ዜና

ዩጋንዳዊቷ አትሌት ርብቃ ቼፕቴጌ ኬንያ በሚገኘው በመኖርያ ቤቷ ውስጥ በእሳት ተቃጥላ ህይወቷ እንዲያልፍ ያደረገው የቀድሞ ፍቅረኛዋ ህይወቱ ማለፉ ተገልጿል።
ስፖርት

ዩጋንዳዊቷ አትሌት ርብቃ ቼፕቴጌ ኬንያ በሚገኘው በመኖርያ ቤቷ ውስጥ በእሳት ተቃጥላ ህይወቷ እንዲያልፍ ያደረገው የቀድሞ ፍቅረኛዋ ህይወቱ ማለፉ ተገልጿል።

ግለሰቡ አትሌቷን በሚያቃጥልበት ወቅት እሱም ጉዳት አጋጥሞት ሆስፒታል በፅኑ ህሙማን መታከሚያ ክፍል ህክምና ሲደረግለት እንደነበር ተነግሯል። በቃጠሎው ከሰላሳ በመቶ በላይ...
Read More
የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ለ2017 አዲስ ዓመት ለመላው የኢትዮጵያ ሕዝብ የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፏል፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ለ2017 አዲስ ዓመት ለመላው የኢትዮጵያ ሕዝብ የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፏል፡፡

የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በ2016 ዓ.ም በአከናወናቸው ቁልፍ ሕገ መንግስታዊ ተግባራት፤ በሕግ አወጣጥ፣ በክትትልና ቁጥጥር እና በውክልና ሥራዎች ለማህበራዊ ፣...
Read More
ወንጀለኛ በመሆናቸው እስከ ሞት ፍርድ ተወስኖባቸው ለነበሩ 178 የሠራዊት አባላት በአዲስ ዓመት ይቅርታ መደረጉን የኢፌዴሪ መከላከያ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

ወንጀለኛ በመሆናቸው እስከ ሞት ፍርድ ተወስኖባቸው ለነበሩ 178 የሠራዊት አባላት በአዲስ ዓመት ይቅርታ መደረጉን የኢፌዴሪ መከላከያ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡

በሰሜኑ የሀገሪቱ ክፍል ከነበረው ግጭት ጋር በተያያዘ አንዳንድ የሠራዊት አባላት የተሰጣቸውን ሕገ-መንግሥታዊ ተልዕኮ ወደ ጎን በመተው በሠራዊቱ እና በሕዝብ ጥቅሞች...
Read More
ተቋሙ በ2016 በጀት ዓመት ከ10 ሺህ በላይ ለሚሆኑ ዜጎች የሥራ ዕድል መፍጠሩን ገለጸ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

ተቋሙ በ2016 በጀት ዓመት ከ10 ሺህ በላይ ለሚሆኑ ዜጎች የሥራ ዕድል መፍጠሩን ገለጸ፡፡

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል በመላ ሀገሪቱ እያከናወናቸው በሚገኙ የኃይል ማመንጫ፣ ማስተላለፊያ መስመር፣ ማከፋፈያ ጣቢያ እና በሌሎች ፕሮጀክቶች 10 ሺህ 548 ለሚሆኑ...
Read More
“አሽከርካሪዎች በዓል ሳትሉ በሁሉም ጊዜና ሁኔታ ህዝብን ስለምታገለግሉ ትልቅ ክብርና ምስጋና ይገባችኋል” — ዶ/ር አለሙ ስሜ
የሀገር ውስጥ ዜና

“አሽከርካሪዎች በዓል ሳትሉ በሁሉም ጊዜና ሁኔታ ህዝብን ስለምታገለግሉ ትልቅ ክብርና ምስጋና ይገባችኋል” — ዶ/ር አለሙ ስሜ

ዶ/ር አለሙ ስሜ በላምበረትና አዲስ ከተማ(አውቶቢስ ተራ) የህዝብ ትራንስፖርት ተርሚናሎች ተገኝተው አሽከርካሪዎች ምስጋናና የመልካም በዓል መልዕክት አስተላልፈዋል። ሚኒስትሩ በዚሁ ጊዜ...
Read More
የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ከወሰዱ ተማሪዎች መካከል ፈተናውን ማለፍ የቻሉት 5 ነጥብ 4 በመቶ ብቻ ናቸው – የትምህርት ሚኒስቴር
የሀገር ውስጥ ዜና

የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ከወሰዱ ተማሪዎች መካከል ፈተናውን ማለፍ የቻሉት 5 ነጥብ 4 በመቶ ብቻ ናቸው – የትምህርት ሚኒስቴር

በ2016 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ከወሰዱ 674 ሺህ 823 ተማሪዎች መካከል ማለፊያ ነጥብ ያስመዘገቡት 36 ሺህ 409 ተማሪዎች ብቻ...
Read More
ኢትዮ ኤፍ ኤም 107.8 ሽልማት ተበረከተለት
የሀገር ውስጥ ዜና

