ዜና

የባንግላዴሽ ጠቅላይ ሚኒስትር ስልጣን ለቀዉ ከአገር መዉጣታቸዉ ተገለጸ፡፡
የውጭ ዜና

የባንግላዴሽ ጠቅላይ ሚኒስትር ስልጣን ለቀዉ ከአገር መዉጣታቸዉ ተገለጸ፡፡

የባንግላዴሽ ጠቅላይ ሚኒስትር ሼይክ ሃሲና ተቃዉሞዉ መበርታቱን ተከትሎ ስልጣናቸዉን ለቀዉ አገር ጥለዉ መሰደዳቸዉ ተሰምቷል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሯ መንግስትን በመቃወም ከስልጣን ይልቀቁ...
Read More
የደንብና መከላከል ባለስልጣን 4 መቶ 79 ሺ 2 መቶ 24 ህገ ወጥ ማስታወቂያ ሲለጥፉ የተያዙ አካላት ላይ እርምጃ ወስጃለሁ አለ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

የደንብና መከላከል ባለስልጣን 4 መቶ 79 ሺ 2 መቶ 24 ህገ ወጥ ማስታወቂያ ሲለጥፉ የተያዙ አካላት ላይ እርምጃ ወስጃለሁ አለ፡፡

በተጠናቀቀው በጀት አመት በከተማዋ ባሉ አስራ አንዱም ክፍለ ከተሞች ላይ በህገወጥ መልኩ ከተለጠፉት ማስታወቂያዎች 4 መቶ 79 ሺ 2 መቶ...
Read More
እስራኤል በሁለት ትምህርት ቤቶች ላይ ባደረሰችው ጥቃት 3ዐ ፍልስጤማውያን ተገደሉ።
የውጭ ዜና

እስራኤል በሁለት ትምህርት ቤቶች ላይ ባደረሰችው ጥቃት 3ዐ ፍልስጤማውያን ተገደሉ።

በጋዛ ከተማ በሚገኙ ሁለት ትምህርት ቤቶች ላይ ባደረሰችው ጥቃት በስፍራው ተጠልለው ከሚገኙ ፍልስጤማውያን 30 የሚሆኑት መሞታቸው ነው የተገለጸው። በዚህ ሳምንት...
Read More
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ የዳይሬክተሮች ቦርድ ባንኮች ይፋ ከሚያደርጉት የውጭ ምንዛሬ መግዣና መሸጫ ዋጋ ውጭ የሚያስከፍሉትን ኮሚሽን እና ሌላ ክፍያ እንዲያቆሙ ወስኗል።
የሀገር ውስጥ ዜና

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ የዳይሬክተሮች ቦርድ ባንኮች ይፋ ከሚያደርጉት የውጭ ምንዛሬ መግዣና መሸጫ ዋጋ ውጭ የሚያስከፍሉትን ኮሚሽን እና ሌላ ክፍያ እንዲያቆሙ ወስኗል።

እንዲህ ያሉ ክፍያዎችን ካስከፈሉ እንኳን ከመግዣና መሸጫ ዋጋው ጋር አካተው አንድ ላይ ለደንበኞቻቸው ይፋ እንዲያደርጉት ተብሏል። ይህም የውጭ ምንዛሬ ግዥና...
Read More
ከአውሮፓ አገሮች እንዲመለሱ ተወስኖባቸዋል ከተባሉ ኢትዮጵያውያን ከግማሽ በላይ የአገሪቱ ዜጎች አይደሉም ተባለ
የሀገር ውስጥ ዜና

ከአውሮፓ አገሮች እንዲመለሱ ተወስኖባቸዋል ከተባሉ ኢትዮጵያውያን ከግማሽ በላይ የአገሪቱ ዜጎች አይደሉም ተባለ

የአውሮፓ ኅብረት የ‹ሸንገን ቪዛ› ለማግኘት በአገሪቱ ፍርድ ቤቶች አመልክተው፣ መኖር አትችሉም ተብለው ወደ አገራቸው እንዲመለሱ የተወሰነባቸው ኢትዮጵያውያን ናቸው በሚል፣ ለውጭ...
Read More
የቱርኩ ፕሬዝዳንት በፍልስጤም የሚገኙ ሙስሊም እና ክርስቲያኖች ሰላም እንዲያገኙ እርምጃ መወሰድ አለበት አሉ፡፡
የውጭ ዜና

