ዜና

ከዛሬ 18 አመት በፊት የቅዱስ ላሊበላን አብያተ ክርስትያናት ጉዳት ለመቀነስ በሚል የተሰራ የብረት መጠለያ ቅርሱን አደጋ ላይ መጣሉ ቢነገርም፤ የቱሪዝም ሚኒስቴር የብረት መጠለያዉ ቅርሱን ጉዳት ላይ እንደማይጥል ተረጋግጧል አለ
የሀገር ውስጥ ዜና

ከዛሬ 18 አመት በፊት የቅዱስ ላሊበላን አብያተ ክርስትያናት ጉዳት ለመቀነስ በሚል የተሰራ የብረት መጠለያ ቅርሱን አደጋ ላይ መጣሉ ቢነገርም፤ የቱሪዝም ሚኒስቴር የብረት መጠለያዉ ቅርሱን ጉዳት ላይ እንደማይጥል ተረጋግጧል አለ

ይህ የብረት መጠለያ በ2000 አ.ም በቤተ መድሃኒያለም እና ቤተ ማርያም ለአምስት አመት ብቻ በሚል የተሰራ እንደነበር ይታወሳል። በትናንትናው እለት በእንደራሴዎች...
Read More
የናፍጣ አቅርቦት በድጋሚ ወደ 9 ሚሊየን ሊትር ከፍ እንዲል መወሰኑን የገንዘብ ሚኒስቴር አስታወቀ
የሀገር ውስጥ ዜና

የናፍጣ አቅርቦት በድጋሚ ወደ 9 ሚሊየን ሊትር ከፍ እንዲል መወሰኑን የገንዘብ ሚኒስቴር አስታወቀ

የገንዘብ ሚኒስትሩ አቶ አህመድ ሽዴ ዛሬ በሰጡት መግለጫ፤በመካከለኛው ምስራቅ በነበረው ጦርነት ምክንያት ተቀንሶ የነበረው የናፍጣ ነዳጅ አቅርቦት ወደ ቀድሞው መጠን...
Read More
ጋና በግላዊ መረጃ ጥበቃ ስጋት ምክንያት ከአሜሪካ የእርዳታ ስምምነት ድርድር ራሷን አገለለች
የውጭ ዜና

ጋና በግላዊ መረጃ ጥበቃ ስጋት ምክንያት ከአሜሪካ የእርዳታ ስምምነት ድርድር ራሷን አገለለች

ዋሽንግተን የጋና ዜጎችን የግል መረጃ እንድታገኝ በጠየቀችው መሰረት፤ ጋና ለበርካታ ዓመታት ከሚቆየው የአሜሪካ የገንዘብ ድጋፍ ድርድር መውጣቷን ለፈረንሳይ የዜና አገልግሎት...
Read More
የአገር በቀል የኢኮኖሚ ማሻሻያ ዕቅድ ለመደገፍ የሚያግዝ ነዉ የተባለ በዓመት 1.1በመቶ ዝቅተኛ ወለድ የሚታሰብበት የብድር ስምምነት ፀደቀ
የሀገር ውስጥ ዜና

የአገር በቀል የኢኮኖሚ ማሻሻያ ዕቅድ ለመደገፍ የሚያግዝ ነዉ የተባለ በዓመት 1.1በመቶ ዝቅተኛ ወለድ የሚታሰብበት የብድር ስምምነት ፀደቀ

የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ባካሄደው 17ኛ መደበኛ ስብሰባው አካሂዷል። በዚህም በኢትዮጵያ መንግስትና በፈረንሳይ የልማት ኤጀንሲ መካከል የተፈረመውን የ80 ሚሊየን ዩሮ...
Read More
ፑቲን ሩሲያ በመካከለኛው ምስራቅ የሰላም ጥረቶችን ለመደገፍ ዝግጁ መሆኗን ገለጹ
የውጭ ዜና

