ዜና

ከጣሪያ እና ግድግዳ ግብር ከ 3 ቢሊዮን ብር በላይ መሰብሰቡን  የአዲስ አበባ ገቢዎች ቢሮ አስታወቀ
የሀገር ውስጥ ዜና

ከጣሪያ እና ግድግዳ ግብር ከ 3 ቢሊዮን ብር በላይ መሰብሰቡን  የአዲስ አበባ ገቢዎች ቢሮ አስታወቀ

በአዲስአበባ ከተማ ከ ሀምሌ ወር ጀምሮ አስከ የካቲት ወር አጋማሺ የጣራ እና ግድግዳ ግብር አሰባሰብ  ከ 3 ቢሊዮን ብር በላይ...
Read More
በጥቁር አንበሳ ሆስፒታል ከወር በፊት አገልግሎት መስጠት አቁሞ የነበረው የጨረር ማሽን መስራት መጀመሩ ተገለፀ።
የሀገር ውስጥ ዜና

በጥቁር አንበሳ ሆስፒታል ከወር በፊት አገልግሎት መስጠት አቁሞ የነበረው የጨረር ማሽን መስራት መጀመሩ ተገለፀ።

ከዚህ ቀደም ለጣቢያችን ቅሬታ ያቀረቡ ታካሚዎች ከሁለት ሳምንት በኋላ ተመልሳችሁ ኑ መባላቸውን እና ተመልሰው ቢሄዱም ማሽኑ በመበላሸቱ እንደውልላችኋለን መባላቸውን ነግረውን...
Read More
ዘለኒስኪ ሥልጣኔን ለመልቀቅ ዝግጁ ነኝ አሉ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

ዘለኒስኪ ሥልጣኔን ለመልቀቅ ዝግጁ ነኝ አሉ፡፡

የዩክሬይኑ ፕሬዚዳንት ቮሎድሚር ዘሌንስኪ ለአገራቸው ሠላም የሚያመጣ ከሆነ ሥልጣናቸውን እንደሚለቁ አስታወቀዋል። ይህን ምርጫ ዘለንስኪ ያቀረቡት ሩሲያ በዩክሬን ላይ ሙሉ ጦርነት...
Read More
“ተነጣጥለን ረዥም መጓዝ አይቻልም ” አሉየውሃና ኢነርጂ ሚኒስትር ሀብታሙ ኢተፋ  ።
የሀገር ውስጥ ዜና

“ተነጣጥለን ረዥም መጓዝ አይቻልም ” አሉየውሃና ኢነርጂ ሚኒስትር ሀብታሙ ኢተፋ  ።

በናይል ወንዝ ፍትሃዊና ምክንያታዊ የውሃ አጠቃቀም ስርዓት እንዲሰፍን ሁሉም የቡኩሉን ሊወጣ እንደሚገባ ተጠይቋል። ይህ የተባለው 19ኛው የሪጅናል ናይል ቀን የተፋሰሱ...
Read More
ቀበሌዎች እና ገበሬ ማህበራት ኬላዎችን በማሰር ክፍያ እየጠየቁ ነዉ ተባለ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

ቀበሌዎች እና ገበሬ ማህበራት ኬላዎችን በማሰር ክፍያ እየጠየቁ ነዉ ተባለ፡፡

አሽከርካሪዎች በአጭር ኪሎሜትር ልዩነት በተደጋጋሚ ኬላዎች ላይ ክፍያ እየተጠየቁ መሆኑንም አስታዉቀዋል፡፡ ከጣቢያችን ጋር ቆይታ ያደረጉት የጣና ከባድ መኪና አሽከሪካሪዎች ማህበር...
Read More
ለጋዛ ተፈናቃይ ዜጎች የሚዉሉ15 ተንቀሳቃሽ ቤቶች ወደ ጋዛ እያመሩ ነዉ ተባለ።
የውጭ ዜና

ለጋዛ ተፈናቃይ ዜጎች የሚዉሉ15 ተንቀሳቃሽ ቤቶች ወደ ጋዛ እያመሩ ነዉ ተባለ።

በጋዛዉ ጦርነት ምክንያት ወደ ሩብ ሚሊየን የሚጠጉ ቤቶች እንደወደሙ ተመድ ግምቱን አስቀምጧል። በትናንትናዉ እለት ተንቀሳቃሽ ቤቶቹን ለመገንባት ይረዳሉ የተባሉ ቁሳቁሶችን...
Read More
ከጋዛ የተላከዉ አስከሬን የሺሪ ቢባስ አይደለም ሲል የእስራኤል መከላከያ ገለጸ፡፡
የውጭ ዜና

