ፈያ ኢንተግሬትድ ዴቬሎፕመንት ኦርጋናይዜሽን በኦሮሚያ ክልል የሚከሰቱ የበሽታ ወረርሽኞችን እና አጣዳፊ የምግብ እጥረት ችግሮችን ለመከላከል የሚያስችል የ4.5 ሚሊዮን ዶላር ፕሮጀክት...
Read More
በኢራን ወደቦች ላይ እገዳ ከተጣለበት ጊዜ ጀምሮ “31 መርከቦች አቅጣጫቸውን እንዲቀይሩ ወይም ወደ ወደባቸው እንዲመለሱ መታዘዛቸውን” እና “የአሜሪካን ትዕዛዝ ማክበራቸውን” የአሜሪካ ማዕከላዊ ዕዝ አስታውቋል።
የውጭ ዜና

በኢራን ወደቦች ላይ እገዳ ከተጣለበት ጊዜ ጀምሮ “31 መርከቦች አቅጣጫቸውን እንዲቀይሩ ወይም ወደ ወደባቸው እንዲመለሱ መታዘዛቸውን” እና “የአሜሪካን ትዕዛዝ ማክበራቸውን” የአሜሪካ ማዕከላዊ ዕዝ አስታውቋል።

የኢራኑ ፕሬዝዳንት መስዑድ ፔዘሽኪያን በበኩላቸው፣ ይህ እገዳ ከአሜሪካ ጋር ለሚደረግ "እውነተኛ ድርድር" አንዱና "ዋነኛው እንቅፋት" ነው ብለውታል። የአሜሪካ ማዕከላዊ ዕዝ...
Read More
የስራና ክህሎት ሚኒስቴር የውጭ አገር ሰራተኞች ስልጠና ጥራትን ለማረጋገጥ ጥብቅ የቁጥጥር መስፈርት አወጣ
የሀገር ውስጥ ዜና

የስራና ክህሎት ሚኒስቴር የውጭ አገር ሰራተኞች ስልጠና ጥራትን ለማረጋገጥ ጥብቅ የቁጥጥር መስፈርት አወጣ

ወደ ውጭ አገር ለስራ የሚሄዱ ዜጎች የሚሰጣቸው ስልጠና ዓለም አቀፍ ደረጃውን የጠበቀ እንዲሆን ሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ አዲስ መመሪያ ማውጣቱን አስታውቋል።...
Read More
ኢራን በደረሰባት ጥቃት ተሳታፊ የነበሩ የአረብ ሀገራትን ካሳ ጠየቀች
የውጭ ዜና

ኢራን በደረሰባት ጥቃት ተሳታፊ የነበሩ የአረብ ሀገራትን ካሳ ጠየቀች

በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የኢራን ቋሚ ተወካይ አሚር ሰኢድ ኢራቫኒ በላኩት ደብዳቤ መሠረት፤ ባህሬን፣ ሳዑዲ ዓረቢያ፣ ኳታር፣ የተባበሩት አረብ ኤምሬቶች እና...
Read More
በነጻ የንግድ ቀጠና ውስጥ ተሰማርተው ምርቶችን ለገበያ የሚያቀርቡ ባለሃብቶች ከገቢ ግብር ነጻ እንዲሆኑ መፈቀዱን የገንዘብ ሚኒስቴር አሳወቀ
የሀገር ውስጥ ዜና

በነጻ የንግድ ቀጠና ውስጥ ተሰማርተው ምርቶችን ለገበያ የሚያቀርቡ ባለሃብቶች ከገቢ ግብር ነጻ እንዲሆኑ መፈቀዱን የገንዘብ ሚኒስቴር አሳወቀ

የአገራችን የኢንዱስትሪ ልማት በሚፈለገው መጠን እንዳያድግ ምክንያት ከሆኑት መካከል የካፒታል እጥረት፤ የግብአት አቅርቦት ችግር እና የባለሙያ እጥረት በዋንኛነት ሊጠቀሱ የሚችሉ...
Read More
ፓኪስታን የአሜሪካ እና የኢራን ሁለተኛ ዙር ድርድርን ለማስተናገድ ጥያቄ አቀረበች
የውጭ ዜና

ፓኪስታን የአሜሪካ እና የኢራን ሁለተኛ ዙር ድርድርን ለማስተናገድ ጥያቄ አቀረበች

አሶሼትድ ፕሬስ የዜና ወኪል እንደዘገበው፤ ፓኪስታን የተኩስ አቁም ስምምነቱ ከማብቃቱ በፊት በሚቀጥሉት ቀናት ውስጥ የአሜሪካ እና የኢራን ሁለተኛ ዙር ድርድር...
Read More
የእስራኤል እና የሊባኖስ ድርድር በዋሽንግተን ዲሲ ይጀምራል
የውጭ ዜና

