ዜና

“ኢትዮጵያ ከ81 ሚሊየን በላይ ዜጎችን የንጹህ ውሃ ተጠቃሚ አድርጋለች” የውሃና ኢነርጂ ሚኒስቴር
የሀገር ውስጥ ዜና

“ኢትዮጵያ ከ81 ሚሊየን በላይ ዜጎችን የንጹህ ውሃ ተጠቃሚ አድርጋለች” የውሃና ኢነርጂ ሚኒስቴር

ኢትዮጵያ እስካሁን ባከናወችው ጥረት ከ81.2 ሚሊየን በላይ ዜጎችን የንጹህ ውሃ ተጠቃሚ ማድረግ ችላለች ሲሉ ዶ/ር ኢንጅነር ሀብታሙ ኢተፋ ተናገሩ፡፡ ከነዚህም...
Read More
ኢራን የትራምፕን የድርድር ንግግር ‹‹የውሸት ዜና›› በማለት ውድቅ አደረገች።
የውጭ ዜና

ኢራን የትራምፕን የድርድር ንግግር ‹‹የውሸት ዜና›› በማለት ውድቅ አደረገች።

ኢራን ማክሰኞ ዕለት በርካታ ሚሳኤሎችን በእስራኤል ላይ ማስወንጨፏን ገልፃ፥የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ከኢራን ባለስልጣናት ጋር ውጤታማ ውይይት አድርገናል ማለታቸውንም...
Read More
ሰላም ‘ወሳኝ’ ነው – የአውሮፓ ህብረት ኃላፊ
የውጭ ዜና

ሰላም ‘ወሳኝ’ ነው – የአውሮፓ ህብረት ኃላፊ

የዓለም የኃይል አቅርቦት እንዲቀጥል ሰላም ‘ወሳኝ’ መሆኑን የአውሮፓ ህብረት ኃላፊ ገለጹ በአውስትራሊያ ጉብኝት እያደረጉ ያሉት የአውሮፓ ህብረት ፕሬዝዳንት ኡርሱላ ቮን...
Read More
ሲፈን ሀሰን ከለንደን ማራቶን ውጪ ሆናለች
ስፖርት

ሲፈን ሀሰን ከለንደን ማራቶን ውጪ ሆናለች

ትውልደ ኢትዮጵያ/ሆላንዳዊቷ የረጅም ርቀት ኮከብ ሲፈን ሀሰን ከ2026 የለንደን ማራቶን ውጪ መሆኗ ተሰምቷል፡፡ አትሌቷ ከስድስት ሳምንታት በፊት በጅምናዚየም ልምምድ ላይ...
Read More
ቻይና የአሽከርካሪዎችን “ጫና ለመቀነስ” የነዳጅ ዋጋ ጭማሪን ቀነሰች
የውጭ ዜና

ቻይና የአሽከርካሪዎችን “ጫና ለመቀነስ” የነዳጅ ዋጋ ጭማሪን ቀነሰች

ቻይና በኢራን ጦርነት ምክንያት የኢነርጂ ወጪዎች እየጨመሩ ባለበት በዚህ ወቅት፤በአሽከርካሪዎች ላይ የሚደርሰውን "ጫና ለመቀነስ" በማሰብ አቅዳው የነበረውን የነዳጅ ዋጋ ጭማሪ...
Read More
የዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎው ፕሬዝዳንት ቲሺሴኬዲ እየተዳከመ የመጣውን ብሔራዊ አየር መንገድ ለመታደግ ለጠቅላይ ሚኒስትሩ መመሪያ ሰጡ
የውጭ ዜና

የዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎው ፕሬዝዳንት ቲሺሴኬዲ እየተዳከመ የመጣውን ብሔራዊ አየር መንገድ ለመታደግ ለጠቅላይ ሚኒስትሩ መመሪያ ሰጡ

የዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ ፕሬዝዳንት ፌሊክስ ቲሺሴኬዲ "ኮንጎ ኤርዌይስ"ን ለመታደግ የሚያስችል አዲስ ተልዕኮ ጀምረዋል። ፕሬዝዳንቱ ይህንን ከፍተኛ ችግር ውስጥ የሚገኘውን የመንግሥት...
Read More
ዓለም በአስርት ዓመታት ውስጥ ታይቶ የማይታወቅ ከፍተኛ የኃይል ቀውስ ተደቅኖባታል
የውጭ ዜና

ዓለም በአስርት ዓመታት ውስጥ ታይቶ የማይታወቅ ከፍተኛ የኃይል ቀውስ ተደቅኖባታል

አሜሪካና እስራኤል በኢራን ላይ የከፈቱትን ጥቃት ተከትሎ ኢራን ቁልፍ የሆነውን ሆርሙዝ የባህር በር ዘግታለች፡፡ ይህ ስልታዊ የንግድ መስመር በዓለም ላይ...
Read More
የ2018 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ምዝገባ ነገ መጋቢት 15/2018 ዓ.ም ከቀኑ 11:30 ላይ ይጠናቀቃል
የሀገር ውስጥ ዜና

