ዜና
በአሜሪካ እና በኢራን መካከል ያለው ጦርነት ሊባባስ ይችላል በሚል ስጋት የእስያ አክሲዮኖች በከፍተኛ ሁኔታ ቀነሱ
ላሪጃኒ ወዲያውኑ ተተክተዋል – የኢራን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር
ከ90 በላይ ኩባንያዎች የሚሳተፉበት አለም አቀፍ አውደርዕይ ሊካሄድ ነው ተባለ
የውሃና ኢነርጂ ሚኒስቴር የሥርዓተ ጾታ እኩልነትን ለማረጋገጥ የሚያስችል አዲስ ስትራቴጂ ይፋ አደረገ
ከ400 ሚሊዮን ብር በላይ በሆነ ወጪ የመጠጥ ውሃ ፕሮጀክት ግንባታ፣ ጥናት፣ዲዛይንና ኤሌክትሮ መካናኒክ እቃዎች አቅርቦት ውል ስምምነት ተፈረመ።
ኢሶዴፓ ወጣቶች በፖለቲካው ሂደት ንቁ ተሳታፊ እንዲሆኑ ጥሪ አቀረበ
ከ5 ሺህ 800 በላይ ፍቺዎች በአዲስ አበባ በስድስት ወራት ውስጥ ተመዝግበዋል
በቂሊንጦ ኢንዱስትሪ ፓርክ የካንሰር መድኃኒቶችን ለማምረት እንቅስቃሴ እየተደረገ ነዉ ተባለ
የአሜሪካ ጦር በኢራን የተመሸጉ የሚሳኤል ጣቢያዎች ላይ ጥቃት ሰነዘረ
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ለ1447ኛው የኢድ-አልፈጥር በዓል ልዩ ዝግጅት ማድረጉን ገለፀ።
የኢትዮጵያ የፋይናንስ ሥርዓት ጠንካራ መረጋጋትና ዕድገት ማስመዝገቡን ብሔራዊ ባንክ አስታወቀ
ጳጉሜን የገንዘብ ቁጠባና ብድር ማህበር ለአባላቱ የበዓል ዶሮን “በብድር” ሊያቀርብ ነው
ለጤና ጉዳት ያደርሳል የተባለ 90 ኩንታል በሬዳ ባልትና በርበሬ ገበያ ላይ ሳይሰራጭ ተወገደ
እስራኤል የኢራኑ ከፍተኛ የጸጥታ አማካሪ አሊ ላሪጃኒ በሶሪያ በተሰነዘረ ጥቃት መገደላቸውን አስታወቀች
ወንጀለኛ ተጨዋች ያስፈረመው ክለብ ተቀጣ
በአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ በዩኒቨርሲቲው ከተቀረፁ ኘሮግራሞች ተማሪዎች ከ20 በማይበልጡት ላይ ብቻ መማር እንደሚፈልጉ ተገለፀ
በመካከለኛው ምሥራቅ ከተፈጠረው ቀውስ ጋር በተገናኘ ነዳጅን በኃላፊነት ለመጠቀም የሚያስችሉ አሰራሮች በአግባቡ እንዲተገበሩ የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ሚኒስቴር አሳሰበ፡፡
በአፍጋኒስታን በሱስ ማገገሚያ ማዕከል ላይ በተሰነዘረ ጥቃት በደርዘን የሚቆጠሩ ሰዎች ተገደሉ
ኢራን የዓለም ዋንጫ ጨዋታዎቿን በሜክሲኮ ለማከናወን ጠየቀች
ነገ መጋቢት 08 ቀን 2018 ዓ.ም የጥገና ሥራ ለማከናወን በአዲስ አበባ፣ ሸገርና ነቀምቴ ሪጅን ኃይል የሚቋረጥባቸው አካባቢዎች፦