የቱርኩ ፕሬዝዳንት በፍልስጤም የሚገኙ ሙስሊም እና ክርስቲያኖች ሰላም እንዲያገኙ እርምጃ መወሰድ አለበት አሉ፡፡

በፍልስጤም የሚኖሩ ሙስሊም እና ክርስቲያኖች ሰላም የሚያገኙበት ጊዜ ሳይርቅ በፍጥነት የሰብዓዊ ድጋፍ እና ትብብር ሊደረግ ይገባል ብለዋል፡፡ ፕሬዝዳንቱ ከፖፕ ፍራንሲስ...
Read More
በትልቁ የሱዳን የስደተኞች መጠለያ ካምፕ ዉስጥ ረሃብ መከሰቱ ተሰምቷል፡፡
የውጭ ዜና

በትልቁ የሱዳን የስደተኞች መጠለያ ካምፕ ዉስጥ ረሃብ መከሰቱ ተሰምቷል፡፡

በሱዳን የቀጠለዉ የእርስ በእርስ ጦርነት በዳርፉር በሚገኝ እና 5መቶ ሺህ ስደተኞችን በያዘዉ ካምፕ ዉስጥ ረሃብ መከሰቱን ገለልተኛ የምግብ ደህንነት ባለሙያዎች...
Read More
ጠ/ሚ ዐቢይ ከፋኖ እና ከኦሮሞ ነጻነት ሠራዊት ጋር መንግሥት ተከታታይ ንግግር እያደረግን ነው አሉ
የሀገር ውስጥ ዜና

ጠ/ሚ ዐቢይ ከፋኖ እና ከኦሮሞ ነጻነት ሠራዊት ጋር መንግሥት ተከታታይ ንግግር እያደረግን ነው አሉ

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በአማራ እና ኦሮሚያ ክልሎች ከሚንቀሳቀሱ ታጣቂ ኃይሎች ጋር መንግሥት ተከታታይ የሆነ ንግግር እያደረገ መሆኑን ተናግሩ። ጠቅላይ...
Read More
ምክንያታዊ ያልሆነ የዋጋ ጭማሪ ባደረጉና ምርትን ያለአግባብ ባከማቹ ከ700 በላይ የንግድ ድርጅቶች እንዲታሸጉ ተደረገ
የሀገር ውስጥ ዜና

ምክንያታዊ ያልሆነ የዋጋ ጭማሪ ባደረጉና ምርትን ያለአግባብ ባከማቹ ከ700 በላይ የንግድ ድርጅቶች እንዲታሸጉ ተደረገ

የውጭ ምንዛሪ አስተዳደር መመሪያን እንደ ምክንያት በመውሰድ ያለተገባ የዋጋ ጭማሪ ባደረጉና ምርትን ያለአግባብ ባከማቹ ከ700 በላይ የንግድ ድርጅቶች መታሸጋቸውንና 33...
Read More
የኢትዮጵያ አየር መንገድ የኤርትራ የሲቪል አቪዬሽን ባለስልጣንን ለማናገር ጥረት እያደረገ መሆኑን አስታወቀ
የሀገር ውስጥ ዜና

የኢትዮጵያ አየር መንገድ የኤርትራ የሲቪል አቪዬሽን ባለስልጣንን ለማናገር ጥረት እያደረገ መሆኑን አስታወቀ

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ጉዳዩን አስመልክቶ የኤርትራ የሲቪል አቪዬሽን ባለስልጣንን ለማግኘት ጥረት በማድረግ ላይ እንደሚገኝና ጉዳዩም በበጎ መልኩ እልባት እንደሚያገኝ ያለውን...
Read More
አመታዊው የሃዋሳ ቅዱስ ገብርኤል በአል በሰላም እንዲጠናቀቅ አስፈላጊውን ዝግጅት ማድረጉን ክልሉ አስታወቀ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

