ዜና

የኢትዮጵያ ቴሌቪዥን አመታዊ የቴሌቪዥን ግብርን መሠብሰብ እንዲያቆም መደረጉ ተነገረ
የሀገር ውስጥ ዜና

የኢትዮጵያ ቴሌቪዥን አመታዊ የቴሌቪዥን ግብርን መሠብሰብ እንዲያቆም መደረጉ ተነገረ

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት አመታዊ የቴሌቪዥን ግብርን መቀበል ሊያቆም እንደሚችል ፍንጭ መስጠቱ ይታወሳል። በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አዋጅ ቁጥር 1278/2015 ዓ.ም...
Read More
አንገቷን በማሳሳቧ ሳቢያ ለስትሮክ የተጋለጠችው ወጣት
ጤና

አንገቷን በማሳሳቧ ሳቢያ ለስትሮክ የተጋለጠችው ወጣት

አንገትን ለማዝናናት ተብሎ የሚደረግ ቀላል እንቅስቃሴ አንዲት ወጣት የማየት እና የመናገር ችሎታዋን ለጊዜው እንድታጣ አድርጓታል። ኬሊን ፌልታገር ከገበያ ወደ ቤቷ...
Read More
የፕሬዝደንት ትራምፕ የሰላም ቦርድ የሱዳንን ጦርነት ለማስቆም የሚያስችል አዲስ እቅድ በሚቀጥለው ወር ይፋ እንደሚያደርግ ተገለጸ።
የውጭ ዜና

የፕሬዝደንት ትራምፕ የሰላም ቦርድ የሱዳንን ጦርነት ለማስቆም የሚያስችል አዲስ እቅድ በሚቀጥለው ወር ይፋ እንደሚያደርግ ተገለጸ።

ሱዳን ትሪቢዩን የአሜሪካ ዲፕሎማቶችን ጠቅሶ እንደዘገበው፣ በጥር 15 በአለም ኢኮኖሚ ፎረም ላይ የተመሰረተው ይህ ቦርድ፣ በሱዳን ፖለቲካዊና ደህንነታዊ ማሻሻያዎችን ለማምጣት...
Read More
የጅማ ዩኒቨርሲቲ የህክምና ማዕከል የኦክስጂን ማምረቻን ጨምሮ ወሳኝ የሆኑ የህክምና ፕሮጀክቶችን ወደ ስራ ሊያስገባ መሆኑ ተገለፀ
የሀገር ውስጥ ዜና

የጅማ ዩኒቨርሲቲ የህክምና ማዕከል የኦክስጂን ማምረቻን ጨምሮ ወሳኝ የሆኑ የህክምና ፕሮጀክቶችን ወደ ስራ ሊያስገባ መሆኑ ተገለፀ

በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ከ25 እስከ 30 ሚሊየን ለሚጠጋ ህዝብ አገልግሎት የሚሰጠው የጅማ ዩኒቨርሲቲ የህክምና ማዕከል፤ የህክምና አገልግሎቱን ለማዘመን የሚያስችሉ አዳዲስ...
Read More
የመጨረሻው የሩሲያ እና የአሜሪካ የኒውክሌር ጦር መሣሪያ ቁጥጥር ስምምነት ሊያበቃ ነው
የውጭ ዜና

የመጨረሻው የሩሲያ እና የአሜሪካ የኒውክሌር ጦር መሣሪያ ቁጥጥር ስምምነት ሊያበቃ ነው

የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት፤ ሁኔታው ለዓለም አቀፍ ሰላም እና ደህንነት አስጊ ወቅት መሆኑን በመግለጽ ስጋቱን አሳውቋል፡፡ ሩሲያ እና አሜሪካም ወደ ውይይት...
Read More
ከአውሮፕላን ነዳጅ በቀር የሌሎች ነዳጅ ምርቶች ችርቻሮ ዋጋ በነበረበት ይቀጥላል – ንግድ እና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር
የሀገር ውስጥ ዜና

ከአውሮፕላን ነዳጅ በቀር የሌሎች ነዳጅ ምርቶች ችርቻሮ ዋጋ በነበረበት ይቀጥላል – ንግድ እና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር

የቤንዚን፣ የነጭ ናፍጣ፣ የኬሮሲን፣ የቀላል ጥቁር ናፍጣ እና የከባድ ጥቁር ናፍጣ መሸጫ ዋጋ በጥር ወር ሲሸጥበት በነበረው እንደሚቀጥል የንግድና ቀጣናዊ...
Read More
አምባገነኑ የእግር ኳስ ሰው
ስፖርት

