ዜና

የደቡብ ሱዳን ጦር በተቃዋሚዎች እጅ የነበረችውን ትልቅ ከተማ መልሶ መቆጣጠሩን አስታወቀ
የውጭ ዜና

የደቡብ ሱዳን ጦር በተቃዋሚዎች እጅ የነበረችውን ትልቅ ከተማ መልሶ መቆጣጠሩን አስታወቀ

የደቡብ ሱዳን መንግሥት ጦር ኃይሎች በተቃዋሚዎች እጅ የነበረችውን የአኮቦ ከተማን መልሰው መቆጣጠራቸውን አስታውቀዋል፡፡ ይህች ከተማ አገሪቱን ወደ ሙሉ የእርስ በርስ...
Read More
ነገ መጋቢት 04 ቀን 2018 ዓ.ም የጥገና ሥራ ለማከናወን በአዲስ አበባ እና ሸገር ከተሞች የኃይል አቅርቦት የሚቋረጥባቸው አካባቢዎች፦
የሀገር ውስጥ ዜና

ነገ መጋቢት 04 ቀን 2018 ዓ.ም የጥገና ሥራ ለማከናወን በአዲስ አበባ እና ሸገር ከተሞች የኃይል አቅርቦት የሚቋረጥባቸው አካባቢዎች፦

ከጠዋቱ 2:30-10:00-ሰሚት ኮንዶሚኒየም፣ ፈረንሳይ ኤምባሲ፣ ጉራራ ኪዳነምሕረት ቤ/ክ፣ ብሎኬት ገበያ፣ ኪዩር ሆስፒታል፣ ራሳ ካሳ ክሊኒክ፣ አቦ ቤ/ክ፣ እንጦጦ ኪዳነምሕረት ቤ/ክ፣...
Read More
ባለስልጣኑ ወንዝና የወንዝ ዳርቻ በመበከል ጉዳት ያደረሰው ዲሊዮ ፖል ኢንተርናሽናል ሆቴል መጸዳጃ ክፍሎቹን ማሸጉን አስታወቀ
የሀገር ውስጥ ዜና

ባለስልጣኑ ወንዝና የወንዝ ዳርቻ በመበከል ጉዳት ያደረሰው ዲሊዮ ፖል ኢንተርናሽናል ሆቴል መጸዳጃ ክፍሎቹን ማሸጉን አስታወቀ

የአዲስ አበባ አስተዳደር ደንብ ማስከበር ባለስልጣን በዛሬው ዕለት የሽንት ቤት ፍሳሽ ቆሻሻን በተደጋጋሚ ወደ ወንዝና የወንዝ ዳርቻ የለቀቀው ዲሊዮ ፖል...
Read More
በመርከብ ጉዞ እና በነዳጅ መሠረተ ልማቶች ላይ የሚሰነዘሩ ጥቃቶች በመቀጠላቸው የነዳጅ ዋጋ በከፍተኛ ሁኔታ ጨመረ
የውጭ ዜና

በመርከብ ጉዞ እና በነዳጅ መሠረተ ልማቶች ላይ የሚሰነዘሩ ጥቃቶች በመቀጠላቸው የነዳጅ ዋጋ በከፍተኛ ሁኔታ ጨመረ

በዓለም ላይ ካለው የነዳጅ እና የተፈጥሮ ጋዝ አቅርቦት ውስጥ በግምት 20 በመቶ የሚሆነው በመደበኛነት በሆርሙዝ የባሕር ሰርጥ በኩል ያልፋል። የአሜሪካ...
Read More
እስከዛሬ ወደ 1 ሺ 9 መቶ የሚሆኑ የንግድ ሃሳቦችንና ተቋማትን ስንደግፍ ቆይተናል ሲል ሪች ፎር ቼንጅ አስታወቀ
የውጭ ዜና