አመታዊው የሃዋሳ ቅዱስ ገብርኤል በአል በሰላም እንዲጠናቀቅ አስፈላጊውን ዝግጅት ማድረጉን ክልሉ አስታወቀ፡፡

ሃምሌ 19 ቀን 2016 ዓ.ም የሚከበረው የሃዋሳ ቅዱስ ገብርኤል አመታዊ ክብረ በአል ያለምንም ጸጥታ ችግር እንዲከበር ሰፊ ዝግጅት ማድረጉን ነው...
Read More
የአውሮፓ ህብረት ከእስራኤል ጋር ያለን ግንኙነት በጋዛ ጦርነት ምክንያት ሊቀጥል አይችልም አለ፡፡
የውጭ ዜና

የአውሮፓ ህብረት ከእስራኤል ጋር ያለን ግንኙነት በጋዛ ጦርነት ምክንያት ሊቀጥል አይችልም አለ፡፡

የአውሮፓ ህብረት የውጭ ጉዳይ ፖሊሲ ሃላፊ ጆሴፍ ቦሬል በተከበበው የጋዛ ሰርጥ እስራኤል በፍልስጤማውያን ላይ የምታደርገውን ርህራሄ የለሽ ጦርነት ‹‹ተቀባይነት የሌለዉ...
Read More
“ግድቤን በደጄ” ፕሮጀክት ዜጎች የመጠጥ ውሃ አቅርቦት እንዲያገኙ፣ ጽዱ ሀገርና አካባቢ እንዲፈጠር ትልቅ አስተዋጽኦ አለው አሉ የውሃና ኢነርጂ ሚኒስቴር ሚኒስትር ዶ/ር ኢ/ር ሀብታሙ ኢተፋ
የሀገር ውስጥ ዜና

“ግድቤን በደጄ” ፕሮጀክት ዜጎች የመጠጥ ውሃ አቅርቦት እንዲያገኙ፣ ጽዱ ሀገርና አካባቢ እንዲፈጠር ትልቅ አስተዋጽኦ አለው አሉ የውሃና ኢነርጂ ሚኒስቴር ሚኒስትር ዶ/ር ኢ/ር ሀብታሙ ኢተፋ

የ"ግድቤን በደጄ"ፕሮጀክት በሁሉም የኢትዮጵያ ክፍል ቆላማ ፣ ከፊል ቆላማና ዝናብ አጠር በሆኑ አካባቢዎች በስፋት ይተገበራል ብለዋል ሚኒስትሩ ዶ/ር ኢ/ር ሀብታሙ...
Read More
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል፣ ጎፋ ዞን በገዜ ጎፋ ወረዳ የደረሰው አሳሳቢ የተፈጥሮ አደጋ ያስከተለውን ሞት እና ጉዳት የሚመጣጠን የምግብ እና መሠረታዊ የሰብአዊ ድጋፍ በአፋጣኝ ሊቀርብ ይገባል ሲል ኢሰመኮ አሳሰበ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል፣ ጎፋ ዞን በገዜ ጎፋ ወረዳ የደረሰው አሳሳቢ የተፈጥሮ አደጋ ያስከተለውን ሞት እና ጉዳት የሚመጣጠን የምግብ እና መሠረታዊ የሰብአዊ ድጋፍ በአፋጣኝ ሊቀርብ ይገባል ሲል ኢሰመኮ አሳሰበ፡፡

በተፈጥሮ አደጋ ወቅት በተለይም ሴቶች፣ ሕፃናት፣ አረጋውያን እና አካል ጉዳተኞች ይበልጥ ተጋላጭ ናቸውም ሲል ገልጿል፡፡ የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ)...
Read More
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ጎፋ ዞን፣ ጎዝዲ ቀበሌ በተከሰተዉ የመሬት ናዳ እስካሁን የሟቾች ቁጥር ከ 2 መቶ 20 በላይ ደረሰ
የሀገር ውስጥ ዜና

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ጎፋ ዞን፣ ጎዝዲ ቀበሌ በተከሰተዉ የመሬት ናዳ እስካሁን የሟቾች ቁጥር ከ 2 መቶ 20 በላይ ደረሰ