አምባገነኑ የእግር ኳስ ሰው

አል-ሳዲ ጋዳፊ የቀድሞው የሊቢያ ፕሬዝዳንት የነበሩት ሙአመር ጋዳፊ ልጅ ነው፡፡ ከልጆቻቸው በሙሉ ነውጠኛ እና አምባገነን መሆኑ ይነገርለታል፡፡ ብቸኛው መልካም ባህሪው...
Read More
ሩሲያ በዩክሬን የኃይል ማመንጫ ጣቢያዎች ላይ የፈጸመችው ጥቃት ‹‹ፍፁም ነውር ›› ነው -ጠቅላይ ሚኒስትር ስታርመር
የሀገር ውስጥ ዜና

ሩሲያ በዩክሬን የኃይል ማመንጫ ጣቢያዎች ላይ የፈጸመችው ጥቃት ‹‹ፍፁም ነውር ›› ነው -ጠቅላይ ሚኒስትር ስታርመር

ሰኞ ምሽት ሩሲያ በዩክሬን የኃይል ማመንጫ ጣቢያ ላይ የፈጸመችው ጥቃት ‹‹አረመኔያዊ›› እና ‹‹ፍፁም ነውር››ነው ሲሉ የእንግሊዙ ጠቅላይ ሚኒስትር ሰር ኬር...
Read More
ፖሊስ መረጃ ለጄፍሪ ኤፕስቲ አሳልፎ ሰጥቷል በሚል በማንዴልሰን ላይ ምርመራ ጀመረ
የውጭ ዜና

ፖሊስ መረጃ ለጄፍሪ ኤፕስቲ አሳልፎ ሰጥቷል በሚል በማንዴልሰን ላይ ምርመራ ጀመረ

የለንደን ሜትሮፖሊታን ፖሊስ በቀድሞው የሌበር ፓርቲ ሚኒስትር ፒተር ማንዴልሰን ላይ "በመንግሥት የሥልጣን ዘመን አግባብ ያልሆነ ተግባር መፈጸም" በሚል የወንጀል ምርመራ...
Read More
ፈነርባቼ የቀድሞውን የቼልሲ አማካይ ንጎሎ ካንቴን ከሳውዲው አል-ኢቲሀድ ክለብ ማስፈረሙን በይፋ አረጋግጧል።
ስፖርት

ፈነርባቼ የቀድሞውን የቼልሲ አማካይ ንጎሎ ካንቴን ከሳውዲው አል-ኢቲሀድ ክለብ ማስፈረሙን በይፋ አረጋግጧል።

ይህ ዝውውር ማክሰኞ ዕለት የተሰረዘ መስሎ ነበር፤ በወቅቱ ፈነርባቼ ባወጣው መግለጫ ለዝውውሩ መስተጓጎል አል-ኢቲሀድን ተጠያቂ አድርጎ ነበር። እንደ ክለቡ ገለፃ...
Read More
የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ የተሽከርካሪ ሰሌዳ ቀየረ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ የተሽከርካሪ ሰሌዳ ቀየረ፡፡

የፌደራል ፖሊስ ሎጂስቲክስ ዋና መምሪያ ኃላፊ ረዳት ኮሚሽነር እሸቱ ፊጣ÷ ከ50 ዓመታት በላይ አገልግሎት ላይ የነበረው የፌደራል ፖሊስ ተሽከርካሪ ሰሌዳ...
Read More
የኢትዮጵያ ባህር ትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ አገልግሎት ከ74 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ ማግኘቱን አስታወቀ
የሀገር ውስጥ ዜና

የኢትዮጵያ ባህር ትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ አገልግሎት ከ74 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ ማግኘቱን አስታወቀ

አገልግሎቱ በበጀቱ ግማሽ ዓመት 74.43 ቢሊየን ብር ገቢ አግኝቻለሁ ብሏል፡፡ የኢትዮጵያ ባህር ትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ አገልግሎት ዋና ሥራ አስፈጻሚ ኢ/ር አብዱልበር...
Read More
በአዲስ አበባ የትራፊክ አደጋ ከተፈጥሮ ሞት ቀጥሎ ሁለተኛው የሞት መንስኤ እየሆነ መምጣቱ ተገለጸ
የሀገር ውስጥ ዜና

በአዲስ አበባ የትራፊክ አደጋ ከተፈጥሮ ሞት ቀጥሎ ሁለተኛው የሞት መንስኤ እየሆነ መምጣቱ ተገለጸ

በአዲስ አበባ ከተማ የትራፊክ አደጋ አሳሳቢ ደረጃ ላይ መድረሱንና በከተማዋ ከሚከሰቱ ሞቶች ከተፈጥሮ ሞት ቀጥሎ በሁለተኛ ደረጃ ላይ መቀመጡን የአዲስ...
Read More
የቀድሞው የሊቢያ መሪ የኮሎኔል ሙአመር ጋዳፊ ልጅ የሆነው ሰይፍ አል-ኢስላም ጋዳፊ መገደሉ ተዘገበ።
የውጭ ዜና

