ዜና

ጠቅላይ ሚንስትር ዶ/ር ዐቢይ የተለያዩ ሹመቶችን ሰጡ
የሀገር ውስጥ ዜና

ጠቅላይ ሚንስትር ዶ/ር ዐቢይ የተለያዩ ሹመቶችን ሰጡ

ለወ/ሪት ሀና ተልህኩ በኢትዮጵያ ካፒታል ገበያ ዋና ዳይሬክተር አቶ ተስፋዬ ይገዙ በመስኖና ቆላማ አካባቢ ሚኒስቴር ሚኒስትር ዴኤታ ዶ/ር ብሩክ ታዬ...
Read More
በደቡብ ጎንደር ዞን ሶስት ወረዳዎች የጎርፍ አደጋ ስጋት ላይ መሆናቸውን አስታወቁ።
የሀገር ውስጥ ዜና

በደቡብ ጎንደር ዞን ሶስት ወረዳዎች የጎርፍ አደጋ ስጋት ላይ መሆናቸውን አስታወቁ።

ፎገራ ÷ ሊሞ ከምከም እና ደራ ወረዳዎች ከጣና ተፋሰስ ዙሪያ ላይ በርብ እና ጉመራ ወንዝ ዝናቡን ተከትሎ ጎርፍ ሊከስትባቸዉ እንደሚችል...
Read More
ዛሬስ   ውርቁ ይምጣ ይሆነ?
ስፖርት

ዛሬስ   ውርቁ ይምጣ ይሆነ?

ዛሬ የሚደረግ የኢትዮጵያውያን አትሌቲክስ ውድድር ማታ 03:55 የሴቶች 10000 ሜትር ፍፃሜተወዳዳሪዎች ጉዳፍ ፀጋይፎትዬን ተስፋይፅጌ ገብረሰላማ ትላንት የተደረገ ማጣሪያ ውድድር በ...
Read More
ኢትዮጵያ የፋይናንስ ኢንዱስትሪ ገበያዉን ለዉጪ ክፍት ስታደርግ ብቁ የሰዉ ኃይል መዘጋጀትአለባት ተባለ
የሀገር ውስጥ ዜና

ኢትዮጵያ የፋይናንስ ኢንዱስትሪ ገበያዉን ለዉጪ ክፍት ስታደርግ ብቁ የሰዉ ኃይል መዘጋጀትአለባት ተባለ

የብሩህ  ፋይናንሻል ዋና መስራችን ስራ አስኪያጅ የሆኑት አቶ ገታቸዉ ባሻወረድ መንግስት የፋይናንስ ኢንዱስትሪ ገበያዉን ምንም እንኳን ለዉጪ ክፍት ያደረገ ቢሆንም...
Read More
የመቀሌ  ዩንቨርስቲ  መምህራን   ጥያቄያችን ምላሽ ተነፍጎታል አሉ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

የመቀሌ  ዩንቨርስቲ  መምህራን   ጥያቄያችን ምላሽ ተነፍጎታል አሉ፡፡

መምህራኑ   የሚከፈላቸው ደሞዝ  እና  የኑሮ ውድነት  ባለመመጣጠኑ ምክንያት አሁንም  ችግር ላይ መውደቃቸወን ገልጸዋል፡፡ ከጦርቱ  ጋር በተያያዘ  ከፍተኛ ችግር ውስጥ ወድቀናል...
Read More
የሀገር ዉስጥ የጨርቃጨርቅ አምራቾች በቦንዳ ልብሶች ገበያ ምክንያት ከገበያ እየተገለለ ነዉ ተባለ።
የሀገር ውስጥ ዜና

የሀገር ዉስጥ የጨርቃጨርቅ አምራቾች በቦንዳ ልብሶች ገበያ ምክንያት ከገበያ እየተገለለ ነዉ ተባለ።

በተለያዩ የድንበር ከተሞች የሚገቡ የቦንዳ ልብስ ወይም ሰልባጅ በከተማ ዉስጥ በስፋት ገበያ ላይ መዋሉ አምራቾች ከገበያ እንዲወጡ ማድረጉን የኢትዮጵያ ጨርቃጨርቅ...
Read More
“በአሁናዊ የኢትዮጵያ ወቅታዊ ችግር ላይ የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያ ማድረግ ኢኮኖሚያዊ ቀውሶችን ያስከትላል” አለ የኢትዮጵያ ሕዝቦች አብዮታዊ ፓርቲ/ኢሕአፓ/
የሀገር ውስጥ ዜና

“በአሁናዊ የኢትዮጵያ ወቅታዊ ችግር ላይ የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያ ማድረግ ኢኮኖሚያዊ ቀውሶችን ያስከትላል” አለ የኢትዮጵያ ሕዝቦች አብዮታዊ ፓርቲ/ኢሕአፓ/

