ዜና

ኢትዮጵያ የአፍሪካ ከ20 ዓመት በታች ዋንጫ ማጣሪያ ጨዋታ የምታደርግባቸው ቀናት ይፋ ሆኑ
ስፖርት

ኢትዮጵያ የአፍሪካ ከ20 ዓመት በታች ዋንጫ ማጣሪያ ጨዋታ የምታደርግባቸው ቀናት ይፋ ሆኑ

የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን የአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ የሚያደርግባቸው ቀናት ዛሬ ይፋ ተደርገዋል። 24ኛው የአፍሪካ ዋንጫ ከ20 ዓመት በታች...
Read More
እስራኤል  በሰሜናዊ  ግንባር ጦርነት ልትጀምር ነዉ
የውጭ ዜና

እስራኤል  በሰሜናዊ  ግንባር ጦርነት ልትጀምር ነዉ

የጠቅላይ ሚኒስትር ቤንያሚን  ኔታንያሁ አስተዳደር  በሄዝቦላህ ጥቃት ምክንያት የተፈናቀሉ ዜጎችን ወደ ቄያቸዉ ለመመለስ በሰሜናዊ የሀገሪቱ ክፍል  ጦርነት  ሊጀምር ነዉ ተብሏል፡፡...
Read More
የዩናይትድ ስቴትስ የቀድሞ ፕሬዚደንት ዶናልድ ትራምፕ ከዳግመኛ የመግደል ሙከራ ከተረፉ በኋላ ዛሬ ወደምርጫ ዘመቻቸው ገቡ።
የውጭ ዜና

የዩናይትድ ስቴትስ የቀድሞ ፕሬዚደንት ዶናልድ ትራምፕ ከዳግመኛ የመግደል ሙከራ ከተረፉ በኋላ ዛሬ ወደምርጫ ዘመቻቸው ገቡ።

የከሸፈው ሁለተኛ የግድያ ሙከራ የተደረገው ፍሎሪዳ በሚገኘው የዶናልድ ትራምፕ ጎልፍ መጫወቻ ሜዳ ውስጥ ተደብቆ በነበረው የ58 ዓመት ተጠርጣሪ ነበር ተጠርጣሪው...
Read More
የአውሮፓ ሻምፒዮንስ ሊግ ዛሬ ምሽት ይጀምራል።
ስፖርት

የአውሮፓ ሻምፒዮንስ ሊግ ዛሬ ምሽት ይጀምራል።

36 ክለቦች እንደ አዲስ በተዋቀረው ውድድር ላይ ይሳተፋሉ። ቀደም ሲል ለባለትልቁ ጆሮ ዋንጫ ይፋለሙ የነበሩት 32 ቡድኖች ብቻ ነበሩ።ፍጻሜውን ሙኒክ...
Read More
የማንቸስተር ሲቲ ከ 130 ክሶች ውስጥ የ 115 ቱ ችሎት ዛሬ ይጀመራልላለፉት ለዓመታት አወዛጋቢ የነበረው እና በእንግዘሊዝ የክለቦች ታሪክ ትልቁ የተባለው ክስ የሚታይበት ጊዜ ቀን ተቆርጦለታል።
ስፖርት

የማንቸስተር ሲቲ ከ 130 ክሶች ውስጥ የ 115 ቱ ችሎት ዛሬ ይጀመራልላለፉት ለዓመታት አወዛጋቢ የነበረው እና በእንግዘሊዝ የክለቦች ታሪክ ትልቁ የተባለው ክስ የሚታይበት ጊዜ ቀን ተቆርጦለታል።

በዚህም የአንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ አስተዳዳሪ በአንድ ወገን ለአራት ተከታታይ ዓመታት ዋንጫ ያነሳው ማንቺስተር ሲቲ በሌላ ወገን ሆነው ከሥነ ምግባር ኮሚሽን...
Read More
የአፍሪካ እግር ኳስ ኮንፌዴሬሽን ( ካፍ ) መደበኛ ጠቅላላ ጉባዔ በኢትዮጵያ ርዕሰ መዲና አዲስ አበባ እንዲካሄድ መወሰኑ ይፋ ተደርጓል።
ስፖርት

የአፍሪካ እግር ኳስ ኮንፌዴሬሽን ( ካፍ ) መደበኛ ጠቅላላ ጉባዔ በኢትዮጵያ ርዕሰ መዲና አዲስ አበባ እንዲካሄድ መወሰኑ ይፋ ተደርጓል።

ጉባዔው ዲሞክራቲክ ኮንጎ ላይ ለማድረግ ታስቦ የነበረ ቢሆንም በቅርቡ በተከሰተው የዝንጀሮ ፈንጣጣ ወረርሽኝ ምክንያት ወደ አዲስ አበባ መቀየሩን የካፍ ፕሬዝዳንት...
Read More
በዶናልድ ትረምፕ ላይ ሁለተኛ የግድያ ሙከራ ተደረገ፣ ተጠርጣሪው በቁጥጥር ሥር መዋሉ ታወቀ
የውጭ ዜና

