ዜና

በቻይና ሸንዘን የሚገኙ ተመራማሪዎች የሰውን የተፈጥሮ እንቅስቃሴ ከሮቦት ጥንካሬ ጋር የሚያቀላቅል ‹‹ሴንታር›› የተሰኘ ልዩ የኃይል ልብስ ይፋ አድርገዋል።
የውጭ ዜና

በቻይና ሸንዘን የሚገኙ ተመራማሪዎች የሰውን የተፈጥሮ እንቅስቃሴ ከሮቦት ጥንካሬ ጋር የሚያቀላቅል ‹‹ሴንታር›› የተሰኘ ልዩ የኃይል ልብስ ይፋ አድርገዋል።

ይህ የፈጠራ ውጤት ከተለመዱትና ከአካል ጋር ከሚጣበቁ የኃይል ልብሶች በተለየ መልኩ፤ ከለባሹ ጀርባ እንደ ተጨማሪ ጥንድ እግር በመሆን አብሮ የሚራመድ...
Read More
ትራምፕ በኢራን ላይ ሊሰነዝሩት የነበረውን ጥቃት ለ10 ቀናት ማራዘማቸውን አሳወቁ
የውጭ ዜና

ትራምፕ በኢራን ላይ ሊሰነዝሩት የነበረውን ጥቃት ለ10 ቀናት ማራዘማቸውን አሳወቁ

የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ከቴህራን ጋር የሚደረገው ንግግር ‹‹በጣም በጥሩ ሁኔታ›› እየሄደ መሆኑን በመጥቀስ፤ የኢራን የኃይል ማመንጫዎችን ለማውደም የነበራቸውን ዕቅድ...
Read More
አልቱራ የተባለች የቱርክ የነዳጅ ጫኝ መርከብ በድሮን ተመታች
የውጭ ዜና

አልቱራ የተባለች የቱርክ የነዳጅ ጫኝ መርከብ በድሮን ተመታች

አልቱራ የተሰኘች የቱርክ የነዳጅ ጫኝ መርከብ በኢስታንቡል ቦስፎረስ ወሽመጥ አቅራቢያ በድሮን ጥቃት እንደተፈጸመባት ተዘገበ። የቱርኩ ኤን ቲቪ ጣቢያ እንደገለጸው፤ጥቃቱ የደረሰው...
Read More
አዲስ አበባን የዓለም አቀፍ ቢዝነስ መሪዎች ማዕከል የሚያደርጋት 4ኛው የ‹‹ኢንቨስት በኢትዮጵያ›› ፎረም ተከፈተ
የሀገር ውስጥ ዜና

አዲስ አበባን የዓለም አቀፍ ቢዝነስ መሪዎች ማዕከል የሚያደርጋት 4ኛው የ‹‹ኢንቨስት በኢትዮጵያ›› ፎረም ተከፈተ

መጋቢት 17 ቀን 2018 ዓ.ም ‹‹ኢትዮጵያ ለኢንቨስትመንት ዝግጁ ናት›› በሚል መሪ ቃል በርካታ ባለሀብቶችን የሳበ የቢዝነስ ፎረም በአዲስ አበባ ተጀምሯል፡፡...
Read More
ግብፅ የኢራንን ጦርነት ለማርገብ የሚደረጉ ስብሰባዎችን ለማስተናገድ ዝግጁ መሆኗን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ ገለጹ
የውጭ ዜና

ግብፅ የኢራንን ጦርነት ለማርገብ የሚደረጉ ስብሰባዎችን ለማስተናገድ ዝግጁ መሆኗን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ ገለጹ

የግብፅ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ባድር አብደላቲ በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ፤ ሀገራቸው በኢራን እና በአሜሪካ መካከል የምታደርገው ሽምግልና ከፓኪስታን እና ቱርክ ጋር...
Read More
የተባበሩት መንግሥታት የፍልሰት ድርጅት 2025 በቀይ ባሕር የስደተኞች መስመር ላይ እጅግ አስከፊው ዓመት እንደነበር ገለጸ
የውጭ ዜና