እስከዛሬ ወደ 1 ሺ 9 መቶ የሚሆኑ የንግድ ሃሳቦችንና ተቋማትን ስንደግፍ ቆይተናል ሲል ሪች ፎር ቼንጅ አስታወቀ

ለትርፍ ያልተቋቋመ ዓለምዓቀፍ ግብረ ሰናይ ደርጅት እንደሆነ የገለፀው ሪች ፎኤ ቼንጅ፤ በዋናነትም በማህበረሰቡ ዉስጥ የሚስተዋሉ ችግሮችን ለመፍታት የሚንቀሳቀሱ ሥራ ፈጣሪዎችን...
Read More
የክስ ሂደቶች እየተበራከቱ በመምጣታቸው አሜሪካ ለሶማሌ ስደተኞች የምትሰጠውን ልዩ ጥበቃ ልታቆም ነው
የውጭ ዜና

የክስ ሂደቶች እየተበራከቱ በመምጣታቸው አሜሪካ ለሶማሌ ስደተኞች የምትሰጠውን ልዩ ጥበቃ ልታቆም ነው

የትራምፕ አስተዳደር በሚቀጥለው ሳምንት ለሶማሊያውያን የሚሰጠውን ጊዜያዊ የጥበቃ ፕሮግራም ለማቆም ተዘጋጅቷል፡፡ ይህ እርምጃ ወደ 1 ሺህ 1መቶ የሚጠጉ ሰዎች በአሜሪካ...
Read More
ኢራን በባንክ ተቋሟ ላይ ለተሰነዘረው ጥቃት የአጸፋ እርምጃ እንደምትወስድ አስጠነቀቀች
የውጭ ዜና

ኢራን በባንክ ተቋሟ ላይ ለተሰነዘረው ጥቃት የአጸፋ እርምጃ እንደምትወስድ አስጠነቀቀች

የኢራን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አባስ አራግቺ፤ የሀገሪቱ አንጋፋ ባንክ የሆነው “ባንክ ሴፓህ”የዳታ ማዕከል ላይ የቦምብ ጥቃት መፈጸሙን አስታውቀዋል። ጥቃቱ የተፈጸመው...
Read More
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በ2027 አፍሪካ ዋንጫ ቅድመ ማጣርያ ከሳኦቶሜ እና ፕሪንሲፔ ጋር ለሚያደርጋቸው የደርሶ መልስ ጨዋታዎች አሰልጣኝ ዮሐንስ ሳህሌ ስብስባቸውን ከደቂቃዎች በፊት ይፋ አድርገዋል።
ስፖርት

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በ2027 አፍሪካ ዋንጫ ቅድመ ማጣርያ ከሳኦቶሜ እና ፕሪንሲፔ ጋር ለሚያደርጋቸው የደርሶ መልስ ጨዋታዎች አሰልጣኝ ዮሐንስ ሳህሌ ስብስባቸውን ከደቂቃዎች በፊት ይፋ አድርገዋል።

በዚህም መሰረት ተከታዮቹ ተጨዋቾች ተመርጠዋል። የ24ኛ ሳምንት የሲ.ቢ.ኢ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ከተጠናቀቀ በኋላ ብ/ቡድኑን ተቀላቅለው ልምምዳቸውን እንደሚጀምሩ አሰልጣኝ ዮሐንስ ሳህሌ...
Read More
የኢትዩጵያ የሲቪል ማህበራት ድርጅቶች ህብረት ለምርጫ የሚመለምላቸዉ 2 ሺህ ተንቀሳቃሽ ታዛቢዎች አምስት የምርጫ ጣቢያዎችን መታዘብ ግዴታ መሆኑን ተናገረ
የሀገር ውስጥ ዜና

የኢትዩጵያ የሲቪል ማህበራት ድርጅቶች ህብረት ለምርጫ የሚመለምላቸዉ 2 ሺህ ተንቀሳቃሽ ታዛቢዎች አምስት የምርጫ ጣቢያዎችን መታዘብ ግዴታ መሆኑን ተናገረ

ህብረት ለምርጫ በአሁኑ ወቅት 1 መቶ 90 የሚደረሱ በሀገሪቱ በዲሞክራሲ ላይ የሚሰሩ የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶችን የያዘ ነዉ። እየተቃረበ ባለዉ 7...
Read More
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ጋሞ ዞን ከባድ ዝናብ ባስከተለው የመሬት ናዳ እና የጎርፍ አደጋ የ30 ሰዎች ሕይወት አለፈ።
የሀገር ውስጥ ዜና