የ2018 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ምዝገባ ነገ መጋቢት 15/2018 ዓ.ም ከቀኑ 11:30 ላይ ይጠናቀቃል

በተሰጠው ጊዜ ያልተመዘገበ ተማሪ ለፈተናው መቀመጥ አይችልም። ያልተመዘገበ ተማሪ በቀጣይ ዓመት የሚፈተን መሆኑን የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ገልጿል። ለምዝገባ የሚያስፈልጉ፦➫...
Read More
የጥገና ሥራ ለማከናወን የሚቋረጥ የኃይል አቅርቦት
የሀገር ውስጥ ዜና

የጥገና ሥራ ለማከናወን የሚቋረጥ የኃይል አቅርቦት

ነገ መጋቢት 15 ቀን 2018 ዓ.ም የጥገና ሥራ ለማከናወን በአዲስ አበባ እና ሸገር ከተማ የኃይል አቅርቦት የሚቋረጥባቸው አካባቢዎች፡- ከ2:30-10:30 -ኬኬ...
Read More
ታላላቅ የሀገራችንን አትሌቶች ለዓለም አትሌቲክስ ያበረከተው የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ሻምፒዮና ነገ መጋቢት 15/2018 ዓ.ም በአደይ አበባ ስቴዲየም ይጀመራል።
የሀገር ውስጥ ዜና

ታላላቅ የሀገራችንን አትሌቶች ለዓለም አትሌቲክስ ያበረከተው የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ሻምፒዮና ነገ መጋቢት 15/2018 ዓ.ም በአደይ አበባ ስቴዲየም ይጀመራል።

ዘንድሮ ለ55ኛ ጊዜ በሚካሄደው በዚህ ውድድር ላይ 621 ወንዶችና 436 ሴቶች በድምሩ 1057 አትሌቶች ተሳታፊ ይሆናሉ። ለውድድሩ በአጠቃላይ 10 ሚሊዮን...
Read More
ፍቅረኛውን ትምህርት ቤት ለማድረስ አውቶብስ የሰረቀው የ15 ዓመቱ ታዳጊ በቁጥጥር ስር ዋለ፡፡
የውጭ ዜና

ፍቅረኛውን ትምህርት ቤት ለማድረስ አውቶብስ የሰረቀው የ15 ዓመቱ ታዳጊ በቁጥጥር ስር ዋለ፡፡

በጀርመን ቪዝባደን ከተማ የሚኖር አንድ የ15 ዓመት ታዳጊ፣ የ14 ዓመት ፍቅረኛውን ትምህርት ቤት ለማድረስ ሲል የሕዝብ ማመላለሻ አውቶብስ ሰርቆ 130...
Read More
የሚቲዎሮሎጂ መረጃዎች ለአፍሪካ ህልውና እና ለኢኮኖሚ ጥንካሬ ያላቸው ሚና ከፍተኛ መሆኑ ተገለፀ
የሀገር ውስጥ ዜና

የሚቲዎሮሎጂ መረጃዎች ለአፍሪካ ህልውና እና ለኢኮኖሚ ጥንካሬ ያላቸው ሚና ከፍተኛ መሆኑ ተገለፀ

የአየር ንብረት ለውጥን ለመቋቋምና የዜጎችን ህይወት ለመታደግ አስተማማኝ የሚቲዎሮሎጂ መረጃዎችን መሰብሰብና መጠቀም ምርጫ ሳይሆን የህልውና ጉዳይ መሆኑ ተገለጸ። ይህ የተገለጸው...
Read More
በኢራን በተከሰተው ሰብዓዊ ቀውስ የሟቾች ቁጥር ከ1 ሺህ 5መቶ በላይ መሻገሩ ተገለፀ
የውጭ ዜና

በኢራን በተከሰተው ሰብዓዊ ቀውስ የሟቾች ቁጥር ከ1 ሺህ 5መቶ በላይ መሻገሩ ተገለፀ

በኢራን ላይ ከተፈጸሙ ጥቃቶች በኋላ ያለውን ሁኔታ የሚያሳዩ መረጃዎች እንደሚያመላክቱት፤ የፍለጋ ቡድኖች ከፍርስራሽ ውስጥ ሰዎችን እያወጡ ነው። ነዋሪዎች የጠፉ ወዳጆቻቸውን...
Read More
ስምንት የሀገር በቀል ባህላዊ መድኃኒቶችን በዘመናዊ መልክ አምርቶ ለገበያ ለማቅረብ እየተሰራ ነው ተባለ
የሀገር ውስጥ ዜና

ስምንት የሀገር በቀል ባህላዊ መድኃኒቶችን በዘመናዊ መልክ አምርቶ ለገበያ ለማቅረብ እየተሰራ ነው ተባለ

የኢትዮጵያን የባህል ህክምና እውቀት ወደ ዘመናዊ የመድኃኒት ኢንዱስትሪ ለማሸጋገር በሚደረገው ጥረት፤ ስምንት የተለያዩ ባህላዊ መድኃኒቶች በዘመናዊ መልክ ተዘጋጅተው ለህብረተሰቡ እንዲደርሱ...
Read More
በሰሜን ተራሮች ብሔራዊ ፓርክ የሚገኘው የዋሊያ አይቤክስ ቁጥር በሰው ሰራሽ ችግሮች ምክንያት በከፍተኛ ሁኔታ መቀነሱ ተገለፀ
የሀገር ውስጥ ዜና