ኢትዮ ኤፍ ኤም 107.8 ሽልማት ተበረከተለት

ሚኒስትሮች በተሸለሙበት መድረክ ኢትዮ ኤፍ ኤም 107.8 ሽልማት ተበረከተለት። በውሀና ኤነርጂ ጉዳዮች ኢትዮ ኤፍ ኤም በሰራቸው ዘገባዎች ነው ተሸላሚ የሆነው።...
Read More
በህብር እንቆማለን የነገ ትልሞች እናሳካለን በሚል የህብር ቀንን እያከበረ የሚገኝው የአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ወረዳ ሁለት አስተዳደር ከ2ሺ በላይ ለሚሆኑ ዜጎች ድጋፍ አደረገ።
የሀገር ውስጥ ዜና

በህብር እንቆማለን የነገ ትልሞች እናሳካለን በሚል የህብር ቀንን እያከበረ የሚገኝው የአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ወረዳ ሁለት አስተዳደር ከ2ሺ በላይ ለሚሆኑ ዜጎች ድጋፍ አደረገ።

በዛሬው እለት ጳጉሜ 4 ቀን 2016 አመት እየተከበረ የሚገኝው የህብር ቀን ወረዳው በተለያዩ ሁነቶች እያከበረ ይገኛል። የአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ...
Read More
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ከዓለም ባንክ የ545 ሚሊዮን ዶላር ብድር ማግኘቱን አስታወቀ
የሀገር ውስጥ ዜና

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ከዓለም ባንክ የ545 ሚሊዮን ዶላር ብድር ማግኘቱን አስታወቀ

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ከኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ጋር በመሆን ለሚያከናውናቸው የመልሶ ግንባታና የአቅም ማሻሻያ ሥራዎች የሚውል 545 ሚሊዮን ዶላር ብድር ከዓለም...
Read More
የ “ኅብር ቀን” “ኅብራችን ለሰላማችን” በሚል መሪ ሐሳብ ዛሬ በመከበር ላይ ይገኛል፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

የ “ኅብር ቀን” “ኅብራችን ለሰላማችን” በሚል መሪ ሐሳብ ዛሬ በመከበር ላይ ይገኛል፡፡

የ "ኅብር ቀን" አካታች ሀገረ-መንግሥት ግንባታ ማሳካትና ማጽናት በሚያስችሉ መርሐ-ግብሮች እንደሚከበር የሰላም ሚኒስትር ዴዔታ ከይረዲን ተዘራ ገልጸዋል፡፡ በኢትዮጵያ የሀገረ-መንግሽት ግንባታ...
Read More
ኢትዮ-ቴሌኮም ለማህበራዊ ጉዳዮች ከ694 ሚሊዮን ብር በላይ ድጋፍ ማድረጉን ገለጸ።
የሀገር ውስጥ ዜና

ኢትዮ-ቴሌኮም ለማህበራዊ ጉዳዮች ከ694 ሚሊዮን ብር በላይ ድጋፍ ማድረጉን ገለጸ።

ኢትዮ-ቴሌኮም በተጠናቀቀው በጀት ዓመት በማህበራዊ እና ኢኮኖሚያዊ ፋይዳ ባላቸው ጉዳዮች ላይ በገንዘብ እና በዓይነት በድምሩ 694 ነጥብ 2 ሚሊዮን ብር...
Read More
የአዲስ አበባ ንግድ ቢሮ የሽንኩርት ዋጋን ጭማሪን  እና አቅርቦትን ለማስተካከል ከታንዛኒያ ሽንኩርት ማስገባቱን አስታወቀ
የሀገር ውስጥ ዜና

የአዲስ አበባ ንግድ ቢሮ የሽንኩርት ዋጋን ጭማሪን  እና አቅርቦትን ለማስተካከል ከታንዛኒያ ሽንኩርት ማስገባቱን አስታወቀ

የአዲስ አበባ ንግድ ቢሮ የኮሙኒኬሽን ጉዳዮሽች ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር አቶ ሰውነት አየለ  ለኢትዮ ኤፍ ኤም እንደተናገሩት መጪው ዘመን መለወጫ በዓል  ገበያው...
Read More
በማዕከላዊ ኬንያ በአንድ የመጀመሪያ ደረጃ አዳሪ ትምህርት ቤት ላይ በተነሳ እሳት 17 ተማሪዎች ሞቱ።
የውጭ ዜና

በማዕከላዊ ኬንያ በአንድ የመጀመሪያ ደረጃ አዳሪ ትምህርት ቤት ላይ በተነሳ እሳት 17 ተማሪዎች ሞቱ።

አደጋውን “አሰቃቂ እና አሳዛኝ” ብለው የገለጹት የአገሪቱ ፕሬዝዳንት ዊሊያም ሩቶ፤ መንስዔው እንዲጣራ ትዕዛዝ አስተላልፈዋል። ትናንት ሐሙስ ነሐሴ 30/2016 ዓ.ም. በማዕከላዊ...
Read More
በተጠናቀቀው በጀት አመት  265 ዳቦ ቤቶች እርምጃ ተወስዶባቸዋል ተባለ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

