ዜና

አሜሪካ ከኔቶ ጋር ያላትን ግንኙነት እንደገና ልትመረምር እንደምትችል ማርኮ ሩቢዮ አስጠነቀቁ
የውጭ ዜና

አሜሪካ ከኔቶ ጋር ያላትን ግንኙነት እንደገና ልትመረምር እንደምትችል ማርኮ ሩቢዮ አስጠነቀቁ

የኢራን ጦርነት ከተካሄደ በኋላ ዩናይትድ ስቴትስ ከኔቶ ጋር ያላትን ግንኙነት እንደገና ልትመረምር ትችላለች ሲሉ የአሜሪካዉ የዉጪ ጉዳይ ሚኒስትር ማርኮ ሩቢዮ...
Read More
ከ3.8 ሚሊየን ብር በላይ ግምታዊ ዋጋ ያላቸው የኤሌክትሪክ ኬብሎችን የዘረፉ ግለሰቦች በቁጥጥር ስር ዋሉ
የሀገር ውስጥ ዜና

ከ3.8 ሚሊየን ብር በላይ ግምታዊ ዋጋ ያላቸው የኤሌክትሪክ ኬብሎችን የዘረፉ ግለሰቦች በቁጥጥር ስር ዋሉ

የየካ ክፍለ ከተማ ፖሊስ መምሪያ የደረሰውን ጥቆማ መሰረት በማድረግ ከምስራቅ አዲስ አበባ ሪጅን ህግ ቢሮ ጋር ባደረጉት ኦፕሬሽን ተጠርጣሪዎቹን ካከማቹት...
Read More
‹‹በፖለቲካም ሆነ በሌሎች ምክንያቶች ለተፈጠረዉ ሰላም ማጣት ፤ ቅቡልነት ያለዉ ሀገረ መንግስት በመገንባት ዙሪያ አለመተማመኖች እንዳሉ የሚታመን ነዉ››ኮሚሽነር መስፍን አርአያ
የሀገር ውስጥ ዜና

‹‹በፖለቲካም ሆነ በሌሎች ምክንያቶች ለተፈጠረዉ ሰላም ማጣት ፤ ቅቡልነት ያለዉ ሀገረ መንግስት በመገንባት ዙሪያ አለመተማመኖች እንዳሉ የሚታመን ነዉ››ኮሚሽነር መስፍን አርአያ

በአዲስ አበባ ከሚካሄደው የአጀንዳ ማሰባሰብ ሂደት ዉጪ ቀሩ የተባሉ የትግራይ ክልል አጀንዳዎች ካሉ አጀንዳዎች ለማካተት በሩ ክፍት መሆኑን ኮሚሽነር መስፍን...
Read More
በዩክሬን ጥቃት ሳቢያ በሩሲያ የነዳጅ ተቋማት ላይ ከፍተኛ ቃጠሎ መነሳቱን የሳተላይት ምስሎች አሳዩ
የውጭ ዜና

በዩክሬን ጥቃት ሳቢያ በሩሲያ የነዳጅ ተቋማት ላይ ከፍተኛ ቃጠሎ መነሳቱን የሳተላይት ምስሎች አሳዩ

የሳተላይት ምስሎች እና የተረጋገጡ ቪዲዮዎች እንደሚያሳዩት፤ ዩክሬን ባለፈው ሳምንት በባልቲክ ባሕር አቅራቢያ በሚገኙ ቁልፍ የሩሲያ የነዳጅ ኤክስፖርት መሠረተ ልማቶች ላይ...
Read More
በደቡብ ሱዳን የወርቅ ማዕድን ማውጫ በደረሰ ጥቃት በደርዘን የሚቆጠሩ ሰዎች ተገደሉ
የውጭ ዜና

በደቡብ ሱዳን የወርቅ ማዕድን ማውጫ በደረሰ ጥቃት በደርዘን የሚቆጠሩ ሰዎች ተገደሉ

በደቡብ ሱዳን በሚገኝ የወርቅ ማዕድን ማውጫ ቦታ ላይ በደረሰ አሰቃቂ ጥቃት ቢያንስ 73 ሰዎች መገደላቸዉ ተሰምቷል፡፡ ባለፈው ቅዳሜና እሁድ የተፈጸመው...
Read More
2 ግዙፍ የቻይና የጭነት መርከቦች በሁለተኛ ሙከራ የሆርሙዝ የባህር ወሽመጥን ተሻገሩ
የውጭ ዜና

2 ግዙፍ የቻይና የጭነት መርከቦች በሁለተኛ ሙከራ የሆርሙዝ የባህር ወሽመጥን ተሻገሩ

በቻይናው ግዙፍ የጭነት መርከብ ድርጅት ኮስኮ የሚንቀሳቀሱ ሁለት ግዙፍ የጭነት መርከቦች ዓርብ ዕለት ሊያደርጉት የነበረውን የመጀመሪያ የጉዞ ሙከራ ካቋረጡ በኋላ፤...
Read More
ዓለም አቀፉ የፋይናንስ ኮርፖሬሽን (IFC) ለ”ለርሻ” የ1 ሚሊዮን ዶላር ብድር ፈቀደ
የሀገር ውስጥ ዜና

ዓለም አቀፉ የፋይናንስ ኮርፖሬሽን (IFC) ለ”ለርሻ” የ1 ሚሊዮን ዶላር ብድር ፈቀደ

ዓለም አቀፉ የፋይናንስ ኮርፖሬሽን (IFC) በኢትዮጵያ በዲጂታል ግብርና ዘርፍ ለተሰማራው "ለርሻ" (Lersha) የ1 ሚሊዮን ዶላር የሚቀየር የብድር ድጋፍ (Convertible Loan)...