በሰሜን ተራሮች ብሔራዊ ፓርክ የሚገኘው የዋሊያ አይቤክስ ቁጥር በሰው ሰራሽ ችግሮች ምክንያት በከፍተኛ ሁኔታ መቀነሱ ተገለፀ

ያልተገደበ የከብቶች ግጦሽ፣ የቤት እንስሳት ተጽዕኖ እና የፓርኮች ወሰን አለመከበር ለዱር እንስሳቱ ምቹ መኖሪያ እንዳይኖር እያደረጉ ያሉ ሰው ሰራሽ ጫናዎች...
Read More
የቶንሲል ህክምና አለማድረግ በከፍተኛ መጠን ለልብ ህመም ተጋላጭ እያደረገ ስለመምጣቱ ተገለፀ
ጤና

የቶንሲል ህክምና አለማድረግ በከፍተኛ መጠን ለልብ ህመም ተጋላጭ እያደረገ ስለመምጣቱ ተገለፀ

በኢትዮጵያ ትክክለኛ ቁጥሩን ለማወቅ ባይቻልም በዚህ ምክንያት ከፍተኛ ቁጥር ያለዉ የልብ ታማሚ ስለመኖሩ ሰምተናል። በኢትዮጵያ ብቸኛ የልብ ማዕከል የሆነዉ የኢትዮጵያ...
Read More
በሳዑዲ ዓረቢያ በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ የነበሩ ከ1 ሺህ 4መቶ በላይ ኢትዮጵያውያን ወደ ሀገራቸው ተመለሱ
Uncategorized

በሳዑዲ ዓረቢያ በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ የነበሩ ከ1 ሺህ 4መቶ በላይ ኢትዮጵያውያን ወደ ሀገራቸው ተመለሱ

በሳዑዲ ዓረቢያ በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ የነበሩ 1 ሺህ 4መቶ67 ኢትዮጵያውያን ወደ ሀገራቸው መመለሳቸዉን የሴቶች እና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታዉቋል፡፡‎‎በሳምንቱ ውስጥ...
Read More
በመካከለኛው ምስራቅ ከ40 በላይ የኃይል ማመንጫ ጣቢያዎች ከፍተኛ ጉዳት ደረሰባቸው ሲል የዓለም አቀፉ የኢነርጂ ተቆጣጣሪ ገለጸ
የውጭ ዜና

በመካከለኛው ምስራቅ ከ40 በላይ የኃይል ማመንጫ ጣቢያዎች ከፍተኛ ጉዳት ደረሰባቸው ሲል የዓለም አቀፉ የኢነርጂ ተቆጣጣሪ ገለጸ

በመካከለኛው ምስራቅ በሚገኙ ዘጠኝ አገራት ውስጥ ከ40 በላይ የኃይል ሀብቶች በመካሄድ ላይ ባለው ግጭት ምክንያት ጉዳት ደርሶባቸዋል ሲል ዓለም አቀፍ...
Read More
በሱዳን በሚገኝ አንድ ሆስፒታል ላይ በተፈጸመ ጥቃት ቢያንስ 13 ሕፃናት መገደላቸውን የዓለም ጤና ድርጅት አረጋገጠ
ጤና

በሱዳን በሚገኝ አንድ ሆስፒታል ላይ በተፈጸመ ጥቃት ቢያንስ 13 ሕፃናት መገደላቸውን የዓለም ጤና ድርጅት አረጋገጠ

የዓለም ጤና ድርጅት እንዳስታወቀው፤ በሱዳን በሚገኝ ሆስፒታል ላይ በተፈጸመ ጥቃት 64 ሰዎች ሲገደሉ 89 ሌሎች ደግሞ ቆስለዋል።ከሟቾቹ መካከል 13ቱ ሕፃናት...
Read More
በኢራን እና በአሜሪካ/እስራኤል ያለው ግጭት ከመደበኛ ወታደራዊ ኢላማዎች ወጥቶ ወደ ሲቪል መሰረተ ልማቶች እየተሸጋገረ መሆኑ ዓለም አቀፉን ማህበረሰብ በእጅጉ አሳስቧል።
የውጭ ዜና

በኢራን እና በአሜሪካ/እስራኤል ያለው ግጭት ከመደበኛ ወታደራዊ ኢላማዎች ወጥቶ ወደ ሲቪል መሰረተ ልማቶች እየተሸጋገረ መሆኑ ዓለም አቀፉን ማህበረሰብ በእጅጉ አሳስቧል።

በቅርብ የወጡ ዘገባዎች እንደሚያመለክቱት፣ በኢራን እና በአሜሪካ/እስራኤል መካከል ያለው ውጥረት እጅግ አሳሳቢ ደረጃ ላይ ደርሷል። የመካከለኛው ምስራቅ ቀጣናን ወደ "የውሃ...
Read More
1 … 35 36 37 38 39 … 363