በተጠናቀቀው በጀት አመት  265 ዳቦ ቤቶች እርምጃ ተወስዶባቸዋል ተባለ፡፡

በተደረገ የቁጥጥር ስራ የዋጋ ዝርዝር ሳይለጥፉ የተገኙ እና ከግራም በታች ሲሸጡ የተገኙ 265 ዳቦ ቤቶች እርምጃ እንደተወሰደባቸው የአዲስ አበባ ንግድ...
Read More
በመስከረም ወር የነዳጅ ምርቶች የችርቻሮ መሸጫ በነበረበት ዋጋ የሚቀጥል መሆኑን የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር አስታውቋል።
የሀገር ውስጥ ዜና

በመስከረም ወር የነዳጅ ምርቶች የችርቻሮ መሸጫ በነበረበት ዋጋ የሚቀጥል መሆኑን የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር አስታውቋል።

የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር ካሳሁን ጎፌ (ዶ/ር)የመስከረም ወር የነዳጅ ምርቶች የችርቻሮ መሸጫ ዋጋ በነሐሴ ወር ሲሸጥበት በነበረው ዋጋ እንደሚቀጥል በማህበራዊ...
Read More
ኢትዮ ቴሌኮም ከ67 ሚሊየን ብር በላይ ወጪ በማድረግ የደብተር ድጋፍ አደረገ።
የሀገር ውስጥ ዜና

ኢትዮ ቴሌኮም ከ67 ሚሊየን ብር በላይ ወጪ በማድረግ የደብተር ድጋፍ አደረገ።

ኩባንያው በአገር አቀፍ ደረጃ ለሚገኙ 75 ሺህ ተማሪዎች የሚሆን 9መቶ ሺህ ደብተር ድጋፍ አድርጓል። በደብተር ድጋፉ 9መቶ30 ትምህርት ቤቶች ተጠቃሚ...
Read More
በትግራይ ክልል 380የሚሆኑ ሰዎች በኮሌራ በሽታ ተይዘዋል ተባለ።
ጤና

በትግራይ ክልል 380የሚሆኑ ሰዎች በኮሌራ በሽታ ተይዘዋል ተባለ።

በበሽታው እስካሁን የ8 ሰዎች ህይወት ማለፉን የትግራይ ክልል ጤና ቢሮ አስታውቋል ። የቢሮው የማህበረሰብ ተሳትፎ እና ጤና ክብካቤ ዋና ባለሙያ...
Read More
የ2017 ዓ.ም አዲስ ዓመት ዋዜማ አምስቱ የጳጉሜን ቀናት በሀገር ዓቀፍ ደረጃ በተለያየ ዝግጅትና ስያሜ ለማክበር ዝግጅት መጠናቀቁን የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት አስታወቀ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

የ2017 ዓ.ም አዲስ ዓመት ዋዜማ አምስቱ የጳጉሜን ቀናት በሀገር ዓቀፍ ደረጃ በተለያየ ዝግጅትና ስያሜ ለማክበር ዝግጅት መጠናቀቁን የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት አስታወቀ፡፡

የአገልግሎቱ ሚኒስትር ዴዔታ ከበደ ዴሲሳ በሰጡት መግለጫ÷ ባለፉት የለውጥ ዓመታት የጳጉሜን ቀናት የዜጎችን አንድነትና አብሮነት በሚያጎላ መልኩ መከበራቸውን አስታውሰዋል። በዘንድሮው...
Read More
በመላው ሀገሪቱ ከቀረቡ 95 የዘረመል ምርመራ ጥያቄዎች ለ71 የሚሆኑት ምርመራው መደረጉ ተነገረ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

በመላው ሀገሪቱ ከቀረቡ 95 የዘረመል ምርመራ ጥያቄዎች ለ71 የሚሆኑት ምርመራው መደረጉ ተነገረ፡፡

ከተላኩ 95 የሚሆኑ የዘረመል ምርመራ ይደረግልኝ ጥያቄዎች  ውስጥ  በፌደራል ጠቅላይ  ፍርድቤት የህፃናት ፍትህ ፕሮጀክት ድጋፍ 71 ለሚሆኑት  ምርመራው እንደተደረገ አስታውቋል፡፡...
Read More
የእስራኤል ጦር ግብጽ ከፍልስጤም ከምትጋራው ድንበር እንደማይለቅ ኔታኒያሁ አረጋገጡ
የውጭ ዜና

የእስራኤል ጦር ግብጽ ከፍልስጤም ከምትጋራው ድንበር እንደማይለቅ ኔታኒያሁ አረጋገጡ

የእስራኤሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ቤንያሚን ኔታኒያሁ የሀገራቸው ጦር ጋዛና ግብጽ ከሚጋሩት እና ስልታዊ ጠቀሜታ ካለው የፊላደልፊ ‘ኮሪደር’ እንደማይለቅ ተናግረዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ...
Read More