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ጋሞ ዞን ከባድ ዝናብ ባስከተለው የመሬት ናዳ እና የጎርፍ አደጋ የ30 ሰዎች ሕይወት አለፈ።

አደጋው የተከሰተው ትናንት ሌሊት በዞኑ ካምባ ዙሪያ፣ ጋጮ ባባ እና ቦንኬ በተባሉ ወረዳዎች በጣለው ዝናብ ነው። የዞኑ መስተዳድር የመሬት መንሸራተት...
Read More
የመምህር ዘላለም ወንድሙን የበጎ አድራጎት ሥራ ለማስቀጠል የገቢ ማሰባሰቢያ ተጀመረ
የሀገር ውስጥ ዜና

የመምህር ዘላለም ወንድሙን የበጎ አድራጎት ሥራ ለማስቀጠል የገቢ ማሰባሰቢያ ተጀመረ

ዕድሜያቸውን ለወንጌልና ለችግረኞች አገልግሎት የሰጡት የታዋቂው አገልጋይ የመምህር ዘላለም ወንድሙን መልካም አሻራ ለማስቀጠል የገቢ ማሰባሰቢያ መድረክ ተከፍቷል። መምህር ዘላለም በወንጌል...
Read More
የእንጦጦ ሐመረ ኖኅ ኪዳነ ምሕረት ገዳም የ640 ሚሊዮን ብር የሕንፃ ግንባታውን ለማጠናቀቅ አገራዊ የድጋፍ ጥሪ አቀረበ
የሀገር ውስጥ ዜና

የእንጦጦ ሐመረ ኖኅ ኪዳነ ምሕረት ገዳም የ640 ሚሊዮን ብር የሕንፃ ግንባታውን ለማጠናቀቅ አገራዊ የድጋፍ ጥሪ አቀረበ

ጥንታዊውና ታሪካዊው የእንጦጦ ሐመረ ኖኅ ቅድስት ኪዳነ ምሕረት አንድነት ገዳም፤ ለምዕመናን አገልግሎት የሚውልና በገንዘብ እጥረት የተቋረጠውን ባለ ስድስት ወለል ሁለገብ...
Read More
በድርቅ እና በመሰረተ ልማት እጥረት ምክንያት በእናቶች ጤና ላይ የሚደርሰው ጉዳት አሳሳቢ መሆኑ ተገለጸ
የሀገር ውስጥ ዜና

በድርቅ እና በመሰረተ ልማት እጥረት ምክንያት በእናቶች ጤና ላይ የሚደርሰው ጉዳት አሳሳቢ መሆኑ ተገለጸ

በአንዳንድ የሀገሪቱ ክፍሎች የሚከሰተው የአየር ንብረት ለውጥና በረሃማነት በእናቶች ጤና እና ሞት ላይ ከፍተኛ አስተዋፅኦ እያደረገ መሆኑን አንድ ጥናት ጠቁሟል።...
Read More
የኳታር ዉጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ የቀጣናው አገራት የኢራን ‹‹ጠላት›› አይደሉም አሉ
የውጭ ዜና

የኳታር ዉጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ የቀጣናው አገራት የኢራን ‹‹ጠላት›› አይደሉም አሉ

ሚኒስትሩ መሐመድ ቢን አብዱላዚዝ ኳታር እና ኦማን ጥቃት እየተፈጸመባቸው ባለበት ሁኔታ አስታራቂ ሆነው ሊሰሩ አይችሉም ብለዋል። የኳታር የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር...
Read More
ከመጋቢት 2 ቀን 2018 ዓ.ም ጀምሮ በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የተሰጡ ሹመቶች፡
የሀገር ውስጥ ዜና

ከመጋቢት 2 ቀን 2018 ዓ.ም ጀምሮ በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የተሰጡ ሹመቶች፡

ሌ/ጄኔራል አስራት ደኔሮ የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን ኮሚሽነር ረዳት ኮሚሽነር ቶፊቅ መደድ የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን ምክትል ኮሚሽነር አቶ ኤርዚቅ...
Read More
ጅቡቲ ላይ ተሽከርካሪዎች በብልሽት ወይም በአደጋ ሲወድቁ ለማስነሳት በትንሹ እስከ 1 ሚሊየን ብር እየተጠየቀ ነዉ ተባለ
የሀገር ውስጥ ዜና