የእስራኤል እና የሊባኖስ ድርድር በዋሽንግተን ዲሲ ይጀምራል

ማርኮ ሩቢዮም በውይይቱ ላይ ይሳተፋሉ የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ባወጣው የጊዜ ሰሌዳ መሰረት፣ የሊባኖስ አምባሳደር ናዳ ሃማዴህ እና የእስራኤል አምባሳደር...
Read More
ኢትዮ ቴሌኮም እና የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ የፈጣን መንገድ ክፍያን ዲጂታላይዝ የሚያደርግ ስምምነት ተፈራረሙ።
የሀገር ውስጥ ዜና

ኢትዮ ቴሌኮም እና የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ የፈጣን መንገድ ክፍያን ዲጂታላይዝ የሚያደርግ ስምምነት ተፈራረሙ።

ኢትዮ ቴሌኮም ከኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ ጋር በመተባበር በአዲስ አበባ - አዳማ የፈጣን መንገድ ላይ የሚሰጡ አገልግሎቶችን በቴሌብር ዲጂታል የክፍያ...
Read More
በኢትዮጵያ የዲጂታል ትራንስፖርት ሥነምኅዳርን ለማጠናከር እየሠራ መሆኑን ያንጎ አስታወቀ
የሀገር ውስጥ ዜና

በኢትዮጵያ የዲጂታል ትራንስፖርት ሥነምኅዳርን ለማጠናከር እየሠራ መሆኑን ያንጎ አስታወቀ

የዓለም አቀፉ ቴክኖሎጂ ኩባንያ፣ ያንጎ ግሩፕ አካል የሆነው ያንጎ ኢትዮጵያ፣ ለአጋርነት አቅም እና ፍላጎት ላላቸው አካላት በስካይላይት ሆቴል የተሳትፎ ዝግጅት...
Read More
ኢትዮጵያ የባህር በርን በሚመለከት የነበሩባትን ታሪካዊ ስህተቶች ለማረምና ፍትሃዊ ተጠቃሚነትን ለማረጋገጥ የምታደርገው ጥረት ዓለም አቀፋዊ እውቅና እያገኘ ነው ተባለ
የሀገር ውስጥ ዜና

ኢትዮጵያ የባህር በርን በሚመለከት የነበሩባትን ታሪካዊ ስህተቶች ለማረምና ፍትሃዊ ተጠቃሚነትን ለማረጋገጥ የምታደርገው ጥረት ዓለም አቀፋዊ እውቅና እያገኘ ነው ተባለ

ኢትዮጵያ የባህር በርን በሚመለከት የነበሩባትን ታሪካዊ ስህተቶች ለማረምና ፍትሃዊ ተጠቃሚነትን ለማረጋገጥ የምታደርገው ጥረት ዓለም አቀፋዊ እውቅና እያገኘ ነው ሲሉ የአፍሪካ...
Read More
የኢትዮጵያ ነጋዴዎች ምርቶቻቸውን ለሩሲያ ደንበኞች ማቅረብ የሚያስችላቸው የኢ-ኮሜርስ ንግድ ሰርዓት ዋይልድቤሪስ አስጀመረ
የሀገር ውስጥ ዜና

የኢትዮጵያ ነጋዴዎች ምርቶቻቸውን ለሩሲያ ደንበኞች ማቅረብ የሚያስችላቸው የኢ-ኮሜርስ ንግድ ሰርዓት ዋይልድቤሪስ አስጀመረ

በአውሮፓና እስያ ከፍተኛ እውቅና ያለው ዋይልድቤሪስ ለኢትዮጵያ የንግድ ማህበረስብ የኢ ኮሜርስ የንግድ ስርዓቱን አሰጀመረ። ይህም ሸማቾች ከአትዮጵያ በቀጥታ እንደ ቡና፣...
Read More
ኢትዮጵያ አሸነፈች
ስፖርት

ኢትዮጵያ አሸነፈች

የአውሮፓ እግር ኳስ ማህበር ባዘጋጀውና ኢትዮጵያ ከ18 ዓመት በታች  ሴቶች ብ/ቡድኗን ባሳተፈችበት የወዳጅነት ጨዋታ ድል ቀንቷታል። በቱርክ መዲና ኢስታንቡል እየተካሄደ...
Read More
በከተማዋ ተንቃሳቃሽ የቄራ አገልግሎት ለመስጠት ጥናት እየተደረገ ነዉ ተባለ
የሀገር ውስጥ ዜና

በከተማዋ ተንቃሳቃሽ የቄራ አገልግሎት ለመስጠት ጥናት እየተደረገ ነዉ ተባለ

የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት የትንሣኤ በአልን አስመልክቶ ለመገናኛ ብዙሃን በዛሬዉ ዕለት መግለጫ ሰጥቷል። ለበአሉ እስከ 4 ሺህ የእርድ እንስሳት የሚጠበቁ...
Read More
በቀይ ባህር አካባቢ የሚሰነዘሩ ጥቃቶች የመርከብ ድርጅቶች አቅጣጫዎች እንዲቀይሩ እያስገደደ መሆኑ ተገለፀ
የሀገር ውስጥ ዜና

