ዜና

እስራኤል የተኩስ አቁም ስምምነቱ ከተደረገ በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ ቤሩትን ደበደበች
የውጭ ዜና

እስራኤል የተኩስ አቁም ስምምነቱ ከተደረገ በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ ቤሩትን ደበደበች

እስራኤል ባለፈው ወር ከሂዝቦላህ ጋር የተኩስ አቁም ስምምነት ላይ ከደረሰች በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ በቤሩት ላይ ጥቃት ፈጽማለች። እስራኤል በጥቃቱ ያነጣጠረችው...
Read More
የቡርኪና ፋሶ ወታደራዊ መንግስት ከ2መቶ በላይ ማህበራትን አፈረሰ
የውጭ ዜና

የቡርኪና ፋሶ ወታደራዊ መንግስት ከ2መቶ በላይ ማህበራትን አፈረሰ

ይህች የሳህል ቀጣና ሀገር በአጠቃላይ በጤና፣ በትምህርት፣ በሴቶች መብት፣ በግብርና፣ በአካባቢ ጥበቃ፣ በባህልና በስፖርት ዘርፎች ላይ የተሰማሩና ዋና መሠረታቸውን ቡርኪና...
Read More
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በጅማ ዞን የጎማ 2 ምርጫ ክልል የብልጽግና ፓርቲ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ዕጩ ሆነው ቀረቡ
የሀገር ውስጥ ዜና

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በጅማ ዞን የጎማ 2 ምርጫ ክልል የብልጽግና ፓርቲ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ዕጩ ሆነው ቀረቡ

ገዢው ብልጽግና ፓርቲ በመጪው ግንቦት 24 ለሚካሄደው 7ኛው አገራዊ ምርጫ ዕጩዎቹን በማስተዋወቅ ላይ ይገኛል። በዚህም መሠረት ትናንት በጅማ ዞን ጎማ...
Read More
የኢትዮጵያ አየር መንገድ የ2026 የAPEX መንገደኞች ምርጫ ‘በአፍሪካ ምርጡ አየር መንገድ’ ሽልማትን አሸንፏል።
የሀገር ውስጥ ዜና

የኢትዮጵያ አየር መንገድ የ2026 የAPEX መንገደኞች ምርጫ ‘በአፍሪካ ምርጡ አየር መንገድ’ ሽልማትን አሸንፏል።

የኢትዮጵያ አየር መንገድ የ2026 የAPEX መንገደኞች ምርጫ 'በአፍሪካ ምርጡ አየር መንገድ' (Best Airline in Africa) ሽልማትን በማሸነፍ የአቪዬሽን መሪነቱን አረጋገጠ።...
Read More
ናይጄሪያ በደቡብ አፍሪካ የሚገኙ ዜጎቿን በፈቃደኝነት ልታስወጣ ነው
የውጭ ዜና

ናይጄሪያ በደቡብ አፍሪካ የሚገኙ ዜጎቿን በፈቃደኝነት ልታስወጣ ነው

በደቡብ አፍሪካ በውጭ ዜጎች ላይ የሚፈጸሙ ጥቃቶች እና የጥላቻ ንግግሮች እየተባባሱ መምጣታቸውን ተከትሎ፤የናይጄሪያ መንግስት ለመመለስ የሚፈልጉ ዜጎቿን በነጻ በረራ ለማስወጣት...
Read More
ፓኪስታን በአሜሪካ ቁጥጥር ስር የነበሩ 22 የኢራን መርከበኞችን ለቴህራን ልታስረክብ ነው
የውጭ ዜና

ፓኪስታን በአሜሪካ ቁጥጥር ስር የነበሩ 22 የኢራን መርከበኞችን ለቴህራን ልታስረክብ ነው

ፓኪስታን በአሜሪካ ጦር ተይዘው የነበረ የአንድ የኢራን መርከብ 22 አባላትን ዛሬ ሰኞ ለቴህራን እንደምታስረክብ አረጋግጣለች። የእስላማባድ ባለስልጣናት ይህንን ውሳኔ "የመተማመን...
Read More
በደቡባዊ ኮሎምቢያ በደረሰ የተሽከርካሪ አደጋ የ10 ዓመት ሕፃንን ጨምሮ የ3 ሰዎች ህይወት አለፈ
የውጭ ዜና

በደቡባዊ ኮሎምቢያ በደረሰ የተሽከርካሪ አደጋ የ10 ዓመት ሕፃንን ጨምሮ የ3 ሰዎች ህይወት አለፈ

በደቡባዊ ኮሎምቢያ አንድ ግዙፍ የጭነት መኪና በሰዎች ላይ በመገልበጡ የሦስት ሰዎች ሕይወት ሲያልፍ፣ በርካታ ሰዎች ደግሞ ቆስለዋል። ፖሊስ እንደገለጸው ከሆነ፤አደጋው...
Read More
ኢንስፔክተሮችን ስራ በሰውነት ላይ በሚታሰሩ ካሜራዎች ለመቆጣጠር የሚያስችል አሰራር ተዘረጋ
የሀገር ውስጥ ዜና