የቀድሞው የአልጄሪያ ፕሬዝዳንት ሊያሚን ዘሩዋል በ84 ዓመታቸው ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ
የውጭ ዜና

የቀድሞው የአልጄሪያ ፕሬዝዳንት ሊያሚን ዘሩዋል በ84 ዓመታቸው ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ

ከ1994 እስከ 1999 ዓ.ም ሀገሪቱን በፕሬዝዳንትነት ያገለገሉት የቀድሞው ወታደር የ84 ዓመቱ ሊያሚን ዘሩዋል ማረፋቸውን ተከትሎ፤ አልጄሪያ ከትናንት ጀምሮ የሦስት ቀናት...
Read More
በሪል ስቴት ዘርፍ አልሚዎች እና ተጠቃሚዎች መሀከል አስተማማኝ በሆነ መንገድ ግብይቶች እንዲፈፀሙ የተዘጋጁ ሥርዓቶችን ለማስተዋወቅ ያለመ መድረክ መዘጋጀቱ ተነገረ
የሀገር ውስጥ ዜና

በሪል ስቴት ዘርፍ አልሚዎች እና ተጠቃሚዎች መሀከል አስተማማኝ በሆነ መንገድ ግብይቶች እንዲፈፀሙ የተዘጋጁ ሥርዓቶችን ለማስተዋወቅ ያለመ መድረክ መዘጋጀቱ ተነገረ

“ኢትዮ ሆም- ኤክስፖ 2026” በሚል የሪልስቴት ኤክስፖ በለንደን ከተማ የሚካሄድ እንደሆነም ተገልጿል። በለንደን የሚገኘው የኢትዮጵያ ኤምባሲ ከኢትዮጵያ ዳያስፖራ አገልግሎት እና...
Read More
በኢትዮጵያ የትራንስፖርት ዘርፍ ሙሉ በሙሉ በኤሌክትሪክ የሚሰሩ ተሽከርካሪዎችን የሚያሰማራ አዲስ አገልግሎት ይፋ ተደረገ
የሀገር ውስጥ ዜና

በኢትዮጵያ የትራንስፖርት ዘርፍ ሙሉ በሙሉ በኤሌክትሪክ የሚሰሩ ተሽከርካሪዎችን የሚያሰማራ አዲስ አገልግሎት ይፋ ተደረገ

በኢትዮጵያ የትራንስፖርት ዘርፍ ላይ በቴክኖሎጂ የታገዘና ሙሉ በሙሉ በኤሌክትሪክ የሚሰሩ ተሽከርካሪዎችን ብቻ የሚጠቀም አዲስ የትራንስፖርት አገልግሎት በዛሬው ዕለት ስራ ጀምረዋል።...
Read More
ዶናልድ ትራምፕ የኢራንን የካርግ ደሴት ለመያዝ እያሰቡ መሆኑን ገለጹ
የውጭ ዜና

ዶናልድ ትራምፕ የኢራንን የካርግ ደሴት ለመያዝ እያሰቡ መሆኑን ገለጹ

ስምምነት "በጣም በፍጥነት" ሊደረስ እንደሚችል ተናግረዋል። ትራምፕ የኢራንን ነዳጅ መውሰድ እንደሚፈልጉ እና ዋናውን የነዳጅ ማዕከል ካርግ ደሴትን ሊቆጣጠሩ እንደሚችሉ ገልጸዋል፡፡...
Read More
ከአለምአቀፍ ፈንዶች መቋረጥ ጋር ተያይዞ የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶችን የፈንድ እጥረት ለመቀነስ ለሶሻል ኢንተርፕራይዞች የህግ ማዕቀፍ እየተዘጋጀ ነዉ ተባለ
የሀገር ውስጥ ዜና

ከአለምአቀፍ ፈንዶች መቋረጥ ጋር ተያይዞ የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶችን የፈንድ እጥረት ለመቀነስ ለሶሻል ኢንተርፕራይዞች የህግ ማዕቀፍ እየተዘጋጀ ነዉ ተባለ

የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶችን የገቢ ምንጭ ለማመንጨት የሶሻል ኢንተርፕራይዞች አማራጭ አድርጎ ለመጠቀም የፖሊሲ ክፍተት እንዳለ ተጠቁሟል። በኢትዮጵያ የሶሻል ኢንተርፕራይዞችን የሚመራ የህግ...
Read More
የ-AI ተዋናዮች በቻይና የፊልም ኢንዱስትሪ ውስጥ ያስነሱት አዲስ ውዝግብ
የውጭ ዜና