የተባበሩት መንግሥታት የፍልሰት ድርጅት 2025 በቀይ ባሕር የስደተኞች መስመር ላይ እጅግ አስከፊው ዓመት እንደነበር ገለጸ

የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት እንደገለጸው፤ 2025 ከአፍሪካ ቀንድ ወደ ዓረብ ባሕረ ሰላጤ በሚያመራው ‹‹ምሥራቃዊ መስመር››ተብሎ በሚጠራው የስደተኞች መንገድ ላይ ከፍተኛ የሞት...
Read More
በሀገር አቀፍ ደረጃ 500 ሺህ ዘመናዊ ቆጣሪዎች ለመግጠም እየሰራሁ ነው አለ የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት
የሀገር ውስጥ ዜና

በሀገር አቀፍ ደረጃ 500 ሺህ ዘመናዊ ቆጣሪዎች ለመግጠም እየሰራሁ ነው አለ የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት

በ48.8 ሚሊዮን የአሜሪካን ዶላር ወጪ ነው 500 ሺህ ዘመናዊ ቆጣሪዎችን የምገጥመው ብሏል ፡፡ የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት በ48.8 ሚሊዮን የአሜሪካን ዶላር...
Read More
“እስራኤል በኢራን ላይ የ48 ሰዓታት ከፍተኛ ጥቃት አወጀች፤ ጠቅላይ ሚኒስትር ኔታንያሁ የፕሬዝዳንት ትራምፕ የ15 ነጥብ የሰላም ዕቅድ የሀገሪቱን ደህንነት አያረጋግጥም በማለት ውድቅ አድርገዋል።”
የውጭ ዜና

“እስራኤል በኢራን ላይ የ48 ሰዓታት ከፍተኛ ጥቃት አወጀች፤ ጠቅላይ ሚኒስትር ኔታንያሁ የፕሬዝዳንት ትራምፕ የ15 ነጥብ የሰላም ዕቅድ የሀገሪቱን ደህንነት አያረጋግጥም በማለት ውድቅ አድርገዋል።”

የእስራኤሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ቤንያሚን ኔታንያሁ በኢራን ላይ ለ48 ሰዓታት የሚቆይ ብርቱ የአየር ጥቃት (Blitzkrieg) እንዲሰነዘር ትዕዛዝ አስተላለፉ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ይህንን...
Read More
በኬንያ ኬሪቾ ከተማ የተገኘው የጅምላ መቃብር በሀገሪቱ ከፍተኛ ድንጋጤን ፈጥሯል።
የውጭ ዜና

በኬንያ ኬሪቾ ከተማ የተገኘው የጅምላ መቃብር በሀገሪቱ ከፍተኛ ድንጋጤን ፈጥሯል።

በኬንያ ኬሪቾ ከተማ በሚገኝ አንድ የጅምላ መቃብር ውስጥ የተገኙ አስከሬኖችን የማውጣት ሂደት የቀጠለ ሲሆን፣ እስካሁን በአብዛኛው ህፃናት የሆኑ 32 አስከሬኖች...
Read More
ኢትዮጵያና ጣሊያን በአዲስ የመሠረተ ልማት ፕሮጀክቶች አብሮ ለመስራት ተስማሙ
የሀገር ውስጥ ዜና

ኢትዮጵያና ጣሊያን በአዲስ የመሠረተ ልማት ፕሮጀክቶች አብሮ ለመስራት ተስማሙ

የጣሊያን ኩባንያዎች በኢትዮጵያ የመሠረተ ልማት ግንባታ ላይ ያላቸውን ተሳትፎ የሚያጠናክሩበት ፎረም ተካሄደ። መጋቢት 16 ቀን 2018 አ.ም የኢትዮጵያን የመሠረተ ልማት...
Read More
የኢራን ወታደራዊ ቃል አቀባይ አሜሪካ ከራሷ ጋር እየተደራደረች ነዉ ሲሉ አፌዘዋል
የውጭ ዜና