ኢንስፔክተሮችን ስራ በሰውነት ላይ በሚታሰሩ ካሜራዎች ለመቆጣጠር የሚያስችል አሰራር ተዘረጋ

በውጭ አገር ስራ ስምሪት ሂደት ውስጥ የሚታየውን የሙስና እና የተገቢነት ጥያቄ ለመመለስ የስራ እና ክህሎት ሚኒስቴር በየደረጃው ያሉ ተቆጣጣሪዎች ወይም...
Read More
የፈረንሳዩ ፕሬዝዳንት ኢማኑኤል ማክሮን በሆርሙዝ የባህር ወሽመጥ ዙሪያ ጥሪ አቀረቡ
የውጭ ዜና

የፈረንሳዩ ፕሬዝዳንት ኢማኑኤል ማክሮን በሆርሙዝ የባህር ወሽመጥ ዙሪያ ጥሪ አቀረቡ

የፈረንሳዩ ፕሬዝዳንት ኢማኑኤል ማክሮን፤ ዩናይትድ ስቴትስ እና ኢራን በሆርሙዝ የባህር ወሽመጥ በኩል ያለውን ችግር በተቀናጀ መልኩ በድጋሚ እንዲከፍቱ ጥሪ አቀረቡ።...
Read More
103 አዲስ የገጠር ከተሞችና መንደሮች የኤሌክትሪክ ተጠቃሚ ሆኑ
የሀገር ውስጥ ዜና

103 አዲስ የገጠር ከተሞችና መንደሮች የኤሌክትሪክ ተጠቃሚ ሆኑ

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት በ2018 በጀት ዓመት የመጀመሪያ ዘጠኝ ወራት 103 አዲስ የገጠር ከተሞችና መንደሮችን የኤሌክትሪክ ኃይል ተጠቃሚ አድርጓል፡፡ አገልግሎቱ ፍትሃዊ...
Read More
በአዲስ አበባ ከተማ የተገነቡ አምስት ዘመናዊ የግብርና ምርቶች መሸጫ የገበያ ማዕከላት አገልግሎት መስጠት መጀመራቸውን የአዲስ አበባ ንግድ ቢሮ ገለጸ።
የሀገር ውስጥ ዜና

በአዲስ አበባ ከተማ የተገነቡ አምስት ዘመናዊ የግብርና ምርቶች መሸጫ የገበያ ማዕከላት አገልግሎት መስጠት መጀመራቸውን የአዲስ አበባ ንግድ ቢሮ ገለጸ።

እነዚህ ማዕከላት ባለፉት ሰባት ዓመታት ውስጥ በ13.7 ቢሊየን ብር ወጪ የተገነቡ ናቸው። የቢሮው ኃላፊ ወይዘሮ ሀቢባ ሲራጅ እንዳስታወቁት፥ማዕከላቱ በከተማዋ ፍትሃዊ...
Read More
በግል ድርጅቶች ዉስጥ አነስተኛ መዋጮ እየተሰበሰበ፤ ከፍተኛ የጡረታ አበል እየተወሰነ መሆኑ የጡረታ ፈንዱን ዘላቂነት ስጋት ዉስጥ ጥሏል ተባለ
የሀገር ውስጥ ዜና

በግል ድርጅቶች ዉስጥ አነስተኛ መዋጮ እየተሰበሰበ፤ ከፍተኛ የጡረታ አበል እየተወሰነ መሆኑ የጡረታ ፈንዱን ዘላቂነት ስጋት ዉስጥ ጥሏል ተባለ

አንዳንድ ድርጅቶች ባልተገባ መንገድ ደሞዝን አሳንሶ በማሳወቅ የሚከፈል የጡረታ መዋጮ በአሰባሰብ ሂደቱ ላይ ተፅዕኖ እየፈጠረ እንደሚገኝም ተነግሯል። የግል ድርጅት ሠራተኞች...
Read More
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት በ5 ዓመታት ውስጥ ሁሉንም ደንበኞች ወደ ዘመናዊ የቆጣሪ ሥርዓት ለማሸጋገር ማቀዱን ገለጸ
የሀገር ውስጥ ዜና

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት በ5 ዓመታት ውስጥ ሁሉንም ደንበኞች ወደ ዘመናዊ የቆጣሪ ሥርዓት ለማሸጋገር ማቀዱን ገለጸ

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት በአሁኑ ወቅት ዘመናዊ ያልሆኑ (ሜካኒካል) ቆጣሪ የሚጠቀሙ 4.64 ሚሊዮን ደንበኞቹን ጨምሮ በሚቀጥሉት አምስት ዓመታት ውስጥ ወደ ዘመናዊ...
Read More
የፍትሕ ሚኒስቴር ለመቂዶኒያ የበጎ አድራጎት ማህበር የገንዘብ እና የቁሳቁስ ድጋፍ አደረገ
የሀገር ውስጥ ዜና