የጎፋ ዞን አደጋ ስጋት ስራ አመራር ሃላፊ አቶ ማርቆስ መለሰ በተከሰተዉ የሟቾች ቁጥር ከ2መቶ 20 በላይ መድረሱን ለኢትዮ ኤፍ ኤም...
Read More
ሀንጋሪ በዩክሬን ላይ ባላት አቋም ምክንያት የአዉሮፓ ህብረት ስብሰባ አዘጋጅነቷ ተነጠቀ፡፡
የውጭ ዜና

ሀንጋሪ በዩክሬን ላይ ባላት አቋም ምክንያት የአዉሮፓ ህብረት ስብሰባ አዘጋጅነቷ ተነጠቀ፡፡

የአዉሮፓ ህብረት የዉጪ ጉዳይ ፖሊሲ ሃላፊ ጆሴፍ ቦሬል፤ሃንጋሪ በዩክሬን ጦርነት ዙሪያ ባላት አቋም ምክንያት ቀጣዩ የዉጪ እና የመከላከያ ሚኒስትሮች ስብሰባ...
Read More
ኢራን በፐርሺያ ባህረ ሰላጤ ስትጓዝ የነበረችን ነዳጅ ጫኝ መርከብ በቁጥጥር ስር አዉላለች
የውጭ ዜና

ኢራን በፐርሺያ ባህረ ሰላጤ ስትጓዝ የነበረችን ነዳጅ ጫኝ መርከብ በቁጥጥር ስር አዉላለች

የኢራን የባህር ሃይል በፐርሺያ ባህረ ሰላጤ ውስጥ በህገ ወጥ መልኩ ሲጎጎዝ የነበረ ከፍተኛ መጠን ያለው የነዳጅ ታንከር በቁጥጥር ስል ማዋሉን...
Read More
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ጎፋ ዞን፣ ጎዝዲ ቀበሌ በተከሰተዉ የመሬት ናዳ እስካሁን የሟቾች ቁጥር ከ157 በላይ መድረሱ ተሰምቷል።
የሀገር ውስጥ ዜና

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ጎፋ ዞን፣ ጎዝዲ ቀበሌ በተከሰተዉ የመሬት ናዳ እስካሁን የሟቾች ቁጥር ከ157 በላይ መድረሱ ተሰምቷል።

የጎፋ ዞን አስተዳዳሪ አቶ ዳግማዊ አየለ እንደገለፁት በመሬት ናዳው በአንድ የቤተሰብ አባላት ላይ ጉዳት መድረሱን ተከትሎ እነሱን ለማትረፍ እና ተጨማሪ...
Read More
የአማራ ፋኖ ሸዋ ዕዝ ዋና አዛዥ ኮሎኔል አሰግድ መኮንን ለመንግስት ጸጥታ ሃይሎች እጁን ሰጠ።
የሀገር ውስጥ ዜና

የአማራ ፋኖ ሸዋ ዕዝ ዋና አዛዥ ኮሎኔል አሰግድ መኮንን ለመንግስት ጸጥታ ሃይሎች እጁን ሰጠ።

በአማራ ክልል በርካታ የታጣቂ ቡድን አባላት እና አመራሮች በመንግስት የቀረበላቸውን የሰላም አማራጭ ተቀብለው ሰላማዊ ሕይወት እየመሩ መሆኑን የጸጥታና ደኅንነት የጋራ...
Read More
በወልቂጤ ፣ በምስራቅ መስቃንና ማረቆ አካባቢዎች ተፈጥሮ በነበረው ግጭት ምክንያት የፍርድ ቤት ትዕዛዝ ወጥቶባቸው የነበሩ ተጠርጣሪዎች እስካሁን አልተያዙም ተባለ።
የሀገር ውስጥ ዜና

በወልቂጤ ፣ በምስራቅ መስቃንና ማረቆ አካባቢዎች ተፈጥሮ በነበረው ግጭት ምክንያት የፍርድ ቤት ትዕዛዝ ወጥቶባቸው የነበሩ ተጠርጣሪዎች እስካሁን አልተያዙም ተባለ።

በአካባቢው ግጭት በመፍጠር ተጠርጥረው በፍርድ ቤት ትእዛዝ የወጣባቸው የህግ ተፈላጊዎች አሁንም በህዝቡ መሃል ችግር ለመፍጠር ጥረት እያደረጉ ናቸውም ተብሏል። ባለፈው...
Read More