የኢሕአፓ ተቀዳሚ ምክትል ፕሬዝዳንት መጋቢ ብሉይ አብርሃም ሃይማኖት ያቀረቡት የፓርቲው መግለጫ መንግሥት የወሰደው እርምጃ በርከት ያሉ ችግሮች ያሉበት በመሆኑ መንግሥት...
Read More
የ 2024 ፓሪስ ኦሎምፒክ ውድድር በዛሬው ዕለት ሲቀጥል ሀገራችን ኢትዮጵያ የምትሳተፍባቸው የፍፃሜ እና ማጣሪያ አትሌቲክስ ውድድሮች ይጠበቃሉ።
ስፖርት

የ 2024 ፓሪስ ኦሎምፒክ ውድድር በዛሬው ዕለት ሲቀጥል ሀገራችን ኢትዮጵያ የምትሳተፍባቸው የፍፃሜ እና ማጣሪያ አትሌቲክስ ውድድሮች ይጠበቃሉ።

አትሌት ብርቄ ሀየሎም የማጣርያ ውድድሯን ዳግም አድርጋ አንደኛ ደረጃን በመያዝ ለግማሽ ፍፃሜ ማለፏን አረጋግጣለች።ብርቄ ሀይሎም በአሁኑ ውድድሩ የግሏን ምርጥ ሰዓት...
Read More
ያህያ ሲንዋር አጠቃላይ የሐማስ መሪ ተደርጎ ተሹሟል።
የውጭ ዜና

ያህያ ሲንዋር አጠቃላይ የሐማስ መሪ ተደርጎ ተሹሟል።

ሲንዋር ከዚህ ሹመት በፊት የሐማስ ወታደራዊ መሪ ሆኖ ሲያገለግል ቆይቷል። ይሁን እንጂ የሐማስ የፖለቲካ መሪ እስማኤል ሃኒያ ግድያን ተከትሎ የቡድኑ...
Read More
በሀረሪ ክልል 3411 የንግድ ሱቆች ላይ ቁጥጥር እየተደረገ ነዉ ተባለ።
የሀገር ውስጥ ዜና

በሀረሪ ክልል 3411 የንግድ ሱቆች ላይ ቁጥጥር እየተደረገ ነዉ ተባለ።

በመንግስት ይፋ የተደረገው የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያ ተከትሎ በሀረሪ ክልል 289 የንግድ ተቋማት እና ነጋዴዎች ላይ ማስጠንቀቂያ እንደሰጠ የክልሉ ኢንደስትሪ እና...
Read More
እስራኤል ለጦርነት ጊዜ ሊውል የሚችል ከምድር በታች ግዙፉ ሆስፒታል ማዘጋጀቷ ተሰምቷል
የውጭ ዜና

እስራኤል ለጦርነት ጊዜ ሊውል የሚችል ከምድር በታች ግዙፉ ሆስፒታል ማዘጋጀቷ ተሰምቷል

ሆስፒታሉ ከ2ሺህ በላይ አልጋዎች አሉት። ለጊዜውም ቢሆን ግን ታካሚዎች የሉትም። በሰሜናዊ እስራኤል በምትገኘው ሃይፋ ከተማ ከምድር በታች የሚገኘው ግዙፉ ሆስፒታል...
Read More
የኢሕአፓ ዋና ጸሃፊ ደስታ ጥላሁን  ከፓርቲው መልቀቃቸውን ተናገሩ
የሀገር ውስጥ ዜና

የኢሕአፓ ዋና ጸሃፊ ደስታ ጥላሁን  ከፓርቲው መልቀቃቸውን ተናገሩ

የኢትዮጵያ ሕዝባዊ አብዮታዊ ፓርቲ  በዋና ጸሃፊ ደስታ ጥላሁን ከፓርቲው መልቀቃቸውን ለጣቢያችን  በላኩላት ይፋዊ ደብዳቤ አረጋግጠዋል። ላለፉት ሦስት ዓመታት ከ አባልነት...
Read More
አፍታ ሜይራ ግሩፕ የቤት ብድር ጀምሬያለሁ አለ።
የሀገር ውስጥ ዜና

አፍታ ሜይራ ግሩፕ የቤት ብድር ጀምሬያለሁ አለ።

ቤቶቹን ለሚዲያ ባለሙያዎችም ይዤ መጥቻለሁ ብሏል። አፍታ ሜይራ ግሩፕ ከብራይት ብድርና ቁጠባ ጋር በመተባበር የቤት ብድር መጀመሩን አስታውቋል። ደንበኞች 25...
Read More
በኢትዮጵያ ከዘመኑ ጋር የማይሄዱ እና ከፀደቁ ረጅም ዓመታት ባስቆጠሩ ሕጎች ምክንያት ዳኞች ለተለያዩ ውሳኔዎች እየተዳረጉ ነው ተባለ
የሀገር ውስጥ ዜና

በኢትዮጵያ ከዘመኑ ጋር የማይሄዱ እና ከፀደቁ ረጅም ዓመታት ባስቆጠሩ ሕጎች ምክንያት ዳኞች ለተለያዩ ውሳኔዎች እየተዳረጉ ነው ተባለ

