ዜና
የአፍሪካ ዋንጫ ማጣርያ የመጀመርያ ጨዋታ
በዩክሬን በደረሰ አዲስ ጥቃት በለቪቭ ሰባት ሰዎች ተገደሉ ።
አዲሱ የኤሌክትሪክ አገልግሎት የታሪፍ ማሻሻያ ከመስከረም 1 ጀምሮ ተግባራዊ ይደረጋል
አሜሪካ የሃማስ መሪዎችን በወንጀል ከሰሰች፡፡
100 የኤሌክትሪክ ባሶች ግዢ ሊፈጸም ነው።
የአፍሪካ ከተሞች ፎረም ከዛሬ ጀምሮ በአዲስ አበባ ይካሄዳል
ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ ለልብ ህሙማን ሕጻናት መርጃ ማዕከል የገንዘብ ድጋፍ አደረገ
ኢሰመኮ በህግ ማስከበር እና በመንግሰት መዋቅር መላላት ሳቢያ የሰዎች እገታ መበራከቱን በምርመራ አረጋግጫለሁ አለ።
አዲስ አበባ ዩንቨርስቲ በአዲሱ የትምህርት ዘመን መምህራንንም ሆነ ተማሪዎችን የመምረጥ መብት እንዳገኘ ገለፀ።
ወደ አስመራ የሚያደርገውን በረራ ከነገ ጀምሮ እንደሚያቋርጥ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ገልጿል።
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ቢል እና ሜሊንዳ ጌትስ ፋውንዴሽን ለኢትዮጵያ ለሚያደርገው ድጋፍ ምስጋና አቀረቡ።
በቀጣዮቹ 10 ቀናት በአንዳንድ ቦታዎች ላይ ከፍተኛ የሆነ የዝናብ መጠን ስለሚኖር የጎርፍ ተጋላጭ በሆኑ አካባቢዎች ላይ ጥንቃቄ መደረግ እንዳለበት የኢትዮጵያ ሚቲዎሮሎጂ ኢንስቲትዩት አሳሰበ፡፡
በመለዋወጫ እቃ እጥረት ምክንያት አብዛኛዎቹ ባቡሮች መቆማቸው ተነገረ።
ዳሸን ባንክ “ካሽ ጎ” (CashGo) የተሰኘ ዓለም አቀፍ የሃዋላ አገልግሎት መስጠት ጀመረ::
የሱማሊያ መንግስት የኢትዮጲያን ሉአላዊነት በሚፃረር መልኩ ከሌሎች ሀገራት ጋር ማበሩን እንዲያቆም ኢትዮጲያ አሳሰበች፡፡
የአዲስ አበባ ኤሌክትሪክ አገልግሎት በ68 ሰራተኞቹ ላይ እርምጃ ወስጃለው አለ
ፕሮፌሰር አንድርያስ እሸቴ ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ
የኢትዮጵያ መድን ድርጅት 2.8 ቢሊዮን ብር የካሳ ክፍያ መፈጸሙን ገለፀ
ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በኢትዮጵያ ታሪክ ለመጀመሪያ ጊዜ የሴካፋ የሴቶች ቻምፕዮንስ ሊግ የዋንጫ ባለቤት ሆነ !
ህጋዊ ባልሆነ መንገድ 930 ቶን የሚገመት የአሳ ምርት ከሀገር መዉጣቱ ተገለፀ