በቀይ ባህር አካባቢ የሚሰነዘሩ ጥቃቶች የመርከብ ድርጅቶች አቅጣጫዎች እንዲቀይሩ እያስገደደ መሆኑ ተገለፀ

የባህር ላይ ወንጀሎች መስፋፋትን ጨምሮ ለጂኦ ፓለቲካዊ ዉጥረቶች በቀይ ባህር እና የኤደን ባህረ ሰላጤ ቀጠናን እየፈተነ ስለመገኙቱ ተነግሯል። የኢትዮጵያ ዉጪ...
Read More
ለሰባተኛው አገራዊ ምርጫ ስኬት ወጣቱ ግንባር ቀደም ሚና እንዲጫወት ጥሪ ቀረበ
የሀገር ውስጥ ዜና

ለሰባተኛው አገራዊ ምርጫ ስኬት ወጣቱ ግንባር ቀደም ሚና እንዲጫወት ጥሪ ቀረበ

​በኢትዮጵያ የሚካሄደው ሰባተኛው አገራዊ ምርጫ ሰላማዊ፣ ዴሞክራሲያዊና ፍትሃዊ በሆነ መንገድ እንዲጠናቀቅ ወጣቱ ሚናውን እንዲወጣ ጥሪ ቀረበ። ይህ ጥሪ የተላለፈው "የወጣቶች...
Read More
የኢትዮጲያ አየር መንገድ የመጀመሪያውን በረራ ያደረገበት ታሪካዊ እለት እየተከበረ ነው
የሀገር ውስጥ ዜና

የኢትዮጲያ አየር መንገድ የመጀመሪያውን በረራ ያደረገበት ታሪካዊ እለት እየተከበረ ነው

የኢትዮጲያ አየር መንገድ መጋቢት 30 1938 ዓ/ም ነበር ከ አ.አ -አስመራ አድርጎ ወደ ካይሮ የመጀመሪያ በረራውን ያደረገው። የአየር መንገዱ ከፍተኛ...
Read More
አሜሪካ እና ኢራን የተኩስ አቁም ስምምነት በማድረጋቸው የነዳጅ ዋጋ በከፍተኛ ሁኔታ ቀነሰ
የውጭ ዜና

አሜሪካ እና ኢራን የተኩስ አቁም ስምምነት በማድረጋቸው የነዳጅ ዋጋ በከፍተኛ ሁኔታ ቀነሰ

የዓለም አቀፍ የአክሲዮን ገበያም መነቃቃት አሳይቷል አሜሪካ እና ኢራን ለሁለት ሳምንታት የሚቆይ የተኩስ አቁም ስምምነት ላይ መድረሳቸውን እና ቴህራን ወሳኝ...
Read More
”ሦስተኛው የዓለም ጦርነት ከተከሰተ መድረኩ ቀይ ባህርና የሕንድ ውቅያኖስ መሆኑ አይቀሬ ነው” አቶ ዛዲግ አብርሃ
Uncategorized

”ሦስተኛው የዓለም ጦርነት ከተከሰተ መድረኩ ቀይ ባህርና የሕንድ ውቅያኖስ መሆኑ አይቀሬ ነው” አቶ ዛዲግ አብርሃ

"የመጀመሪያውና ሁለተኛው የዓለም ጦርነቶች በአትላንቲክና በፓስፊክ ውቅያኖሶች ላይ እንዳተኮሩ ሁሉ፣ ሦስተኛው የዓለም ጦርነት ከተከሰተ መድረኩ ቀይ ባህርና የሕንድ ውቅያኖስ መሆኑ...
Read More
ማጓዬር የኮንትራት ማራዘሚያ ፈረመ
ስፖርት

ማጓዬር የኮንትራት ማራዘሚያ ፈረመ

የማንቸስተር ዩናይትዱ ተከላካይ ሃሪ ማጓዬር በማንቸስተር ዩናይትድ ለተጨማሪ አንድ ዓመት የሚያቆየውን ኮንትራት ተፈራርሟል፡፡ የተከላካዩ የቀድሞ ኮንትራት በዚህ የውድድር ዘመን መጨረሻ...
Read More
አንጋፋዋ አትሌት ጋቢ ቶማስ
ስፖርት

አንጋፋዋ አትሌት ጋቢ ቶማስ

በኢትዮጵያ ! የፓሪስ ኦሎምፒክ 200ሜትር ሻምፒዮን አንጋፋዋ አትሌት ጋቢ ቶማስ በአዲስአበባ ግራንድ ፕሪክስ ውድድር ላይ እንደምትሳተፍ አሳውቃለች ። ሚያዝያ 10/2018...
Read More
1 … 31 32 33 34 35 … 363