ፑቲን ሩሲያ በመካከለኛው ምስራቅ የሰላም ጥረቶችን ለመደገፍ ዝግጁ መሆኗን ገለጹ

የሩሲያው ፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን በሴንት ፒተርስበርግ በተካሄደው ስብሰባ ላይ ሞስኮ በመካከለኛው ምስራቅ ሰላምን ለማረጋገጥ የሚቻላትን ሁሉ እንደምታደርግ ለኢራኑ ከፍተኛ ዲፕሎማት...
Read More
ኢራን የመከላከያ ቴክኖሎጂዋን ለሻንጋይ የትብብር ድርጅት አባል ሀገራት ለማካፈል ዝግጁ መሆኗን ገለጸች
የውጭ ዜና

ኢራን የመከላከያ ቴክኖሎጂዋን ለሻንጋይ የትብብር ድርጅት አባል ሀገራት ለማካፈል ዝግጁ መሆኗን ገለጸች

ኢራን ያሏትን የመከላከያ ትጥቅና የቴክኖሎጂ አቅሞች ለ‹‹ገለልተኛ ሀገራት›› በተለይም ደግሞ ለሻንጋይ የትብብር ድርጅት አባል ሀገራት ለማካፈል ዝግጁ መሆኗን አስታወቀች። የኢራን...
Read More
ኢራን በሆርሙዝ የባህር መስመር ላይ የነበራትን ጫና ለማቆም ፍላጎት አሳይታለች ተባለ
የውጭ ዜና

ኢራን በሆርሙዝ የባህር መስመር ላይ የነበራትን ጫና ለማቆም ፍላጎት አሳይታለች ተባለ

ኢራን ስልታዊ በሆነውና ለዓለም የነዳጅ ንግድ ወሳኝ በሆነው የሆርሙዝ የባህር መስመር ላይ የነበራትን ጥብቅ ቁጥጥር እና ጫና ለማቆም ሃሳብ ማቅረቧ...
Read More
በማሊ የአገሪቱ መከላከያ ሚኒስትር መኪና ዉስጥ በተጠመደ ቦንብ ህይወታቸዉ ማለፉ ተገለጸ
የውጭ ዜና

በማሊ የአገሪቱ መከላከያ ሚኒስትር መኪና ዉስጥ በተጠመደ ቦንብ ህይወታቸዉ ማለፉ ተገለጸ

የማሊው መከላከያ ሚኒስትር ሳዲዮ ካማራ በባማኮ አቅራቢያ በሚገኘው መኖሪያ ቤታቸው ላይ በተፈጸመ የመኪና ቦምብ ጥቃት ተገድለዋል። ግድያው የተፈጸመው ሀገሪቱ ለሁለተኛ...
Read More
የሲቪል ማህበራት ጥምረት ህብረት ለምርጫ የፖለቲካ ፓርቲዎች ለቅስቀሳ በተሰጣቸው ነፃ የአየር ሰአት ዙሪያ ግምገማ እያደረገ መሆኑን ገለፀ
የሀገር ውስጥ ዜና

የሲቪል ማህበራት ጥምረት ህብረት ለምርጫ የፖለቲካ ፓርቲዎች ለቅስቀሳ በተሰጣቸው ነፃ የአየር ሰአት ዙሪያ ግምገማ እያደረገ መሆኑን ገለፀ

በመጪዉ ግንቦት ወር ለሚካሄደው 7ተኛ ሀገራዊ ምርጫ የአንዳንድ የፓለቲካ ፓርቲዎች የተሰጣቸዉን ነፃ የአየር ሰአት በአግባቡ እየተጠቀሙበት እንዳልሆነ ኢትዩ ኤፌም ታዝቧል።...
Read More
የኢራን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሩሲያ ገቡ
የሀገር ውስጥ ዜና

የኢራን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሩሲያ ገቡ

የኢራን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር በቴህራን እና በዋሽንግተን መካከል ያለው የሰላም ጥረት እርግጠኛ ባልሆነ ሁኔታ ላይ ባለበት ወቅት ለይፋዊ የሥራ ጉብኝት...
Read More
አሜሪካ ድጋፍ ባልሰጡ የኔቶ አባል ሀገራት ላይ ማዕቀብ ለመጣል ማቀዷ ተገለጸ
የውጭ ዜና

