ዜና

የዘንድሮው የከተራ በዓል በባቱ ደምበል (ዝዋይ) ኃይቅ በድምቀት ለማክበር ዝግጅቱ ተጠናቋል ተባለ።
የሀገር ውስጥ ዜና

የዘንድሮው የከተራ በዓል በባቱ ደምበል (ዝዋይ) ኃይቅ በድምቀት ለማክበር ዝግጅቱ ተጠናቋል ተባለ።

በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋኅዶ ቤተክርስቲያን አማኞች ዘንድ በደማቅ ሁኔታ የሚከበረው የጥምቀት የከተራን በዓል በባቱ ደምበል (ዝዋይ) ኃይቅ በድምቀት ለማክበር ዝግጅት መደረጉ...
Read More
በመጨረሻም ጆ ባይደን የጋዛዉ ጦርነት በቃ አሉ
የውጭ ዜና

በመጨረሻም ጆ ባይደን የጋዛዉ ጦርነት በቃ አሉ

የእስራኤልና ሀማስ ተኩስ አቁም ስምምነት በሰዓታት ዉስጥ ይፈፀማል ተብሏል፡፡ በእስራኤልና በሀማስ መካከል ታጋቾችን ለመልቀቅ የተኩስ አቁም ስምምነት ለማድረግ በዶሃ ሲካሄድ...
Read More
የመሬት መንቀጥቀጥ የሚስተዋልባቸዉ ቦታዎች ሙሉ በሙሉ በዉሃ ሊዋጡ እንደሚችሉ ስጋት እንዳለ ተገለፀ ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

የመሬት መንቀጥቀጥ የሚስተዋልባቸዉ ቦታዎች ሙሉ በሙሉ በዉሃ ሊዋጡ እንደሚችሉ ስጋት እንዳለ ተገለፀ ፡፡

በአፋር ክልል የመሬት መንቀጥቀጥ የሚስተዋልባቸዉ ቦታዎች ሙሉ በሙሉ በዉሃ ሊዋጡ ይችላሉ የሚል ስጋት እንዳለ በአፋር ክልል የዞን 3 ዋና አስተዳዳሪ...
Read More
ኢትዮጵያ ንጹህ አረንጓዴ ኢነርጂ በማምረት፤ ቀጠናውን በሃይል ለማተሳሰር እየሰራች ነው አሉ የውሃና ኢነርጂ ሚኒስቴር ሚኒስትር  ዶ/ር ኢ/ር ሀብታሙ ኢተፋ
የሀገር ውስጥ ዜና

ኢትዮጵያ ንጹህ አረንጓዴ ኢነርጂ በማምረት፤ ቀጠናውን በሃይል ለማተሳሰር እየሰራች ነው አሉ የውሃና ኢነርጂ ሚኒስቴር ሚኒስትር  ዶ/ር ኢ/ር ሀብታሙ ኢተፋ

የውሃና ኢነርጂ ሚኒስቴር ሚኒስትር ክቡር ዶ/ር ኢ/ር ሀብታሙ ኢተፋ በኢትዮጵያና በአፍሪካ ህብረት አዲሱን የጀርመን አምባሳደር ሚ/ር ሀንስ ሀንፊልድን ተቀብለው አነጋግረዋል፡፡...
Read More
ኢትዮጵያ በካሊፎርኒያው ሰደድ እሳት የተሰማትን ሐዘን ገለጸች
የሀገር ውስጥ ዜና

ኢትዮጵያ በካሊፎርኒያው ሰደድ እሳት የተሰማትን ሐዘን ገለጸች

ኢትዮጵያ በአሜሪካ ካሊፎርኒያ ግዛት ሎስ አንጀለስ የተከሰተው ሰደድ እሳት በሰው ሕይዎት እና በንብረት ላይ ባደረሰው ጉዳት የተሰማትን ጥልቅ ሐዘን ገልፃለች፡፡...
Read More
በከፍተኛ ፍጥነት እየተዛመተ ያለው የሎስ አንጀለስ ሰደድ እሳት በአሜሪካ ታሪክ ከፍተኛ ውድመት ያስከተለ እንደሆነ ተነገረ።
የውጭ ዜና

በከፍተኛ ፍጥነት እየተዛመተ ያለው የሎስ አንጀለስ ሰደድ እሳት በአሜሪካ ታሪክ ከፍተኛ ውድመት ያስከተለ እንደሆነ ተነገረ።

ያደረሰው ጉዳት ከ135 ቢሊዮን በላይ እንደሆነም ተገምቷል። በዚህ ሰደድ እሳት እስካሁን ቢያንስ 10 ሰዎች መሞታቸው ሲነገር ፣ 100,000 የሚጠጉ ቤቶች...
Read More
በጋዛ የሟቾች ቁጥር ከተገለጸዉ በላይ 40 በመቶ ከፍ ያለ እንደሆነ አንድ ጥናት አመለከተ፡፡
የውጭ ዜና