ከጋዛ የተላከዉ አስከሬን የሺሪ ቢባስ አይደለም ሲል የእስራኤል መከላከያ ገለጸ፡፡

ወደ እስራኤል የተላከዉ አስከሬን ከምርመራ በኋላ የሺሪ ቢባስ አለመሆኑ ከተገለጸ በኋላ፤ እስራኤል ሃማስን የተኩስ አቁም ስምምነቱን ጥሷል በማለት ከሳለች፡፡ ከተላኩት...
Read More
በአውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ አስራ ስድስቱን የተቀላቀሉ ክለቦች የጥሎ ማለፍ ድልድል እጣ ማውጣት ስነስርዓት በአሁኑ ሰዓት እየተካሄደ ይገኛል።
ስፖርት

በአውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ አስራ ስድስቱን የተቀላቀሉ ክለቦች የጥሎ ማለፍ ድልድል እጣ ማውጣት ስነስርዓት በአሁኑ ሰዓት እየተካሄደ ይገኛል።

አስቶን ቪላ ከ ክለብ ብሩጅ ዶርትመንድ ከ ሊል ሪያል ማድሪድ ከ አትሌቲኮ ማድሪድ ባየር ሙኒክ ከ ባየር ሌቨርኩሰን ፒኤስቪ ከ...
Read More
የሙታንሳ ማር ቅዱስ ሚካኤል ገዳምን ለመደገፍ የሚረዳ የጉዞ መረሃ ግብር ተዘጋጀ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

የሙታንሳ ማር ቅዱስ ሚካኤል ገዳምን ለመደገፍ የሚረዳ የጉዞ መረሃ ግብር ተዘጋጀ፡፡

ገዳሙ ያለበትን ችግር ለመቋቋም ከመጋቢት 25 እስከ ሚያዝያ 2017 ዓ.ም ወደ ገዳሙ የበረከት ጉዞ መዘጋጀቱን የገዳሙ አስተባባሪ ኮሚቴ ዛሬ በሰጠው...
Read More
የኦሮሚያ ክልል የመንግስትን የሰላም ጥሪ ለተቀበሉ የቀድሞ የኦነግ አመራሮች ሹመት ሰጥቷል፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

የኦሮሚያ ክልል የመንግስትን የሰላም ጥሪ ለተቀበሉ የቀድሞ የኦነግ አመራሮች ሹመት ሰጥቷል፡፡

በዚህ መሰረትም፡- አቶ ያደሳ ነጋሳ--------- በቢሮ ኃላፊ ማዕረግ የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር የሰላምና ደህንነት ጉዳዮች አማካሪ አቶ ኦሮሚያ ረቡማ ---------...
Read More
ሉሲዎቹ የመጀመሪያውን ዙር ጨዋታቾውን ዛሬ ይከናወናሉ።
ስፖርት

ሉሲዎቹ የመጀመሪያውን ዙር ጨዋታቾውን ዛሬ ይከናወናሉ።

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ከዩጋንዳ ጋር የሚደረገውን ለ2026 የሴቶች አፍሪካ ዋንጫ ማጣርያ ጨዋታ በዛሬው ዕለት ይከናወናል። ብሔራዊ ቡድኑ በአሰልጣኝ ዮሴፍ ገብረወልድ...
Read More
ኢት-ኮፊ ከሚያገኘዉ ትርፍ 10 በመቶዉን ለማህበራዊ ድጋፍ እንደሚሰጥ ተናገረ።
የሀገር ውስጥ ዜና

ኢት-ኮፊ ከሚያገኘዉ ትርፍ 10 በመቶዉን ለማህበራዊ ድጋፍ እንደሚሰጥ ተናገረ።

ኢት ኮፊ ቴስት ትሬዲንግ አክሲዮን ማህበር ከሚያገኘዉ ትርፍ 10 በመቶዉን ለማህበራዊ ድጋፍ እንደሚሰጥ አስታዉቋል፡፡ የማህበሩ ዳይሬክተር አቅሌሲያ ሰለሞን ፤ የሚቀርበዉ...
Read More
ለ9ኛ ጊዜ የተዘጋጀው ኢትዮ ኸልዝ አውደርዕይ እና ጉባኤ መካሄድ ጀምሯል።
የሀገር ውስጥ ዜና

ለ9ኛ ጊዜ የተዘጋጀው ኢትዮ ኸልዝ አውደርዕይ እና ጉባኤ መካሄድ ጀምሯል።

በአስራ አንድ አገራት የሚገኙ ኩባንያዎች በጉባኤው እንደሚሳተፉ ተገልጿል። አውደርዕዩ በጤና እንክብካቤ ፣ በህክምና መገልገያዎች እና የመድኃኒት እሴት ሰንሰለት ትኩረት የሚያደርግ...
Read More
በሐማስ ታግተው የተገደሉ አራት ዜጎቿን አስከሬን እስራኤል ተቀበለች
የውጭ ዜና