የ-AI ተዋናዮች በቻይና የፊልም ኢንዱስትሪ ውስጥ ያስነሱት አዲስ ውዝግብ

በቻይና የሚገኘው ዩሁግ ሚዲያ ለመጀመሪያ ጊዜ በሰው ሰራሽ አስተውሎት (AI) የሚሰሩ ተዋናዮችን ይፋ ማድረጉ በፊልም ኢንዱስትሪው ውስጥ ከፍተኛ ውዝግብ ቀስቅሷል።...
Read More
የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር የስራ ዘመን ማብቃት በክልሉ የሚደረግን የምክክር ሂደት የሚያስተጓጉል አይደለም ሲል የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮምሽን አስታወቀ
የሀገር ውስጥ ዜና

የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር የስራ ዘመን ማብቃት በክልሉ የሚደረግን የምክክር ሂደት የሚያስተጓጉል አይደለም ሲል የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮምሽን አስታወቀ

በጀነራል ታደሰ ወረደ የሚመራዉ ጊዜያዊ አስተዳደር የስራ ዘመን መጋቢት 30 / 2018 አ.ም ላይ የሚያበቃ ይሆናል። ይህንን ተከትሎ ባሳለፍነዉ አርብ...
Read More
በኢትዮጵያ የቲቢ እና የሥጋ ደዌ ስርጭት አሳሳቢ መሆኑ ተገለጸ
የሀገር ውስጥ ዜና

በኢትዮጵያ የቲቢ እና የሥጋ ደዌ ስርጭት አሳሳቢ መሆኑ ተገለጸ

30 ሺህ "የተደበቁ" የቲቢ ታማሚዎችን ለመፈለግ ቤት ለቤት አሰሳ እየተደረገ ነዉ መባሉንም ሰምተናል በተለይም የቲቢ በሽታን ለመቆጣጠር በሚደረገው ጥረት ውስጥ...
Read More
የቤላሩስ ፕሬዝዳንት ለሰሜን ኮሪያው መሪ ኪም ጆንግ ኡን ወዳጅነታቸውን የሚያጠናክር የጠመንጃ ስጦታ አበረከቱላቸው
የውጭ ዜና

የቤላሩስ ፕሬዝዳንት ለሰሜን ኮሪያው መሪ ኪም ጆንግ ኡን ወዳጅነታቸውን የሚያጠናክር የጠመንጃ ስጦታ አበረከቱላቸው

የቤላሩስ ፕሬዝዳንት አሌክሳንደር ሉካሼንኮ በፒዮንግያንግ የጓደኝነት ስምምነት በተፈራረሙበት ወቅት ለሰሜን ኮሪያው መሪ ኪም ጆንግ ኡን ጠመንጃ በስጦታ ማበርከታቸውን የመንግስት መገናኛ...
Read More
የባህረ ሰላጤው ምክር ቤት ኢራን በሆርሙዝ ወሽመጥ ለሚያልፉ መርከቦች ክፍያ እያስከፈለች ነው ሲል ወቀሰ
የሀገር ውስጥ ዜና

የባህረ ሰላጤው ምክር ቤት ኢራን በሆርሙዝ ወሽመጥ ለሚያልፉ መርከቦች ክፍያ እያስከፈለች ነው ሲል ወቀሰ

የባህረ ሰላጤው የትብብር ምክር ቤት ዋና ጸሐፊ፤ ኢራን መርከቦች በሆርሙዝ ወሽመጥ በኩል በሰላም እንዲያልፉ ‹‹ክፍያ እየጠየቀች ነው››ሲሉ ከስሰዋል። ጃሲም መሐመድ...
Read More
በትግራይ ክልል የአጀንዳ ማሰባሰብ ሂደትን በክልሉ ተገኝቶ ማድረግ እንደማይችል የሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን አረጋገጠ
የሀገር ውስጥ ዜና

በትግራይ ክልል የአጀንዳ ማሰባሰብ ሂደትን በክልሉ ተገኝቶ ማድረግ እንደማይችል የሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን አረጋገጠ

ሆኖም በክልሉ ተወካዮች ሂደቱን በአዲስ አበባ እንደሚያካሂድ የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን አስታዉቋል። ከዚህ ቀደም በክልሉ ተገኝቶ የአጀንዳ ማሰባሰብ እንዲሁም የተሳታፊዎች...
Read More
በኢትዮጵያ በየአንድ ሰዓቱ የሁለት ሰዎች ሕይወት በቲቢ በሽታ ምክንያት እንደሚያልፍ ተነገረ
የሀገር ውስጥ ዜና

በኢትዮጵያ በየአንድ ሰዓቱ የሁለት ሰዎች ሕይወት በቲቢ በሽታ ምክንያት እንደሚያልፍ ተነገረ

ሀገራችን የበሽታው ከፍተኛ ጫና ካለባቸው 30 የዓለም ሀገራት ውስጥም አንዷ መሆኗ ተገልጿል። ይህ የተገለጸው የዓለም የቲቢ ቀንን ምክንያት በማድረግ በጤናው...
Read More
1 … 33 34 35 36 37 … 363