የኢራን ወታደራዊ ቃል አቀባይ አሜሪካ ከራሷ ጋር እየተደራደረች ነዉ ሲሉ አፌዘዋል

የኢራን መንግስታዊ መገናኛ ብዙሃን እንደዘገቡት፥የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ "ቴህራን በመካከለኛው ምስራቅ ያለውን ጦርነት ለማቆም ስምምነት ትፈልጋለች" ካሉ ከአንድ ቀን በኋላ...
Read More
በትምህርት ዘርፍ የቴክኖሎጂ ፈጠራዎችን ለማሳደግና ወደ ስርአተ-ትምህርቱ ለማስገባት ያለመው የ”ኤድቴክ” ሳምንት መካሄድ ጀመረ
የሀገር ውስጥ ዜና

በትምህርት ዘርፍ የቴክኖሎጂ ፈጠራዎችን ለማሳደግና ወደ ስርአተ-ትምህርቱ ለማስገባት ያለመው የ”ኤድቴክ” ሳምንት መካሄድ ጀመረ

በኢትዮጵያ የትምህርት ጥራትን ለማሻሻልና የቴክኖሎጂ ውጤቶችን በስፋት ጥቅም ላይ ለማዋል ያለመው ሁለተኛው የ"ኢትዮጵያ ኤድቴክ ሳምንት" (Ethiopia EdTech Week 2026) በአዲስ...
Read More
የታይላንድ የነዳጅ ጫኝ መርከብ ከኢራን ጋር ከተደረገ ዲፕሎማሲያዊ ውይይት በኋላ በሆርሙዝ ወሽመጥ በሰላም ማለፉ ተገለጸ
የውጭ ዜና

የታይላንድ የነዳጅ ጫኝ መርከብ ከኢራን ጋር ከተደረገ ዲፕሎማሲያዊ ውይይት በኋላ በሆርሙዝ ወሽመጥ በሰላም ማለፉ ተገለጸ

በታይላንድ እና በኢራን መካከል በተደረገ ዲፕሎማሲያዊ ቅንጅት፤ አንዲት የታይላንድ የነዳጅ ጫኝ መርከብ በሆርሙዝ ወሽመጥ በሰላም ማለፏን የታይላንድ ባለሥልጣን እና የመርከቡ...
Read More
አቶ ርስቱ ይርዳው የፌደራል ፖሊስ ወንጀል ምርመራ ጠቅላይ መምሪያ አዛዥ ሆነው ተሾሙ
የሀገር ውስጥ ዜና

አቶ ርስቱ ይርዳው የፌደራል ፖሊስ ወንጀል ምርመራ ጠቅላይ መምሪያ አዛዥ ሆነው ተሾሙ

የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት ምክትል ዳይሬክተር ጀነራል የነበሩት ክቡር አቶ ርስቱ ይርዳው፣ የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ወንጀል ምርመራ ጠቅላይ መምሪያ አዛዥ...
Read More
በአነፍናፊ ውሾች የታገዘ የዱር እንስሳት ውጤቶች ሕገ-ወጥ ዝውውር መቆጣጠሪያ የአቅም ግንባታ ሥልጠና ተጀመረ
የሀገር ውስጥ ዜና

በአነፍናፊ ውሾች የታገዘ የዱር እንስሳት ውጤቶች ሕገ-ወጥ ዝውውር መቆጣጠሪያ የአቅም ግንባታ ሥልጠና ተጀመረ

የኢትዮጵያ የዱር እንስሳት ጥበቃ ባለሥልጣን ከአፍሪካ ዋይልድ ላይፍ ፋውንዴሽን ጋር በመተባበር፤ በቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ የሚስተዋለውን ሕገ-ወጥ የዱር እንስሳትና...
Read More
የአሜሪካ ዳኞች ሜታ ህፃናትን ለአደጋ በማጋለጡ 3መቶ75 ሚሊየን ዶላር እንዲከፍል ወሰኑ
የውጭ ዜና

