ዜና

ቦትስዋና ከችግሬ የምወጣበት ዳይመንድ አግኝቻለሁ እያለች ነው፡፡
የውጭ ዜና

ቦትስዋና ከችግሬ የምወጣበት ዳይመንድ አግኝቻለሁ እያለች ነው፡፡

አፍሪዊቷ ሃገር ቦትስዋና በመጠኑ ከፍተኛ ነው የተባለ ዳይመንድ ማገኝቷን አስታወቀች፡፡ አሁን በሃገሪቱ ተገኝቷል የተባለው የዳይመንድ መጠን እስካሁን ከተገኙ የዳይመንድ ማዕድን...
Read More
ሄዝቦላህ በጎላን ተራራማ ቦታዎች ላይ የሮኬት ጥቃት መፈጸሙ ተገለጸ፡፡
የውጭ ዜና

ሄዝቦላህ በጎላን ተራራማ ቦታዎች ላይ የሮኬት ጥቃት መፈጸሙ ተገለጸ፡፡

እስራኤል በሊባኖስ ጥቃቷን አጠናክራ መቀጠሏን ተከትሎ ሄዝቦላህ ጥቃት መፈጸሙ ነዉ የተገለጸዉ፡፡ ሄዝቦላህ በጎላን ተራራማ ቦታዎች ላይ ያደረሰዉን የሮኬት ጥቃት ተከትሎም...
Read More
በጋዛ የሟቾች ቁጥር መጨመሩ ተገለፀ፡፡
የውጭ ዜና

በጋዛ የሟቾች ቁጥር መጨመሩ ተገለፀ፡፡

ከጥቅምት 7 ጀምሮ በእስራኤል ወታደራዊ ጥቃት ቢያንስ 40 ሺ 2 መቶ 65 ሰዎች መገደላቸው ተሰምቷል፡፡ እንዲሁም 93ሺ 1 መቶ 44...
Read More
ኢትዮጵያ ከስድስት ዓመት በኋላ የሴት ልጅ ግርዛትና ያለ እድሜ ጋብቻን ሙሉ ለሙሉ ለማስቆም እንደምትሰራ ተገለፀ
የሀገር ውስጥ ዜና

ኢትዮጵያ ከስድስት ዓመት በኋላ የሴት ልጅ ግርዛትና ያለ እድሜ ጋብቻን ሙሉ ለሙሉ ለማስቆም እንደምትሰራ ተገለፀ

ሀገሪቱ የሴት ልጅ ግርዛትና ያለ እድሜ ጋብቻን ሙሉ ለሙሉ ለማስቆም ለቀጣይ አመት አሳካለው ብላ የነበረች ቢሆንም ስር በሰደደው ማሕበራዊ ወግ፣...
Read More
ለአንድ ጀምበር የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር 317 ሺህ 521 ሄክታር መሬት መዘጋጀቱ ተገለጸ
የሀገር ውስጥ ዜና

ለአንድ ጀምበር የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር 317 ሺህ 521 ሄክታር መሬት መዘጋጀቱ ተገለጸ

በነገው እለት በሚከናወነው የአንድ ጀምበር የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር ሁሉም በነቂስ ወጥቶ እንዲሳተፍ ጥሪ ቀርቧል፡፡ የግብርና ሚኒስትር ግርማ አመንቴ እና...
Read More
ተስፋ መቁረጥ ህይወትን ከማጣት የሚተናነስ አይሆንም ይላሉ የስነልቦና ባለሙያ የሆኖት አቶ ልዑል አብረሃም፡፡
ጤና

ተስፋ መቁረጥ ህይወትን ከማጣት የሚተናነስ አይሆንም ይላሉ የስነልቦና ባለሙያ የሆኖት አቶ ልዑል አብረሃም፡፡

አቶ ልዑል አብራሃም ከጣቢያችን ጋር በነበራቸዉ ቆይታ ጣቢያችን ከተስፋ መቁረጥ ጋር ተያይዞ ጥያቄዎችን ጠይቋል፡፡ አቶ ልዑል ተስፋ ለሰዉ ልጅ የተሰጠዉ...
Read More
የ2017 የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የውድድር ዓመት በድሬዳዋ ስታዲየም የሚጀመር ይሆናል!
የሀገር ውስጥ ዜና

የ2017 የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የውድድር ዓመት በድሬዳዋ ስታዲየም የሚጀመር ይሆናል!

በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ አክሲዮን ማኅበር የበላይነት የሚከናወነው የሀገሪቱ ከፍተኛው የሊግ እርከን ውድድር ቀጣይ ዓመት ውድድር ከመስከረም 10 ጀምሮ እንደሚያከናውን መገለፁ...
Read More
በኢራን  በመኪና አደጋ የ28 ሰዎች ህይወት አለፈ ።
የውጭ ዜና

በኢራን  በመኪና አደጋ የ28 ሰዎች ህይወት አለፈ ።

ፓኪስታናዊ ሀጃጆችን አሳፍሮ ሲጓዝ የነበረ አውቶብስ ተገልብጦ በትንሹ 28 መንገደኞች መሞታቸውን የኢራን መንግስት ሚዲያ ዘግቧል። አደጋው የደረሰው ማክሰኞ ምሽት በማዕከላዊ...
Read More
ከተላከ ከ1መቶ21 ዓመት በኋላ የደረሰዉ ፖስት ካርድ
የውጭ ዜና

ከተላከ ከ1መቶ21 ዓመት በኋላ የደረሰዉ ፖስት ካርድ

ከተላከ ከ1መቶ21 ዓመታት በኋላ ወደተላከበት አድራሻ የደረሰዉ ፖስት ካርድ መነጋገሪያ ሆኗል፡፡ የስዋንሲ ህንጻ ማህበረሰብ በማህበራዊ ትስስር ገጹ ላይ እንዳሰፈረዉ ዓርብ...
Read More
ከ190 በላይ ሀገራት ላይ ያሉ ተቋማት እና ግለሰቦች ወደ ሀገር ዉስጥ በዝቅተኛ ክፍያ  ገንዘብ ለማስተላለፍ እንዲችሉ የሚያደርግ ” ቪዛ ዳይሬክት” አገልግሎት ይፋ  ሆነ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

ከ190 በላይ ሀገራት ላይ ያሉ ተቋማት እና ግለሰቦች ወደ ሀገር ዉስጥ በዝቅተኛ ክፍያ  ገንዘብ ለማስተላለፍ እንዲችሉ የሚያደርግ ” ቪዛ ዳይሬክት” አገልግሎት ይፋ  ሆነ፡፡

የቪዛ ዳይሬክት አገልግሎት በተለያዩ የውጭ ሀገራት የሚኖሩ የቪዛ ካርድ ተጠቃሚዎች የቴሌብር ቨርችዋል ካርድ ቁጥርን ብቻ በመጠቀም ገንዘብ ወደ ሀገርቤት ለማስተላለፍ...
Read More
የአመቱ ምርጥ ተጨዋች እና የአመቱ ምርጥ ወጣት ተጨዋች ታውቋል።
ስፖርት

የአመቱ ምርጥ ተጨዋች እና የአመቱ ምርጥ ወጣት ተጨዋች ታውቋል።

የእንግሊዝ ፕሮፌሽናል እግር ኳስ ተጨዋቾች ማህበር ( ፒኤፍኤ ) የእንግሊዝ ፕርሚየር ሊግ የተጨዋቾች የአመቱ ምርጥ ተጨዋች ይፋ አድርጓል። በዚህም መሰረት...
Read More
የኢትዮጵያን የዜጎች የኑሮ ሁኔታን በተመለከተ ትክክለኛ መረጃ መስጠት የሚያስችል ጥናት በአዲሱ አመት እንደሚጀመር ተገለፀ።
የሀገር ውስጥ ዜና

የኢትዮጵያን የዜጎች የኑሮ ሁኔታን በተመለከተ ትክክለኛ መረጃ መስጠት የሚያስችል ጥናት በአዲሱ አመት እንደሚጀመር ተገለፀ።

የኢትዮጵያ ኢኮኖሚና የዜጎች የኑሮ ሁኔታን በተመለከተ ትክክለኛ መረጃ መስጠት የሚያስችል ብሔራዊ የተቀናጀ የቤተሰብ ጥናት በ2017 ዓ.ም እንደሚካሄድ የኢትዮጵያ ስታቲስቲክስ አገልግሎት...
Read More
ኪዩር ኢትዮጵያ የልጆች ሆስፒታል ባለፈው ዓመት ለ3ሺህ5 መቶ ህፃናት የቀዶ ህክምና አገልግሎት መስጠቱን ገለፀ።
የሀገር ውስጥ ዜና

ኪዩር ኢትዮጵያ የልጆች ሆስፒታል ባለፈው ዓመት ለ3ሺህ5 መቶ ህፃናት የቀዶ ህክምና አገልግሎት መስጠቱን ገለፀ።

ኪዩር ኢትዮጵያ የልጆች ሆስፒታል 3ሺህ5መቶ ለሚሆኑ ህፃናት ነፃ የቀዶ ህክምና አገልግሎት መስጠቱን የሆስፒታሉ ዋና ስራ አስኪያጅ አደይ አባተ ገልጸዋል። ሆስፒታሉ...
Read More
ህወሓት ደብረጺዮን ገብረሚካኤልን (ዶ/ር) በድጋሚ ሊቀመንበር አድርጎ ሾመ፣ አቶ ጌታቸው ረዳ ተነስተው በምትካቸው አማኑኤል ኣሰፋ የፓርቲው ምክትል ሊቀመንበርነት ሁነው ተሹመዋል
የሀገር ውስጥ ዜና

ህወሓት ደብረጺዮን ገብረሚካኤልን (ዶ/ር) በድጋሚ ሊቀመንበር አድርጎ ሾመ፣ አቶ ጌታቸው ረዳ ተነስተው በምትካቸው አማኑኤል ኣሰፋ የፓርቲው ምክትል ሊቀመንበርነት ሁነው ተሹመዋል