አሜሪካ ድጋፍ ባልሰጡ የኔቶ አባል ሀገራት ላይ ማዕቀብ ለመጣል ማቀዷ ተገለጸ

የዩናይትድ ስቴትስ መከላከያ ሚኒስቴር  በኢራን ጦርነት ወቅት ድጋፍ አላደረጉም ባላቸው የሰሜን አትላንቲክ ጦር ቃል ኪዳን ድርጅት ኔቶ አባላት ላይ ሊወሰዱ...
Read More
የኢትዮጵያ ደረጃዎች ኢንስቲትዩት 54 ‹‹አስገዳጅ›› ህጎችን አፀደቀ።
የሀገር ውስጥ ዜና

የኢትዮጵያ ደረጃዎች ኢንስቲትዩት 54 ‹‹አስገዳጅ›› ህጎችን አፀደቀ።

የኢትዮጵያ ደረጃዎች ኢንስቲትዩት የደረጃዎች ቦርድ ባካሄደው 5ኛው መደበኛ ስብሰባው፤ ለሀገሪቱ የኢኮኖሚ ዕድገትና ለዜጎች ደኅንነት ከፍተኛ ጠቀሜታ አላቸው የተባሉ 66 የኢትዮጵያ...
Read More
ፍርድ ቤት መር የአስማሚነት ስርዓት የአማራጭ ሙግት መፍቻ ዘዴ ሆኖ ቢቀመጥም ዉጤታማነቱ እምብዛም መሆኑ ተነገረ
የሀገር ውስጥ ዜና

ፍርድ ቤት መር የአስማሚነት ስርዓት የአማራጭ ሙግት መፍቻ ዘዴ ሆኖ ቢቀመጥም ዉጤታማነቱ እምብዛም መሆኑ ተነገረ

በፍርድ ቤቶች የለዉጥ ፍኖተ ካርታ በትኩረት እንዲሰራበት ይደረጋል የተባለዉ ይህ የፍርድ ቤት መር የአስማሚነት ስርዓት የተከራካሪዮች መዝገብ በስምምነት እንዲቋጭ የማድረግ...
Read More
‹‹ዲጂታል መገለል ያብቃ፤ አካል ጉዳተኞችን ያላካተተ የቴክኖሎጂ ጉዞ የትም አያደርስም” — ሳፋሪኮም ኢትዮጵያ
የሀገር ውስጥ ዜና

‹‹ዲጂታል መገለል ያብቃ፤ አካል ጉዳተኞችን ያላካተተ የቴክኖሎጂ ጉዞ የትም አያደርስም” — ሳፋሪኮም ኢትዮጵያ

በአፍሪካ ከ52 ሚሊየን በላይ አካል ጉዳተኞች ይገኛሉ። በኢትዮጵያ አካል ጉዳተኞችን ወደ ዲጂታሉ ዓለም ለማምጣትና በሁሉም ዘርፎች እኩል ተጠቃሚነታቸውን ለማረጋገጥ ያለመ...
Read More
አፍሪካ እስከ 2040 ድረስ የ86 ሚሊየን ቶን የነዳጅ እጥረት እንደሚገጥማት አንድ የፋይናንስ ተቋም አስታወቀ
የውጭ ዜና

አፍሪካ እስከ 2040 ድረስ የ86 ሚሊየን ቶን የነዳጅ እጥረት እንደሚገጥማት አንድ የፋይናንስ ተቋም አስታወቀ

የአፍሪካ ፋይናንስ ኮርፖሬሽን አህጉሪቱ እስከ ፈረንጆቹ 2040 ድረስ የ86 ሚሊየን ቶን የነዳጅ እጥረት ሊገጥማት እንደሚችል ገለጸ። ተቋሙ ባወጣው ሪፖርት እንዳመለከተው፤...
Read More
የኢንሹራንስ ኩባንያዎች ወደ ኢትዮጵያ እየገቡ ባሉ አለምአቀፍ የዲጂታል መር ኩባንያዎች ከገበያዉ እየተገፉ ነዉ ተባለ
የሀገር ውስጥ ዜና