በፍትሐብሄር እና በወንጀለኛ መቅጫ ላይ የሚገኙት እነዚህ ሕጎች ከ50 አመት በላይ አድሜንም አስቆጥረዋል፡፡ በጎንደር ዩንቨተርስቲ የህግ መምህር እና ጠበቃ የሆኑት...
Read More
በሊባኖስ የሚገኙ ኢትዮጵያውያን ጥንቃቄ እንዲያደርጉ በቤሩት የሚገኘው የኢትዮጵያ የቆንስላ ጄኔራል ጽህፈት ቤት ምልእክት አስተላለፈ።
የሀገር ውስጥ ዜና

በሊባኖስ የሚገኙ ኢትዮጵያውያን ጥንቃቄ እንዲያደርጉ በቤሩት የሚገኘው የኢትዮጵያ የቆንስላ ጄኔራል ጽህፈት ቤት ምልእክት አስተላለፈ።

እስራኤል የሃመስ መሪ ኢስማኤል ሃኒየህ እና የሊባሱ ሄዝቦላህ የጦር መሪ ፉአድ ችኩርን መግደሏን ተከትሎ፤ ኢራን በእስራኤል ላይ የበቀል እርምጃ እንደምትወስድ...
Read More
ከፈረንጆቹ ነሀሴ 1 እስከ 7 ድረስ ዓለም ዓቀፍ የጡት ማጥባት ሳምንት እየተከበረ ይገኛል፡፡
ጤና

ከፈረንጆቹ ነሀሴ 1 እስከ 7 ድረስ ዓለም ዓቀፍ የጡት ማጥባት ሳምንት እየተከበረ ይገኛል፡፡

የእናት ጡት ወተት መተክያ የሌለው ንጹህ እና ተስማሚ የህጻናት ምግብ ነው፡፡እስካሁን በተጠኑት ጥናቶች መሰረት የእናት ጡት ወተት መተኪያ የሌለው ንፁህ...
Read More
የነሀሴ ወር 2016 ዓም የነዳጅ ምርቶች የችርቻሮ መሸጫ ምንም የዋጋ ጭማሪ ሳይደረግበት ሃምሌ ወር በነበረበት የመሽጫ ዋጋ እንዲቀጥል በመንግስት ተወስኗል::
የሀገር ውስጥ ዜና

የነሀሴ ወር 2016 ዓም የነዳጅ ምርቶች የችርቻሮ መሸጫ ምንም የዋጋ ጭማሪ ሳይደረግበት ሃምሌ ወር በነበረበት የመሽጫ ዋጋ እንዲቀጥል በመንግስት ተወስኗል::

በመሆኑም የነዳጅ ማደያዎች ካልተገባ የምርት ማከማቸት እና የዋጋ ጭማሪ ሳያደርጉ ተግባራዊ እንዲያደርጉ ታዘዋል:: በየደረጃው የሚገኝ የንግድ መዋቅራችን በነዳጅ ስርጭትና ሽያጭ...
Read More
ካማላ ሀሪስ በይፋ የዲሞክራት ፕሬዝደንታዊ እጩ ሆኑ።
የውጭ ዜና

ካማላ ሀሪስ በይፋ የዲሞክራት ፕሬዝደንታዊ እጩ ሆኑ።

ስደተኞች ቤተሰቦች የተገኘችው የአሜሪካ ምክትል ፕሬዝደንት ካማላ ሀሪስ በትናንትናው እለት የዲሞክራት ፕሬዝደንታዊ እጩ መሆናቸው ይፋ ሆኗል። ሀሪሰ ይፋዊ የዲሞክራት ፓርቲ...
Read More
የፓሪስ 2024  ውድድሮች ዛሬም ይቀጥላሉ።
ስፖርት

የፓሪስ 2024  ውድድሮች ዛሬም ይቀጥላሉ።

ሐምሌ 29/2016 ዓ.ምዛሬ የሚደረጉ የኢትዮጵያዊያን አትሌቲክስ ውድድሮች !     ⏰ ማታ 02:02 የወንዶች 3000 ሜትር መሰናክል ማጣሪያ ተወዳዳሪዎችአትሌት ጌትነት ዋለ አትሌት...
Read More
በወላይታ ዞን በተከሰተ የመሬት መንሸራተት አደጋ የ11 ሰዎች ሕይወት አለፈ
የሀገር ውስጥ ዜና

በወላይታ ዞን በተከሰተ የመሬት መንሸራተት አደጋ የ11 ሰዎች ሕይወት አለፈ

በወላይታ ዞን ካዎ ኮይሻ ወረዳ ጤፓ ቀበሌ በተከሰተ የመሬት መንሸራተት አደጋ የ11 ሰዎች ሕይወት ማለፉ ተገለጸ፡፡ እስከ አሁን የ11 ሰዎች...
Read More