በጋዛ የሟቾች ቁጥር ከተገለጸዉ በላይ 40 በመቶ ከፍ ያለ እንደሆነ አንድ ጥናት አመለከተ፡፡

በእስራኤል ሃማስ ጦርነት በጋዛ ህይወታቸዉ አልፏል የተባሉ ሰዎች ቁጥር በ40 በመቶ ዝቅ መደረጉን ነዉ ጥናቱ የጠቆመዉ፡፡ ጦርነቱ በተጀመረበት የመጀመሪያ 9...
Read More
የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ በሀዋሳ ከተማ ይካሄዳል፡፡
ስፖርት

የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ በሀዋሳ ከተማ ይካሄዳል፡፡

የ2017 ዓ.ም የሴቶች ፕሪምየር ሊግ የሁለተኛ ዙር ውድድር ከየካቲት 29/2017 ዓ.ም ጀምሮ በሀዋሳ ከተማ የሚካሄድ መሆኑን የውድድር ዳይሬክቶሬት አሳውቋል። ጥር...
Read More
ኦቪድ ሪል እስቴት በ 21 ቢሊዬን ብር ወጪ የሚገነባዉ የጫካ ፕሮጀክት ግንባታዉን በይፋ አስጀመረ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

ኦቪድ ሪል እስቴት በ 21 ቢሊዬን ብር ወጪ የሚገነባዉ የጫካ ፕሮጀክት ግንባታዉን በይፋ አስጀመረ፡፡

ኦቪድ ሪል እስቴት ለሚያስገነባው የጫካ ፕሮጀክት የኮንኩሪት ሙሌት ማስጀመሪያ እና የሽያጭ ቢሮ ማስመረቂያ ፕሮግራም አካሂዷል፡፡ ግንባታዉ በ 9 ነጥብ 4...
Read More
ትላንት ማምሻውን በተለያዩ አካባቢዎች “በሰማይ ላይ የታየውን ተቀጣጣይ የሚመስል ቁስ ምንነት እያጣራሁ ነው” ብሏል የኢትዮጵያ የስፔስ ሳይንስ ሶሳይቲ
የሀገር ውስጥ ዜና

ትላንት ማምሻውን በተለያዩ አካባቢዎች “በሰማይ ላይ የታየውን ተቀጣጣይ የሚመስል ቁስ ምንነት እያጣራሁ ነው” ብሏል የኢትዮጵያ የስፔስ ሳይንስ ሶሳይቲ

የኢትዮጵያ የስፔስ ሳይንስ ሶሳይቲ ማለዳ ላይ በማህራዊ ትስስር ገጹ ባጋራው መረጃ በትናንትናው ዕለት በደቡብና ደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክፍሎች ምንነቱ በውል...
Read More
ሳዉዲ አረቢያ በከባድ የጎርፍ ስጋት ላይ ትገኛለች።
የውጭ ዜና

ሳዉዲ አረቢያ በከባድ የጎርፍ ስጋት ላይ ትገኛለች።

ዋና ከተማዋን ሪያድን ጨምሮ የደብብ ምእራብ አሴር እና ጃዛን ግዛቶች ከባድ ዝናብ የሚያስከትለው ከፍተኛ የጎርፍ ስጋት ላይ ወድቀዋል። ብሄራዊ የሜትሮሎጂ...
Read More
በበዓሉ የነበረው ከፍተኛው የኃይል ጭነት 3 ሺ 884 ሜጋ ዋት ሆኖ ተመዝግቧል
የሀገር ውስጥ ዜና

በበዓሉ የነበረው ከፍተኛው የኃይል ጭነት 3 ሺ 884 ሜጋ ዋት ሆኖ ተመዝግቧል

በትላንትናው ዕለት በተከበረው የ2017 ዓ.ም የገና በዓል 3 ሺ 884 ሜጋ ዋት ኃይል መመዝገቡን በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል የብሔራዊ ኃይል መቆጣጠሪያ...
Read More
በሁሉም የአፍሪካ አገራት አምባሳደሮች የሚመረቁ ቪላዎችን ያካተተዉ ሪዞርት ተመርቋል፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

በሁሉም የአፍሪካ አገራት አምባሳደሮች የሚመረቁ ቪላዎችን ያካተተዉ ሪዞርት ተመርቋል፡፡

በእያንዳንዱ የአፍሪካ አገራት ቁጥር ቪላዎችን የሰራዉ ኩሪፍቱ አፍሪካን ቪሌጅ ከታህሳስ 26 ጀምሮ ክፍት መደረጉ ተገልጿል፡፡ የኩሪፍቱ ሪዞርቶች ባለቤት አቶ ታዲዮስ...
Read More
ትራምፕ ፓናማ ካናልንና ግሪንላንድን ለመውሰድ ወታደራዊ ሃይል ሊጠቀሙ ይችላሉ ተባለ
የውጭ ዜና

