ዜና

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከሩሲያ ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን ጋር በስልክ እንደተነጋሩ  አስታወቁ ።
የሀገር ውስጥ ዜና

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከሩሲያ ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን ጋር በስልክ እንደተነጋሩ  አስታወቁ ።

"ከፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን ጋር በሁለትዮሽ ግንኙነትና በሌሎች የጋራ ጉዳዮች ላይ ውጤታማ የስልክ ውይይት አድርገናል"  ብለዋል ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) ።...
Read More
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ጋሞ ዞን የተለያዩ ወረዳዎች በተከሰተው የመሬት ናዳ የተጎዱ ወገኖችን ለመርዳት ርብርብ እየተደረገ ነው ተባለ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ጋሞ ዞን የተለያዩ ወረዳዎች በተከሰተው የመሬት ናዳ የተጎዱ ወገኖችን ለመርዳት ርብርብ እየተደረገ ነው ተባለ፡፡

የጋሞ ዞን ዋና አስተዳዳሪ ደምሴ አድማሱ በሰጡት መግለጫ፥ በዞኑ የካቲት 30 እና መጋቢት 1 ቀን 2018 ዓ.ም የጣለው ከባድ የጎርፍ...
Read More
ፕሬዝዳንት ሳሱ ንጌሶ ለአምስተኛ ጊዜ ስልጣን ለመያዝ ያለሙበት ምርጫ የድምፅ ቆጠራ ተጀመረ
የሀገር ውስጥ ዜና

ፕሬዝዳንት ሳሱ ንጌሶ ለአምስተኛ ጊዜ ስልጣን ለመያዝ ያለሙበት ምርጫ የድምፅ ቆጠራ ተጀመረ

በሪፐብሊክ ኮንጎ የፕሬዝዳንት ዴኒ ሳሱ ንጌሶን የስልጣን ዘመን ለአምስተኛ ተከታታይ ጊዜ ሊያራዝም የሚችለው ፕሬዝዳንታዊ ምርጫ መጠናቀቁን ተከትሎ የድምፅ ቆጠራ እየተካሄደ...
Read More
የዲጂታል የስራ ሰዓት መቆጣጠሪያ ተግባራዊ ሊደረግ ነው
የሀገር ውስጥ ዜና

የዲጂታል የስራ ሰዓት መቆጣጠሪያ ተግባራዊ ሊደረግ ነው

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመሬት ይዞታ ምዝገባና መረጃ ኤጀንሲ ዋና ዳይሬክተር አቶ ተስፋዬ ጥላሁን እንደገለጹት፤ ሰዓት በማያከብሩ ሰራተኞች ላይ አስፈላጊው...
Read More
ዘሌንስኪ ዩክሬን ለመካከለኛው ምስራቅ በምትሰጠው የድሮን መከላከያ ድጋፍ በምትኩ ገንዘብ እና ቴክኖሎጂ ትፈልጋለች አሉ።
የውጭ ዜና

ዘሌንስኪ ዩክሬን ለመካከለኛው ምስራቅ በምትሰጠው የድሮን መከላከያ ድጋፍ በምትኩ ገንዘብ እና ቴክኖሎጂ ትፈልጋለች አሉ።

ፕሬዝዳንት ቮሎዲሚር ዘሌንስኪ፤ዩክሬን ከኢራን የካሚካዜ ድሮኖች ራሳቸውን ለመከላከል የእሷን ሙያዊ ልምድ ለሚፈልጉ የመካከለኛው ምስራቅ ሀገራት ለምትሰጠው እርዳታ ምትክ ገንዘብ እና...
Read More
የነዳጅ ዋጋ በአለም አቀፍ ገበያ እየጨመረ ነው
የውጭ ዜና

የነዳጅ ዋጋ በአለም አቀፍ ገበያ እየጨመረ ነው

በሆርሙዝ የባህር ወሽመጥ በኩል ያለው የእንቅስቃሴ መቋረጥ የብሬንት ድፍድፍ ዘይት በአንድ በርሜል ከ106 ዶላር በላይ እንዲሆን አድርጓል፡፡ ለዓለም አቀፍ ዋጋዎች...
Read More
በሳዑዲ ዓረቢያ በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ የነበሩ ከ1 ሺህ 1መቶ በላይ ኢትዮጵያውያን ወደ ሀገራቸው ተመልሰዋል ተባለ፡፡
የውጭ ዜና

በሳዑዲ ዓረቢያ በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ የነበሩ ከ1 ሺህ 1መቶ በላይ ኢትዮጵያውያን ወደ ሀገራቸው ተመልሰዋል ተባለ፡፡

በሳዑዲ ዓረቢያ በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ ያሉ 1 ሺህ 1መቶ92 ኢትዮጵያውያን ወደ ሀገራቸው መመለሳቸዉ ተሰምቷል፡፡‎‎በሳምንቱ ውስጥ በተደረገ 5 ዙር በረራ የተመለሱት...
Read More
በህገ ወጥ መንገድ ከአዲስ አበባ ሊወጣ የነበረ 6 በርሜል ነዳጅ ከነተጠርጣሪዎቹ በቁጥጥር ስር ማዋሉን የአዲስ አበባ ፖሊስ ጠቅላይ መምሪያ አስታወቀ።
የሀገር ውስጥ ዜና