የቀድሞው የሊቢያ መሪ የኮሎኔል ሙአመር ጋዳፊ ልጅ የሆነው ሰይፍ አል-ኢስላም ጋዳፊ መገደሉ ተዘገበ።

የ53 ዓመቱ ሰይፍ አል-ኢስላም በአንድ ወቅት የአባቱ አልጋ ወራሽ ተደርጎ ይታይ የነበረ ሰው ነው። የሊቢያ የዜና ወኪል እንደዘገበው የሰይፍ አል-ኢስላም...

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ በዛሬው ዕለት ያካሄደውን የውጭ ምንዛሪ ጨረታ ውጤት ይፋ አድርጓል።
የሀገር ውስጥ ዜና

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ በዛሬው ዕለት ያካሄደውን የውጭ ምንዛሪ ጨረታ ውጤት ይፋ አድርጓል።

ለጨረታ 70 ሚሊየን የአሜሪካን ዶላር መቅረቡንና በሒደቱ 19 ባንኮች መሳተፋቸውን ጠቅሶ÷ 8 ባንኮች በጨረታው ማሸነፋቸውን ገልጿል። በምንዛሪ ጨረታው አንድ የአሜሪካ...
Read More
ቀይ ባህርና ኢትዮጵያ ለዘላለም ተነጣጥለዉ አይኖሩም- ጠ/ሚኒስትር ዐብይ አህመድ
የሀገር ውስጥ ዜና

ቀይ ባህርና ኢትዮጵያ ለዘላለም ተነጣጥለዉ አይኖሩም- ጠ/ሚኒስትር ዐብይ አህመድ

በሆነ ጊዜ ማርጀትም ሆነ በጊዜ መድከም ቢኖርም ቀይ ባህርና ኢትዮጵያ እንደዚህ ናቸዉ መቼም አይነጣጠሉም ብለዋል ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ። ኢትዮጵያ የባህር...
Read More
”የቸገረን የወልቃይት ጉዳይ ነው” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አህመድ
የሀገር ውስጥ ዜና

”የቸገረን የወልቃይት ጉዳይ ነው” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አህመድ

ቀደም ሲልም የፌዴራል መንግሥት፤ የወልቃይት እና ሌሎች አወዛጋቢ ቦታዎችን ጉዳይ “በሕዝበ-ውሳኔ” ለመፍታት የሚያስችሉ ሂደቶችን እንደሚተገብር በተደጋጋሚ ሲገልጽ ቢቆይም በትግራይ ክልል...
Read More
የትግራይ ህዝብ እንደሌሎች ወንድምና እህቶቹ በሰላም ወጥቶ መግባት ይፈልጋል- ጠ/ሚኒስትር ዐብይ አህመድ
የሀገር ውስጥ ዜና

የትግራይ ህዝብ እንደሌሎች ወንድምና እህቶቹ በሰላም ወጥቶ መግባት ይፈልጋል- ጠ/ሚኒስትር ዐብይ አህመድ

ይህ ህዝብ መድረክ እንጅ ተዋናይ መሆን አልቻለም ብለዋል። የትግራይ ህዝብ ከመድረክነት ወጥቶ ተዋናይ ለመሆን ራሱን እንደ አዲስ መቃኘት እንዳለበት ጠቅላይ...
Read More
ኢትዮጵያን መጉዳት የሚፈልጉ እና ፋይናንስ የሚያደርጉ ሀይሎች አሉ ነገር ግን ኢትዮጵያን አይችሏትም ሲሉ ጠ/ሚ ዐብይ ለፓርላማ አባላት ተናገሩ
የሀገር ውስጥ ዜና

ኢትዮጵያን መጉዳት የሚፈልጉ እና ፋይናንስ የሚያደርጉ ሀይሎች አሉ ነገር ግን ኢትዮጵያን አይችሏትም ሲሉ ጠ/ሚ ዐብይ ለፓርላማ አባላት ተናገሩ

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ፤ የውጭ ሀይሎች ገንዘባቸውን ያፈሳሉ ፤ ይከስራሉም እኛ ግን ጉዟችንን እንቀጥላለን ብለዋል፡፡ ተጨማሪም በውስጥ የውይይት በርን ክፍት እንደሚያደርጉየተናገሩ...
Read More
1 … 47 48 49 50 51 … 363