ጅቡቲ ላይ ተሽከርካሪዎች በብልሽት ወይም በአደጋ ሲወድቁ ለማስነሳት በትንሹ እስከ 1 ሚሊየን ብር እየተጠየቀ ነዉ ተባለ

ተሽከርካሪዉ ከጅቡቲ ወጥቶ ኢትዮጵያ ድንበር ላይ በሚደርስ ማንኛውም አደጋም ለጥበቃ በቀን ከ4 ሺህ እስከ 5 ሺህ ብር የፀጥታ ችግር ባለባቸዉ...
Read More
የአሜሪካ የደህንነት ተቋማት ሊሰነዘር ስለሚችል የኢራን የሳይበር ጥቃት ማስጠንቀቂያ ሰጡ
የውጭ ዜና

የአሜሪካ የደህንነት ተቋማት ሊሰነዘር ስለሚችል የኢራን የሳይበር ጥቃት ማስጠንቀቂያ ሰጡ

የአሜሪካ የደህንነት ተቋማት የኢራን መንግስት በሳይበር በኩል ጥቃት ሊሰነዝር እንደሚችል የሚገልጹ ተከታታይ የጥንቃቄ መልዕክቶችን ለግል ኩባንያዎችና ለመንግስት መስሪያ ቤቶች እያሰራጩ...
Read More
የማዳጋስካር ጊዜያዊ መሪ ሙሉ መንግሥቱን ሲበትኑ ጠቅላይ ሚኒስትሩንም ከሥራ አሰናብተዋል
የውጭ ዜና

የማዳጋስካር ጊዜያዊ መሪ ሙሉ መንግሥቱን ሲበትኑ ጠቅላይ ሚኒስትሩንም ከሥራ አሰናብተዋል

የማዳጋስካር ፕሬዝዳንት ሚካኤል ራንድሪያኒሪና ጠቅላይ ሚኒስትሩን ጨምሮ ሙሉ መንግሥቱን በትነዋል። በመንግሥት ቃል አቀባይ በኩል በተሰጠ መግለጫ፤ መንግሥት ሥራውን ያቆመ ሲሆን...
Read More
ነገ መጋቢት 02 ቀን 2018 ዓ.ም የጥገና ሥራ ለማከናወን በአዲስ አበባ እና ሸገር ከተሞች የኃይል አቅርቦት የሚቋረጥባቸው አካባቢዎች፦
የሀገር ውስጥ ዜና

ነገ መጋቢት 02 ቀን 2018 ዓ.ም የጥገና ሥራ ለማከናወን በአዲስ አበባ እና ሸገር ከተሞች የኃይል አቅርቦት የሚቋረጥባቸው አካባቢዎች፦

ከጠዋቱ 2:30 - 10:00ዳውን ታውን ሆቴል፣ አውራሪስ ሆቴል፣ አዲሱ ስታዲየም፣ ካልዲስ ቡና፣ መድኅኒዓለም ቤ/ክ፣ ከጠዋቱ 3:00 - 9:00ፍሊንት ስቶን አካባቢ፣...
Read More
የፋይዳ መታወቂያ መንግስት ዜጎቹን የሚከታተልበት ድብቅ ካሜራ አይደለም-የብሄራዊ መታወቂያ ፕሮግራም
የሀገር ውስጥ ዜና

የፋይዳ መታወቂያ መንግስት ዜጎቹን የሚከታተልበት ድብቅ ካሜራ አይደለም-የብሄራዊ መታወቂያ ፕሮግራም

የፋይዳ መታወቂያን ለመያዝ የንግዱ ማህበረሰብ ስጋት ሊገባው አይገባም ተብሏል፡፡ ይህንን ያሉት የብሄራዊ መታወቂያ ፕሮግራም (ፋይዳ) አስተባባሪ አቶ ዮዳሄ አርዓያስላሴ ናቸው።...
Read More
1 … 38 39 40 41 42 … 363