ዜና
ትራምፕ የመጨረሻ ማስጠንቀቂያ ለሀማስ አስተላልፈዋል
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በብድር ወለድ መጠኖች ላይ ጭማሪ አደረገ
የጋቦኑ መፈንቅለ መንግስት መሪ ለፕሬዚዳንትነት መወዳደር እፈልጋለሁ አሉ፡፡
ኢትዮ ቴሌኮም በየካቲት ወር ለበጎ አድራጎት ማህበር ድጋፍ እያደረገ መሆኑን ገለጸ፡፡
ቻይና በአንዳንድ የአሜሪካ የግብርና ምርቶች ላይ ቀረጥ እንደምትጥል አሳወቀች፡፡
የፓኪስታን እና የአፍጋኒስታን ሃይሎች ወሳኝ በሆነ የድንበር ማቋረጫ ላይ መጋጨታቸው ተሰማ
እስራኤል የተኩስ አቁም ስምምነቱን ከ9መቶ ጊዜ በላይ ጥሳለች ሲል የጋዛ መንግስት ከሰሰ፡፡
በኢትዮጵያ 18 በመቶ የሚሆኑ ዕድሜያቸዉ 5 አመት እና ከዛ በላይ የሆኑ ልጆች ለመስማት ችግር የተጋለጡ ናቸዉ ተባለ፡፡
አቢሲኒያ ባንክ የሴቶች የተሰጥኦ እና የስራ ፈጠራ ውድድር አዘጋጅቻለሁ አለ
በጋምቤላ ክልል ከ 10 ሺ በላይ ተፈናቃዮች ይገኛሉ ተባለ።
ከ1 ሺህ 5 መቶ በላይ ለሚሆኑ ሴቶች የስራ ዕድል ፈጥሪያለሁ ሲል የአዲስ አበባ ሴቶችና ህፃናት ማህበራዊ ጉዳይ ቢሮ ገለፀ።
በትግራይ ክልል በ6 ወራት ዉስጥ ከቀረበልኝ 29 አብቱታወች 24ቱን መመልስ ችያለዉ ብሎል።
ከውጭ ሀገራት የስራ ስምሪት ጋር ተያይዞ እየተነሳበት ያለውን ቅሬታ በአንድ ወር ጊዜ ውስጥ እንደሚፈታ የስራና ክህሎት ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡
በኢትዮጵያ ዉስጥ 10 ከመቶ የሚሆነዉ ህዝብ ብቻ ነዉ የኤሌክትሪክ ሃይል በመጠቀም ምግብ የሚያበስለዉ ሲል የዉሃ እና ኢነርጂ ሚኒስቴር አስታወቀ ፡፡
አሰልጣኝ ጆዜ ሞሪንሆ የአራት ጨዋታዎች እና የ40,000 ዩሮ የገንዘብ ቅጣት ተጣለባቸው !
የኢትዮጵያና ሶማሊያ መሪዎች የርስ በርስ መተማመን መገንባት እንዳለባቸው ባወጡት መግለጫ ገልጸዋል፡፡
ሰሜን ኮሪያ ተጨማሪ ወታደሮችን ወደ ሩሲያ መላኳን ደቡብ ኮሪያ አስታወቀች።
በሀገራችን ባሉ የህንፃ ባለቤቶች ላይ የሊፍቶችን(አሳንሰሮችን) ደህንነት በየግዜው የማረጋገጥ ችግሮች አሉ ተባለ፡፡
ተመድ በሱዳን ያለው ጦርነት መባባስ በሀገሪቱ መጠነ ሰፊ ረሀብ እንዲታይ እያደረገ ነው ሲል አስጠንቅቋል።
ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ ዶ/ር ለይፋዊ ጉብኝት ሶማሊያ ገብተዋል።