የኢንሹራንስ ኩባንያዎች ወደ ኢትዮጵያ እየገቡ ባሉ አለምአቀፍ የዲጂታል መር ኩባንያዎች ከገበያዉ እየተገፉ ነዉ ተባለ

የኢትዮጵያ የኢንሹራንስ ኩባንያዎች ወደ ሀገር ዉስጥ በሚገቡ አለምአቀፍ የዲጂታል መር ኩባንያዎች ዘርፉ ላይ እያሳዩ ባለዉ ፍላጎት ምክንያት ከገበያ የመዉጣት ስጋት...
Read More
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የአፍሪካ ኅብረት የሰው ሠራሽ አስተውህሎት እና የዲጂታል ጤና ዘርፍ መሪ ሆነው ተሾሙ
የሀገር ውስጥ ዜና

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የአፍሪካ ኅብረት የሰው ሠራሽ አስተውህሎት እና የዲጂታል ጤና ዘርፍ መሪ ሆነው ተሾሙ

ጠቅላይ ሚኒስትሩ በአኅጉር ደረጃ ዘርፉን እንዲመሩ የአፍሪካ ኅብረት ጉባኤ ሹመቱን እንደሰጣቸው የጠቅላይ ሚኒስትር ፅ/ቤት አስታውቋል፡፡ ኢትዮጵያ በዘርፉ እያሳየች ያለው ተሞክሮ...
Read More
ዳሽን ባንክ የ30 ዓመታት ምስረታውን አስመልክቶ ያስናደውን ኤክስፓ በይፋ አስጀመረ
የሀገር ውስጥ ዜና

ዳሽን ባንክ የ30 ዓመታት ምስረታውን አስመልክቶ ያስናደውን ኤክስፓ በይፋ አስጀመረ

ዳሸን ባንክ በዛሬው እለት በባንኩ ዋና መስሪያ ቤት የተመሰረተበትን 30ኛ አመት ምክንያት ያደረገ ኤክስፓን አስጀምሯል፡፡ ለዘጠኝ ቀናት በሚቆየው በዚህ ኤክስፖ...
Read More
የኃይሌ ሆቴል መከፈት ለደብረ ብርሃን ከተማ የቱሪዝም ትንሣኤን የሚያበሥር ነው” – ከንቲባ በድሉ ውብሸት
የሀገር ውስጥ ዜና

የኃይሌ ሆቴል መከፈት ለደብረ ብርሃን ከተማ የቱሪዝም ትንሣኤን የሚያበሥር ነው” – ከንቲባ በድሉ ውብሸት

ታዋቂው አትሌትና ባለሀብት ሻለቃ ኃይሌ ገብረሥላሴ በደብረ ብርሃን ከተማ ያስገነባው 11ኛው የኃይሌ ሆቴልና ሪዞርት ፕሮጀክት በዛሬው ዕለት ተመረቀ። በምረቃው ሥነ-ሥርዓት...
Read More
በአዲስ አበባ እና በክልል ከተሞች ባሉ ዋና ዋና መንገዶች የምርጫ ቅስቀሳ እየተካሄደ ነው
የሀገር ውስጥ ዜና

በአዲስ አበባ እና በክልል ከተሞች ባሉ ዋና ዋና መንገዶች የምርጫ ቅስቀሳ እየተካሄደ ነው

7ተኛውን ዙር ሀገራዊ ጠቅላላ ምርጫ እየተቃረበ ባለበት በዚህ ወቅት የምርጫ ቅስቀሳ ዘመቻው በከተማዋ ዋና ዋና መንገዶች ላይ መካሄዱን ቀጥሏል፡፡ የኢትዮጲያ...
Read More
1 … 30 31 32 33 34 … 363