ትራምፕ ፓናማ ካናልንና ግሪንላንድን ለመውሰድ ወታደራዊ ሃይል ሊጠቀሙ ይችላሉ ተባለ

ተመራጩ የአሜሪካ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ግሪንላንድን እና የፓናማ ቦይን ለመያዝ ወታደራዊ ሃይል ከመጠቀም ወደኋላ አይሉም ተብሏል ። ዶናልድ ትራምፕ ህዳር...
Read More
የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት ለ2017ዓ.ም የገና በዓል ከ5ሺ በላይ የእንስሳት እርድ ማከናወኑን አስታወቀ
የሀገር ውስጥ ዜና

የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት ለ2017ዓ.ም የገና በዓል ከ5ሺ በላይ የእንስሳት እርድ ማከናወኑን አስታወቀ

የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት የእርድ አገልግሎትና ስጋ ስርጭት የስራ ሂደት ዳይሬክተር ወ/ሮ ገነት በለጠ በዘንድሮ የገና በዓል በዋናው ቄራ 2,953...
Read More
“ጠቡ ፣ ጥላቻው፣ መለያየቱ፣ መጠፋፋቱ፣ ለወንድሜ ከማለት ይልቅ ለኔ ለኔ ማለቱ ሲጎዳን እንጂ ሲጠቅመን ኣላየንም፡፡ አሁንም ወደ ልባችን እንመለስና በፍቅር፣ በዕርቅና በእኩልነት፣ በስምምነትና በወንድምነት ወደሚገኝ አንድነት እንምጣ፤ የልደቱ መዝሙር ያስተማረን ይህና ይህ ብቻ ነውና ” -ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ

ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርእሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአክሱም ወዕጨጌ ዘመንበረ ተክለሃይማኖት የእንኳን አደረሳችሁ መልእክት አስተላለፉ...
Read More
” እግዚአብሔር በምድሪቱ ሰላም እንዲያወርድ በመጸለይ፣ እርስ በርስ በመዋደድ፣ በፍቅር እና በእርቅ የኢየሱስ ክርስቶስ ልደት ማክበር እንደሚገባ ” ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

” እግዚአብሔር በምድሪቱ ሰላም እንዲያወርድ በመጸለይ፣ እርስ በርስ በመዋደድ፣ በፍቅር እና በእርቅ የኢየሱስ ክርስቶስ ልደት ማክበር እንደሚገባ ” ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስትያን ፓትርያርክ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ባስተላለፉት መልዕክት፤ የኢየሱስ ክርስቶስ ልደት እግዚአብሔር ሰውን የመውደዱ ዐቢይ ማሳያ ነው...
Read More
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የመንገድ አለመመቻቸት ለቱሪዝም ዘርፉ እክል ሆኗል ተባለ።
የሀገር ውስጥ ዜና

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የመንገድ አለመመቻቸት ለቱሪዝም ዘርፉ እክል ሆኗል ተባለ።

በክልሉ የሚዳሰሱ እና የማይዳሰሱ ቅርሶች በስፋት የሚገኙ ሲሆን ሆኖም በአንዳንድ የቱሪስት መዳረሻ ቦታዎች ለመድረስ የመንገድ መሠረተ ልማት ችግር መሆኙን ክልሉ...
Read More
የምጣኔ ሀብት ባለሙያው አቶ ቡልቻ ደመቅሳ ከዚህ አለም በሞት ተለዩ
የሀገር ውስጥ ዜና

የምጣኔ ሀብት ባለሙያው አቶ ቡልቻ ደመቅሳ ከዚህ አለም በሞት ተለዩ

“ለእኔ ኢትዮጵያዊነት ሌላ፤ ኦሮሞነት ደግሞ ሌላ ነው፤ ኦሮሞነቴ ከኢትዮጵያዊነቴ ጋር ተጋጭተውብኝ አያውቁም” በሚለው ንግግራቸው የሚታወቁት አቶ ቡልቻ ደመቅሳ ከዚህ አለም...
Read More
ENGLISH PREMIER LEAGUE MATCHWEEK 20!
ስፖርት

ENGLISH PREMIER LEAGUE MATCHWEEK 20!

   የፕርሚየር ሊግ መርሐግብር  ተጠባቂው የሊቨርፑል እና ማንችስተር ዩናይትድ ጫዋታ 2ለ2 በሆነ አቻ ውጤት ተጠናቋል። የማንችስተር ዩናይትድን ግቦች ሊሳንድሮ ማርቲኔዝ...
Read More