በህገ ወጥ መንገድ ከአዲስ አበባ ሊወጣ የነበረ 6 በርሜል ነዳጅ ከነተጠርጣሪዎቹ በቁጥጥር ስር ማዋሉን የአዲስ አበባ ፖሊስ ጠቅላይ መምሪያ አስታወቀ።

ተጠርጣሪዎቹ የወንጀል ድርጊቱን የፈጸሙት መሳለሚያ አካባቢ ከሚገኝ አንድ የነዳጅ ማደያ ሲሆን፤ በማደያው በነዳጅ መቅዳት ሙያ ላይ የተሠማራው አሸናፊ ጥላሁን እና...
Read More
የአርቲስት ሠራዊት ፍቅሬ ወላጅ እናት ወ/ሮ በለጥሻቸው ማመጫ በተወለዱ በ89 አመታቸው ከዚህ ዓለም ድካም አርፈዋል።
Uncategorized

የአርቲስት ሠራዊት ፍቅሬ ወላጅ እናት ወ/ሮ በለጥሻቸው ማመጫ በተወለዱ በ89 አመታቸው ከዚህ ዓለም ድካም አርፈዋል።

ሥርዓተ ቀብራቸውም ነገ ማክሰኞ መጋቢት 8 ቀን 2018 ዓ.ም በየካ ቅዱስ ሚካኤል ቤተ-ክርስቲያን ከቀኑ 9 ሰዓት ላይ ይፈፀማል። ሀዘን መድረስ...
Read More
ኢትዮጵያ በአረንጓዴ አሻራ እና የውሃ አስተዳደር አፍሪካን እያስተማረች ነው
የሀገር ውስጥ ዜና

ኢትዮጵያ በአረንጓዴ አሻራ እና የውሃ አስተዳደር አፍሪካን እያስተማረች ነው

የዛምቤዚ የውሃ ተፋሰስ ኮሚሽን (ZAMCOM) ከፍተኛ ልዑክ፣ የኢትዮጵያን የተፈጥሮ ሀብት ጥበቃ እና የውሃ አስተዳደር ተሞክሮ ለመቅሰም አዲስ አበባ ገብቷል። ልዑኩ...
Read More
በቤንሻንጉል ጉምዝ ክልል ጎጂ ልማዳዊ ድርጊቶች እና የጸጥታ ችግሮች የሴት ተማሪዎችን የትምህርት ተሳትፎ እያደናቀፉ ነው ተባለ
የሀገር ውስጥ ዜና

በቤንሻንጉል ጉምዝ ክልል ጎጂ ልማዳዊ ድርጊቶች እና የጸጥታ ችግሮች የሴት ተማሪዎችን የትምህርት ተሳትፎ እያደናቀፉ ነው ተባለ

የክልሉ የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ቢሮ ሃላፊ ወይዘሮ አለምነሽ ይባስ ለኢትዮ ኤፍ ኤም እንደገለጹት፤ በክልሉ የሚስተዋሉ ጎጂ ልማዳዊ ድርጊቶች በተለይም ያለ...
Read More
የአዕምሮ ጤና ህክምና በሁሉም ሆስፒታሎች እንዲሰጥ ባለሙያዎች መመደባቸዉ ተነገረ
የሀገር ውስጥ ዜና

የአዕምሮ ጤና ህክምና በሁሉም ሆስፒታሎች እንዲሰጥ ባለሙያዎች መመደባቸዉ ተነገረ

የአዕምሮ ጤና ህክምና በአማኑኤል ሆስፒታል ብቻ የሚሰጥ ህክምና መሆኑ ይታወቃል። ህክምናዉ በአስገዳጅነት ከሆስፒታሉ ጥገኝነት ተላቅቆ በሁሉም ሆስፒታሎች መሰጠት መጀመሩን ሰምተናል።...
Read More
” ..ነዳጅን ቁጥባችሁ ተጠቀሙ ..”- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አሕመድ
የሀገር ውስጥ ዜና

” ..ነዳጅን ቁጥባችሁ ተጠቀሙ ..”- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አሕመድ

በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ ባስተላለፉት መልዕክት  በመካከለኛው ምሥራቅ በተፈጠረው ቀውስ የተነሣ ነደጅ ገዝተው የሚጠቀሙ ሀገሮች እንደልብ ለማግኘት መቸገራውን...
Read More
የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ከሁለት ዓመት በኋላ በኢትዮጵያ ለሚካሄደው የአለም አቀፍ የአየር ንብረት ጉባኤ (COP 32) ቅድመ ዝግጅት ጀመሩ
የሀገር ውስጥ ዜና

የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ከሁለት ዓመት በኋላ በኢትዮጵያ ለሚካሄደው የአለም አቀፍ የአየር ንብረት ጉባኤ (COP 32) ቅድመ ዝግጅት ጀመሩ

ከሁለት ዓመታት በኋላ በኢትዮጵያ አስተናጋጅነት ይካሄዳል ተብሎ ለሚጠበቀው 32ኛው የአለም አቀፍ የአየር ንብረት ለውጥ ጉባኤ (COP 32) የኢትዮጵያ የሲቪል ማህበረሰብ...
Read More
ነገ መጋቢት 05 ቀን 2018 ዓ.ም የጥገና ሥራ ለማከናወን በአዲስ አበባ፣ ሸገር እና ነቀምት ከተሞች ኃይል የሚቋረጥባቸው አካባቢዎች፦
የሀገር ውስጥ ዜና

ነገ መጋቢት 05 ቀን 2018 ዓ.ም የጥገና ሥራ ለማከናወን በአዲስ አበባ፣ ሸገር እና ነቀምት ከተሞች ኃይል የሚቋረጥባቸው አካባቢዎች፦

ከጠዋቱ 2:00-10:00-ሲግናል ጀርባ፣ ገላን ማዘጋጃ ቤት ፣ ገላን ከተማ ፣ ፒኤልሲ፣ ነጮ ፣ ኖክ ማደያ፣ አሸዋ ሜዳ ኮንዶሚኒየም፣ ዲያስፖራ፣ ፊሊደሮ፣...
Read More
በመጋቢት ወር 40 ሺህ ዩኒት ደም ለመሰብሰብ የሚያስችል ብሔራዊ ንቅናቄ ተጀመረ
የሀገር ውስጥ ዜና

በመጋቢት ወር 40 ሺህ ዩኒት ደም ለመሰብሰብ የሚያስችል ብሔራዊ ንቅናቄ ተጀመረ

የጤና ሚኒስቴር እና የኢትዮጵያ ደምና ሕብረ ሕዋስ ባንክ አገልግሎት “ጾም ለነፍስ፣ ደም ልገሳ ለሕይወት” በሚል መሪ ቃል በመጋቢት ወር የሚቆይ...
Read More
ትራምፕ የኢራን መሪዎችን በመግደላቸው ‹‹እንደሚኮሩ››ተናገሩ
የውጭ ዜና

ትራምፕ የኢራን መሪዎችን በመግደላቸው ‹‹እንደሚኮሩ››ተናገሩ

የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ የኢራን መሪዎችን ‹‹አዕምሯቸው የተዛባ›› በማለት ያንቋሸሹ ሲሆን፤ እነሱን መግደል ትልቅ ክብር እንደሆነ ተናግረዋል። በእስራኤል እና በአሜሪካ...
Read More
አሜሪካ የፀረ-ሚሳዔል ስርዓቷን ከደቡብ ኮሪያ ልታስወጣ ትችላለች መባሉ ስጋትን እየፈጠረ ነው
የውጭ ዜና

አሜሪካ የፀረ-ሚሳዔል ስርዓቷን ከደቡብ ኮሪያ ልታስወጣ ትችላለች መባሉ ስጋትን እየፈጠረ ነው

አሜሪካ በአሁኑ ጊዜ በዓለም ዙሪያ ስምንት የሳድ ስርዓቶችን ታንቀሳቅሳለች። ዋሽንግተን ፖስት እና የደቡብ ኮሪያ የዜና ምንጮች ባለስልጣናትን ጠቅሰው እንደዘገቡት፤ አሜሪካ...
Read More
በአምስት ዓመቱ የውድድር መኪና አሽከርካሪነት ፈቃድ ያገኘው ቻይናዊ ታዳጊ
የውጭ ዜና

በአምስት ዓመቱ የውድድር መኪና አሽከርካሪነት ፈቃድ ያገኘው ቻይናዊ ታዳጊ

​በዓለም ላይ ትንሹ ብቁ የውድድር መኪና አሽከርካሪ በመሆን የሚታወቀው ቻይናዊው ሻኦ ዚያን፣ ገና በአምስት ዓመቱ የብቃት ማረጋገጫ ፈቃድ በማግኘት አዲስ...
Read More
የአሜሪካው የኢነርጂ ሚኒስትር በማህበራዊ ሚዲያ ገጻቸው ላይ ለተሰራጨ የተሳሳተ መረጃ ሃላፊነት ወሰዱ
የውጭ ዜና

የአሜሪካው የኢነርጂ ሚኒስትር በማህበራዊ ሚዲያ ገጻቸው ላይ ለተሰራጨ የተሳሳተ መረጃ ሃላፊነት ወሰዱ

የአሜሪካው የኢነርጂ ሚኒስትር ክሪስ ራይት፣ በማህበራዊ ሚዲያ ገጻቸው ላይ በወጣ የተሳሳተ መረጃ ምክንያት ሃላፊነት እንደሚወስዱ አስታወቁ። በሚኒስትሩ ይፋዊ የኤክስ (የቀድሞው...
Read More
1 … 37 38 39 40 41 … 363