የፍትሕ ሚኒስቴር ለመቂዶኒያ የበጎ አድራጎት ማህበር የገንዘብ እና የቁሳቁስ ድጋፍ አደረገ

የኢ.ፌ.ዲ.ሪ. ፍትሕ ሚኒስቴር የመቄዶንያ የበጎ አድራጎት ማህበር 3 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመት የገንዘብ እና የቁሳቁስ ድጋፍ አደረገ መቄዶንያ የአረጋውያን መርጃ...
Read More
በደቡብ ሱዳን 7.8 ሚሊዮን ሕዝብ ለከፍተኛ ረሃብ መጋለጡ ተገለጸ
የውጭ ዜና

በደቡብ ሱዳን 7.8 ሚሊዮን ሕዝብ ለከፍተኛ ረሃብ መጋለጡ ተገለጸ

በደቡብ ሱዳን እየተባባሰ የመጣው ግጭትና መፈናቀል ያስከተለውን ሰብአዊ ቀውስ ተከትሎ፣ ከሀገሪቱ ሕዝብ 56 በመቶው ወይም 7.8 ሚሊዮን የሚሆኑ ዜጎች ለከፍተኛ...
Read More
የዩክሬን ባህር ኃይል የሩሲያን የነዳጅ ጫኝ መርከብ በድሮን መታ
የውጭ ዜና

የዩክሬን ባህር ኃይል የሩሲያን የነዳጅ ጫኝ መርከብ በድሮን መታ

የዩክሬን የባህር ኃይል ማዕቀብ የተጣለበትን የሩሲያ የነዳጅ ጫኝ መርከብ በጥቁር ባህር ላይ መምታቱን አስታወቀ። የዩክሬን ጦር ጠቅላይ መምሪያ በማህበራዊ ትስስር...
Read More
የኤሌክትሪክ ቆጣሪ ክፍያን እስከ ሁለት ዓመት በሚደርስ የጊዜ ገደብ ተከፋፍሎ መክፈል የሚያስችል አዲስ አሰራር ይፋ ተደረገ
የሀገር ውስጥ ዜና

የኤሌክትሪክ ቆጣሪ ክፍያን እስከ ሁለት ዓመት በሚደርስ የጊዜ ገደብ ተከፋፍሎ መክፈል የሚያስችል አዲስ አሰራር ይፋ ተደረገ

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የኤሌክትሪክ ቆጣሪ ለማስገባት የአንድ ጊዜ ክፍያ መፈጸም ለሚከብዳቸው ዜጎች፣ የቆጣሪ ክፍያውን እስከ ሁለት ዓመት በሚደርስ የጊዜ ገደብ...
Read More
ጄምስ ኮሚ በፕሬዝዳንት ትራምፕ ላይ የግድያ ዛቻ ሰንዝረዋል በሚል ተከሰሱ
የውጭ ዜና

ጄምስ ኮሚ በፕሬዝዳንት ትራምፕ ላይ የግድያ ዛቻ ሰንዝረዋል በሚል ተከሰሱ

የቀድሞው የኤፍቢአይ ዳይሬክተር ጄምስ ኮሚ፥ "86-47" የሚል የቁጥር ምልክት ያለበትን የባህር ዛጎሎች ምስል በኢንስታግራም ገጻቸው ላይ በማጋራታቸው፣ በፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ...
Read More
በትራምፕ እና በለንደን መካከል ያለው ግንኙነት አዲስ ምዕራፍ መያዙ ተነገረ
የውጭ ዜና

በትራምፕ እና በለንደን መካከል ያለው ግንኙነት አዲስ ምዕራፍ መያዙ ተነገረ

የብሪታንያው ንጉሥ ቻርልስ በዋሽንግተን እያደረጉት ያለው ይፋዊ ጉብኝት በሁለቱ አገራት መካከል የሻከረውን ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት ወደ ቀድሞ ይዞታው የመለሰ ታሪካዊ ክስተት...
Read More
የአየር ንብረት ለውጥ በኢትዮጵያ እያስከተለ ያለው ቀውስ አሳሳቢ ደረጃ ላይ መድረሱና በሚሊዮኖች የሚቆጠሩ ዜጎች ላይ ጉዳት ማስከተሉ ይፋ ተደርጓል፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

የአየር ንብረት ለውጥ በኢትዮጵያ እያስከተለ ያለው ቀውስ አሳሳቢ ደረጃ ላይ መድረሱና በሚሊዮኖች የሚቆጠሩ ዜጎች ላይ ጉዳት ማስከተሉ ይፋ ተደርጓል፡፡

በኢትዮጵያ እስከ 2025 አጋማሽ ድረስ ብቻ ከ3.3 ሚሊዮን በላይ ሰዎች ከቤታቸው ተፈናቅለዋል ከ15 ሚሊዮን በላይ አካል ጉዳተኞች ደግሞ ከፍተኛ ተፅዕኖ...
Read More
1 … 29 30 31 32 33 … 363