በዶናልድ ትረምፕ ላይ ሁለተኛ የግድያ ሙከራ ተደረገ፣ ተጠርጣሪው በቁጥጥር ሥር መዋሉ ታወቀ

በሪፐብሊካኑ ፕሬዝደንታዊ እጩና እና በቀድሞው ፕሬዝደንት ዶናልድ ትረምፕ ላይ የግድያ ሙከራ በመፈጸም የተጠረጠረው ግለሰብ በቁጥጥር ሥር መዋሉ ታውቋል። ዶናልድ ትረምፕ...
Read More
ሐማስ የጋዛ ጦርነት እንዲቆም አሜሪካ በእስራኤል ላይ በቂ ጫና አላደረገችም ሲል ወቀሰ
የውጭ ዜና

ሐማስ የጋዛ ጦርነት እንዲቆም አሜሪካ በእስራኤል ላይ በቂ ጫና አላደረገችም ሲል ወቀሰ

በጋዛ ያለው ጦርነት እንዲቆም አሜሪካ በእስራኤል ላይ በቂ ጫና አላደረገችም ሲል ሐማስ ወቀሰ። በሌላ ዜና የእስራኤል ጠቅላይ ሚኒስትር ቤንጃሚን ኔታንያሁ...
Read More
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የ2017 ዓ.ም የትምህርት ዘመን በዛሬው ዕለት በይፋ ተጀምሯል፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የ2017 ዓ.ም የትምህርት ዘመን በዛሬው ዕለት በይፋ ተጀምሯል፡፡

ትምህርቱ በመዲናዋ በሚገኙ በሁሉም የመንግስት እና የግል ትምህርት ቤቶች ነው የተጀመረው፡፡ የመማር ማስተማር ሒደቱን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ...
Read More
ዶክተር ዮሃንስ አያሌው የአማራ ባንክ ፕሬዝዳንት ሆነው ተሸሙ
የሀገር ውስጥ ዜና

ዶክተር ዮሃንስ አያሌው የአማራ ባንክ ፕሬዝዳንት ሆነው ተሸሙ

በቅርቡ  ከኢትዮጵያ ልማት ባንክ ፕሬዚዳንትነት ስራቸው የለቀቁት  ዶ/ር ዮሐንስ አያሌው የአማራ ባንክ ዋና ሥራ አስፈጻሚ ሆነው ተሹመዋል፡፡ ሹመቱ ከዛሬ መስከረም...
Read More
የ2016 የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የኮከቦች ሽልማት እና የማጠቃለያ ፕሮግራም!
ስፖርት

የ2016 የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የኮከቦች ሽልማት እና የማጠቃለያ ፕሮግራም!

የ2016 የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የኮከቦች ሽልማት እና የማጠቃለያ መርሃ ግብር ሀሙስ መስከረም 9/2017 ዓ.ም በድሬደዋ ከተማ ይደረጋል። በእለቱ በ7 ዘርፍ...
Read More
ሩሲያ በስለላ ወንጀል የጠረጠረቻቸውን ስድስት የብሪታኒያ ዲፕሎማቶችን ዕውቅና መሰረዟን አስታውቃለች፡፡
የውጭ ዜና

ሩሲያ በስለላ ወንጀል የጠረጠረቻቸውን ስድስት የብሪታኒያ ዲፕሎማቶችን ዕውቅና መሰረዟን አስታውቃለች፡፡

የሩሲያ የፀጥታ እና ደህንነት አገልግሎት ዲፕሎማቶቹ የሩሲያን ደህንነት አደጋ ላይ የሚጥል እንቅስቃሴ ሲያደርጉ እንደነበር አስታውቋል፡፡ በተጨማሪም ዲፕሎማቶቹ በምስራቅ አውሮፓ እና...
Read More
የሰሜን ኮሪያው መሪ ኪም ጆንግ ኡን ለመጀመሪያ ጊዜ በዩራኒየም ማበልፀጊያ ውስጥ ታዩ
የውጭ ዜና

የሰሜን ኮሪያው መሪ ኪም ጆንግ ኡን ለመጀመሪያ ጊዜ በዩራኒየም ማበልፀጊያ ውስጥ ታዩ

ሰሜን ኮሪያ ለመጀመሪያ ጊዜ ኒውክሌር ለማብላላት የምትጠቀምበትን የዩራኒየም ማበልፀጊያ ማዕከል ምስል ይፋ አድርጋለች። የሰሜን ኮሪያን የኒውክሌር ጦር መሣሪያ “ለማሳደግ” ቃል...
Read More
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ‘ቀልጣፋ አገልግሎት ሰጪ የመንግስት ተቋም’ ሽልማትን አሸነፈ
የሀገር ውስጥ ዜና

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ‘ቀልጣፋ አገልግሎት ሰጪ የመንግስት ተቋም’ ሽልማትን አሸነፈ

የኢትዮጵያ አየር መንገድ የስታር ዋይድ አዋርድ 2016 ‘ቀልጣፋ አገልግሎት ሰጪ የመንግስት ተቋም’ ሽልማትን አሸንፏል፡፡ አየር መንገዱ የላቀ የህዝብ ድምጽ በማግኘት...
Read More
ሻለቃ ሀይሌ ገ / ስላሴ ” በተደጋጋሚ ህግና ስርአት እንዲከበር ስንጠይቅና ስንማፀን ብንቆይም ሰሚ በማጣታችን ጉዳዮን ወደ ፍርድ ቤት ወስደነዋል።
ስፖርት