በሐማስ ታግተው የተገደሉ አራት ዜጎቿን አስከሬን እስራኤል ተቀበለች

ሃማስ እ.ኤ.አ. ጥቅምት 7 2023 በእስራኤል ላይ የፈጸመውን ጥቃት ተከትሎ ካገታቸው በኋላ ሕይወታቸው ያለፈውን የአራት እስራኤላውያን ታጋቾች አስከሬን አስረክቧል፡፡ የጠቅላይ...
Read More
ከ 13 ሚሊየን በላይ ዕድሜያቸዉ ከ5 ዓመት በታች ለሚሆኑ ህጻናት የፖሊዮ ክትባት ሊሰጥ መሆኑ ተገለጸ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

ከ 13 ሚሊየን በላይ ዕድሜያቸዉ ከ5 ዓመት በታች ለሚሆኑ ህጻናት የፖሊዮ ክትባት ሊሰጥ መሆኑ ተገለጸ፡፡

የኢትዮጵያ ህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ከጤና ሚኒስቴር እና ከክልል ጤና ቢሮዎች ጋር በመተባበር ለ13.8 ሚሊየን ህጻናት የፖሊዮ ክትባት ለመስጠት ዝግጅቱን መጨረሱን...
Read More
በአማራ ክልል በተከሰተ የኮሌራ ወረርሽኝ 238 ሰዎች ሲያዙ  የአራት ሰዎች ህይወት ማለፉ ተገለፀ።
የሀገር ውስጥ ዜና

በአማራ ክልል በተከሰተ የኮሌራ ወረርሽኝ 238 ሰዎች ሲያዙ  የአራት ሰዎች ህይወት ማለፉ ተገለፀ።

በአማራ ክልል  ከታህሳስ 24 ቀን 2017 ዐ/ም ጀምሮ ዳግመኛ በተከሰተው የኮሌራ ወረርሽኝ 238  ሰዎች ሲያዙ  የአራት ሰዎች ህይወት ማለፉ  የክልሉ...
Read More
ትራምፕ የዩክሬኑን ፕሬዝዳንት “አምባገነን” ሲሉ ዘለፉ
የውጭ ዜና

ትራምፕ የዩክሬኑን ፕሬዝዳንት “አምባገነን” ሲሉ ዘለፉ

ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ የዩክሬኑን ፕሬዝዳንት ቮሎዲሚር ዜሌንስኪን "አምባገነን" ብለው መጥራታቸው የሁለቱን መሪዎች መቃቃር ይበልጥ አባብሶታል። ትራምፕ ይህንን ያሉት ዜሌንስኪ ኪየቭ...
Read More
በእንግሊዝ ፕርሚየር ሊግ ሊቨርፑል ነጥብ ሲጥል በአውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ ሪያል ማድሪድ፣ ፒኤስጂ፣ ፒኤስቪ እና ቦሩሲያ ዶርቱመንድ ቀጣዩን ዙር ተቀላቀሉ !
ስፖርት

በእንግሊዝ ፕርሚየር ሊግ ሊቨርፑል ነጥብ ሲጥል በአውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ ሪያል ማድሪድ፣ ፒኤስጂ፣ ፒኤስቪ እና ቦሩሲያ ዶርቱመንድ ቀጣዩን ዙር ተቀላቀሉ !

በአውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ ጥሎ ማለፍ የመልስ ጨዋታ ሪያል ማድሪድ ከማንችስተር ሲቲ ጋር ያደረጉትን ጨዋታ 3ለ1 በሆነ ውጤት ማሸነፍ ችለዋል። የሎስ...
Read More
“መርካቶ ለግብር የሚፈራ እና  የማይሞከር ቦታ የነበረ ቢሆንም አሁን  ላይ በመጠኑም ቢሆን  ማስተካከል ችለናል” ሲሉ  ከንቲባ አዳነች አቤቤ ተናገሩ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

“መርካቶ ለግብር የሚፈራ እና  የማይሞከር ቦታ የነበረ ቢሆንም አሁን  ላይ በመጠኑም ቢሆን  ማስተካከል ችለናል” ሲሉ  ከንቲባ አዳነች አቤቤ ተናገሩ፡፡

ይህ የተናገሩት ከንቲባ አዳነች አቤቤ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክር ቤት 4ኛ የስራ ዘመን 2ኛ መደበኛ ጉባኤ የ2017 በጀት ዓመት...
Read More
12ኛ ቀኑን በያዘዉ የመቄዶንያ የገቢ ማሰባሰቢያ መርሃግብር ከ4መቶ7ሚሊየን ብር በላይ መሰብሰቡ ተገለጸ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

12ኛ ቀኑን በያዘዉ የመቄዶንያ የገቢ ማሰባሰቢያ መርሃግብር ከ4መቶ7ሚሊየን ብር በላይ መሰብሰቡ ተገለጸ፡፡

ለመቄዶንያ የአረጋውያን እና የአዕምሮ ሕሙማን መርጃ ማዕከል እየተደረገ በሚገኘዉ የገቢ ማሰባሰቢያ መርኃ ግብር እስካሁን 4መቶ7 ሚሊዮን ብር መሰብሰብ ተችሏል። መቄዶንያ...
Read More