በሐወልቲ ሰማእታት አደራሽ ባለፉት ሰባት ቀናት ጉባኤውን ያካሄደው ህዝባዊ ወያነ ሃርነት ትግራይ (ህወሓት) ደብረጺዮን ገብረሚካኤልን (ዶ/ር) በድጋሚ ሊቀመንበር አድርጎ መምረጡን...
Read More
የሊቢያው ማዕከላዊ ባንክ [ሲቢኤል] ከቤታቸው ታፍነው የተወሰዱት የባንኩ ባለሥልጣን መለቀቃቸውን ተከትሎ አቁሞ የነበረውን ሥራ መጀመሩን አስታውቋል።
የሀገር ውስጥ ዜና

የሊቢያው ማዕከላዊ ባንክ [ሲቢኤል] ከቤታቸው ታፍነው የተወሰዱት የባንኩ ባለሥልጣን መለቀቃቸውን ተከትሎ አቁሞ የነበረውን ሥራ መጀመሩን አስታውቋል።

ሰቢኤል እንዳለው የባንኩ ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ክፍል ኃላፊ የሆኑት ሙሳብ ሙስላም እሑድ ዕለት ነው “ባልታወቁ ሰዎች” ከመኖሪያ ቤታቸው ታፍነው የተወሰዱት። ባንኩ...
Read More
የአሜሪካ አየር መንገድ እስከ ሚያዚያ 2025 ድረስ ወደ እስራኤል ምንም በረራ አላደርግም አለ።
የውጭ ዜና

የአሜሪካ አየር መንገድ እስከ ሚያዚያ 2025 ድረስ ወደ እስራኤል ምንም በረራ አላደርግም አለ።

የአሜሪካ አየር መንገድ በቀጣናው እየተባባሰ የመጣውን ውጥረት ተከትሎ እስከመጪው አመት ሚያዚያ ድረስ ምንም አይነት በረራ ወደ እስራኤል እንደማይኖረው ነው የገለፀው።...
Read More
በደሴ ከተማ አሰተዳደር 264 የሚሆኑ ሰዎች ከመኖሪያ ቤታቸው ተፈናቅለዋል ተባለ።
Uncategorized

በደሴ ከተማ አሰተዳደር 264 የሚሆኑ ሰዎች ከመኖሪያ ቤታቸው ተፈናቅለዋል ተባለ።

በደሴ ከተማ አስተዳደር  አራዳ ክፍለ ከተማ በተለምዶ  ጀሜ ተብሎ በሚጠራው አካባቢ  በተከሰተው ድንገተኛ የመሬት መንሸራተት ጉዳት የደረሰባቸው እና ስጋት ውስጥ...
Read More
”መጠሪያዬ” የተሰኘው የድምፃዊት ቬሮኒካ የሙዚቃ አልበም ነሀሴ 23 ቀን 2016 ዓ.ም ይለቀቃል ተባለ።
የሀገር ውስጥ ዜና

”መጠሪያዬ” የተሰኘው የድምፃዊት ቬሮኒካ የሙዚቃ አልበም ነሀሴ 23 ቀን 2016 ዓ.ም ይለቀቃል ተባለ።

መጠሪያዬ አልበም 12 ሙዚቃዎች ያሉት ሲሆን አልበሙን ስርቶ ለማጠናቀቅ 3 ዓመት መፍጀቱን ድምፃዊቷ አስታውቃለች። ይህ መጠሪያዬ የተሰኘው አልበም በግጥም እና...
Read More
በአዲስ አበባ ከተማ ይፈጸሙ የነበሩ ወንጀሎች በ31 በመቶ መቀነስ ተችሏል ተባለ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

በአዲስ አበባ ከተማ ይፈጸሙ የነበሩ ወንጀሎች በ31 በመቶ መቀነስ ተችሏል ተባለ፡፡

በተጠናቀቀው የ2016 በጀት አመት በአዲስ አበባ ይፈጸሙ የነበሩ ከባድ ወንጀሎች በከፍተኛ ደረጃ መቀነስ መቻሉን የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን አስታውቋል፡፡ የአዲስ...
Read More
በደሴ ከተማ አሰተዳደር በተከሰተ የመሬት መንሸራተት አደጋ 264 የሚሆኑ ሰዎች ከመኖሪያ ቤታቸው መፈናቀላቸው ተገለጸ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

በደሴ ከተማ አሰተዳደር በተከሰተ የመሬት መንሸራተት አደጋ 264 የሚሆኑ ሰዎች ከመኖሪያ ቤታቸው መፈናቀላቸው ተገለጸ፡፡

በደሴ ከተማ አስተዳደር አራዳ ክፍለ ከተማ በተለምዶ ጀሜ ተብሎ በሚጠራው አካባቢ በተከሰተው ድንገተኛ የመሬት መንሸራተት ጉዳት የደረሰባቸው እና ስጋት ውስጥ...
Read More