ሻለቃ ሀይሌ ገ / ስላሴ ” በተደጋጋሚ ህግና ስርአት እንዲከበር ስንጠይቅና ስንማፀን ብንቆይም ሰሚ በማጣታችን ጉዳዮን ወደ ፍርድ ቤት ወስደነዋል።

የኢትዮጵያ የኦሎምፒክ ኮሚቴ የስራ ሀላፊዎችና የባህልና ስፖርት ሚኒስቴር ክስ ተመሠረተባቸው ። ክሱን የመሠረቱት የህግ ባለሙያዎች በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ ከኦሎምፒክ ኮሚቴ...
Read More
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከጥቅምት 5 ቀን 2017 ዓ.ም ጀምሮ ወደ ሱዳኗ የወደብ ከተማ ፖርት ሱዳን ዕለታዊ በረራ እንደሚጀምር አስታወቀ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከጥቅምት 5 ቀን 2017 ዓ.ም ጀምሮ ወደ ሱዳኗ የወደብ ከተማ ፖርት ሱዳን ዕለታዊ በረራ እንደሚጀምር አስታወቀ፡፡

አየር መንገዱ ወደ ፖርት ሱዳን በረራ መጀመሩ ኢትዮጵያ በአፍሪካ ሀገራት ያላትን የመዳረሻ ቁጥር የበለጠ እንደሚያሰፋው ተመላክቷል፡፡ ኢትዮጵያ ከአፍሪካ ሀገራት ጋር...
Read More
ኢትዮ ቴሌኮም እና የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት በተለያዩ ጉዳዮች ላይ በጋራ ለመስራት መስማማታቸው ተገለጸ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

ኢትዮ ቴሌኮም እና የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት በተለያዩ ጉዳዮች ላይ በጋራ ለመስራት መስማማታቸው ተገለጸ፡፡

የኢትዮ ቴሌኮም ዋና ሥራ አስፈፃሚ ፍሬሕይወት ታምሩ እና የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት ዋና ዳይሬክተር ሰላማዊት ዳዊት ተቋሞቻቸው በትብብር መሥራት በሚችሉባቸው ጉዳዮች...
Read More
አሰልጣኝ ነፃነት ክብሬ በዋሽንግተን ዲሲ ከተደረገው የሸገር ደርቢ ጨዋታ በኋላ ከቡድኑ ጋር ወደ ሀገር ቤት አለመመለሱን ተከትሎ ኢትዮጵያ ቡናን ለማሰልጠን  የቀድሞ የክለቡ ተጨዋችና አሰልጣኝ ጥላሁን መንገሻ  በእጩነት መያዛቸው ተሰምቷል።
ስፖርት

አሰልጣኝ ነፃነት ክብሬ በዋሽንግተን ዲሲ ከተደረገው የሸገር ደርቢ ጨዋታ በኋላ ከቡድኑ ጋር ወደ ሀገር ቤት አለመመለሱን ተከትሎ ኢትዮጵያ ቡናን ለማሰልጠን  የቀድሞ የክለቡ ተጨዋችና አሰልጣኝ ጥላሁን መንገሻ  በእጩነት መያዛቸው ተሰምቷል።

  አሰልጣኝ ነፃነት ክብሬ ወገቤን አሞኛል ስለዚህ ቆይቼ መታከም አለብኝ በሚል ክለቡን ፍቃድ ጠይቋ እዚያው አሜሪካ ቀርቷል። ክለቡም የጉዟ ትኬቱን...
Read More
ጠቅላይ ሚንስትር ዶ/ር አብይ አህመድ ለ2017 የዘመን መለወጫ በዓል
የሀገር ውስጥ ዜና

ጠቅላይ ሚንስትር ዶ/ር አብይ አህመድ ለ2017 የዘመን መለወጫ በዓል

የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክታቸውን አስተላልፈዋል፡፡ ጠቅላይ ሚንስትሩ በመልዕክታቸው ዘመን ዕድል ነው፡፡ ዘመንን መጠቀም ግን የሥራ ውጤት ነው፡፡ ዘመንን ፈጣሪ ለሁላችንም በእኩልነት...
Read More
“በአዲሱ ዓመት ግጭትን በውይይት፣ መለያየትን በአንድነት እንዲሁም አለመግባባት በዕርቅ መፍታት ይገባናል” ሲሉ፤ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ጥሪ አቀረቡ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

“በአዲሱ ዓመት ግጭትን በውይይት፣ መለያየትን በአንድነት እንዲሁም አለመግባባት በዕርቅ መፍታት ይገባናል” ሲሉ፤ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ጥሪ አቀረቡ፡፡

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን ፓትርያርክ ልዩ ጽ/ቤት፤ የ2017 ዓ/ም የዘመን መለወጫ በዓልን በማስመልከት የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፏ፡፡ መልዕክቱን ያስተላለፉት...
Read More