የአሜሪካ ዳኞች ሜታ ህፃናትን ለአደጋ በማጋለጡ 3መቶ75 ሚሊየን ዶላር እንዲከፍል ወሰኑ

ይህ ብይን አንድ የአሜሪካ ግዛት የማህበራዊ ሚዲያ ግዙፉን ኩባንያ በህፃናት ደህንነት ጉዳይ ላይ በተሳካ ሁኔታ የከሰሰበት የመጀመሪያው አጋጣሚ ነው። በአሜሪካ...
Read More
በሚቀጥለው ወር በአውሮፓ የኃይል እጥረት ሊከሰት እንደሚችል የሼል ዋና ሥራ አስፈጻሚ ተናገሩ
የውጭ ዜና

በሚቀጥለው ወር በአውሮፓ የኃይል እጥረት ሊከሰት እንደሚችል የሼል ዋና ሥራ አስፈጻሚ ተናገሩ

ሀገራት የኃይል ዋስትና ሳይኖራቸው ብሔራዊ ደህንነት ሊኖራቸው አይችልም ያሉት ዋኤል ሳዋን፥ሼል መንግስታት የኃይል ቀውሱን እንዲወጡ ለማገዝ በክምችት እና በግዢ ረገድ...
Read More
ኢራን የቀድሞ የአብዮታዊ ዘብ አዛዥን የብሔራዊ ደህንነት ምክር ቤት አዲስ ዋና ጸሐፊ አድርጋ ሾመች
Uncategorized

ኢራን የቀድሞ የአብዮታዊ ዘብ አዛዥን የብሔራዊ ደህንነት ምክር ቤት አዲስ ዋና ጸሐፊ አድርጋ ሾመች

ኢራን በአየር ድብደባ የተገደሉትን አሊ ላሪጃኒን በመተካት፤ የቀድሞ የአብዮታዊ ዘብ አዛዥን የሀገሪቱ የብሔራዊ ደህንነት ምክር ቤት አዲስ ዋና ጸሐፊ አድርጋ...
Read More
የፈረንጆቹ “ማርች” ወር የትልቁ አንጀት ካንሰር ግንዛቤ ማስጨበጫ ወር ነዉ፡፡
የውጭ ዜና

የፈረንጆቹ “ማርች” ወር የትልቁ አንጀት ካንሰር ግንዛቤ ማስጨበጫ ወር ነዉ፡፡

ይህንን በማስመልከት ጣቢያችን ኢትዮ ኤፍኤም 107.8 አጠቃላይ የቀዶ ህክምና እና የትልቁ አንጀት ቀዶ ህክምና ሀኪም ከሆኑት ከ ዶ/ር ቢንያም ዮሀንስ...
Read More
የማዳጋስካር ፕሬዝዳንት ሚኒስትር መሆን ለሚፈልጉ እጩዎች የውሸት መመርመሪያ ፖሊግራፍ ምርመራ እንዲደረግ አዘዙ።
የውጭ ዜና

የማዳጋስካር ፕሬዝዳንት ሚኒስትር መሆን ለሚፈልጉ እጩዎች የውሸት መመርመሪያ ፖሊግራፍ ምርመራ እንዲደረግ አዘዙ።

የማዳጋስካር ወታደራዊ መሪ ፕሬዝዳንት ሚካኤል አንድሪያኒሪና ፤በአዲሱ መንግስት ውስጥ ሚኒስትር ለመሆን የሚያመለክት ማንኛውም ሰዉ ከሙስና የጸዳ መሆኑን ለማረጋገጥ የውሸት መመርመሪያ...
Read More
1 … 34 35 36 37 38 … 363