ዜና

ቲክቶክ አዲስ የአሜሪካ ተቋም ለመመስረት የሚያስችለውን ስምምነት አጠናቀቀ
የውጭ ዜና

ቲክቶክ አዲስ የአሜሪካ ተቋም ለመመስረት የሚያስችለውን ስምምነት አጠናቀቀ

ቲክቶክ በአሁኑ ወቅት ከ2መቶ ሚሊየን በላይ አሜሪካውያን ይጠቀሙበታል ለዓመታት ሲያሰጋው የነበረውንና በአሜሪካ ሊጣልበት የነበረውን የእገዳ ስጋት በማስወገድ አዲስ የአሜሪካ ተቋም...
Read More
ኢትዮጵያ በዓለምአቀፍና አህጉር ዓቀፍ የንግድ እንቅስቃሴ ተወዳዳሪ እንድትሆን ማድረግ የሚቻለው ለጥራት ቅድሚያ የሚሰጡ ድርጅቶችን በመፍጠር ነው ተባለ
የሀገር ውስጥ ዜና

ኢትዮጵያ በዓለምአቀፍና አህጉር ዓቀፍ የንግድ እንቅስቃሴ ተወዳዳሪ እንድትሆን ማድረግ የሚቻለው ለጥራት ቅድሚያ የሚሰጡ ድርጅቶችን በመፍጠር ነው ተባለ

ኢትዮጵያ በዓለማቀፍና አህጉር ዓቀፍ የንግድ እንቅስቃሴ ተወዳዳሪ እንድትሆን ማድረግ የሚቻለው ለጥራት ቅድሚያ የሚሰጡ ድርጅቶችን በመፍጠር ነው ሲሉ የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ...
Read More
የአዲስ አበባ የሲቪል ምዝገባ እና ነዋሪነት አገልግሎት ኤጀንሲ ባለፉት ስድስት ወራት ከ12ሺህ በላይ ሞት መመዝገቡን ገለጸ
የሀገር ውስጥ ዜና

የአዲስ አበባ የሲቪል ምዝገባ እና ነዋሪነት አገልግሎት ኤጀንሲ ባለፉት ስድስት ወራት ከ12ሺህ በላይ ሞት መመዝገቡን ገለጸ

ኤጀንሲዉ በስድስት ወራት ዉስጥ 12 ሺህ 16 ሞት መመዝገቡን አስታዉቋል፡፡ 3 ሺህ 1መቶ 41 በወቅታዊ፣2 ሺህ6መቶ35 የሚሆኑት በአንድ ዓመት ውስጥ...
Read More
ኢትዮጵያ በስድስት ወራት ውሰጥ ከኤሌክትሪክ ኃይል ሽያጭ 2መቶ46 ሚሊየን ዶላር አገኘች ተባለ
የሀገር ውስጥ ዜና

ኢትዮጵያ በስድስት ወራት ውሰጥ ከኤሌክትሪክ ኃይል ሽያጭ 2መቶ46 ሚሊየን ዶላር አገኘች ተባለ

የውሃ እና ኢነርጂ ሚኒስቴር የስድስት ወራት የስራ ግምገማውን ባደረገበት ወቅት ባቀረበው ሪፖርት 16.453 ጊጋ ዋት የኤሌክትሪክ የኃይል ሽያጭ 246 ሚሊየን...
Read More
በፕሬዝዳንት ትራምፕ ውሳኔ መሠረት አሜሪካ ከዓለም የጤና ድርጅት በይፋ ለቀቀች
የውጭ ዜና

በፕሬዝዳንት ትራምፕ ውሳኔ መሠረት አሜሪካ ከዓለም የጤና ድርጅት በይፋ ለቀቀች

አሜሪካ ከዓመት በፊት በሰጠችው ቅድመ ማስጠንቀቂያ መሠረት የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት አካል ከሆነው የዓለም የጤና ድርጅት አባልነት በይፋ ለቅቃ ወጣች። ፕሬዝዳንት...
Read More
በሪል እስቴት ዘርፍ የቤት ገዥዎችን ዋስትና የሚያረጋግጥ አዲስ ስምምነት ተፈረመ
የሀገር ውስጥ ዜና

በሪል እስቴት ዘርፍ የቤት ገዥዎችን ዋስትና የሚያረጋግጥ አዲስ ስምምነት ተፈረመ

በኢትዮጵያ የሪል እስቴት ዘርፍ ለዓመታት የዘለቀውን የቤት ገዥዎች እሮሮ ለመፍታትና በአልሚዎች ላይ የሚነሳውን የቅሬታ ማዕበል ለመግታት የሚያስችል አዲስ ስምምነት ተፈርሟል።...
Read More
በብረት የኤሌክትሪክ ምሰሶ ውስጥ የበቀለው የቀርከሃ ተክል በቻይና የጥንካሬ ምልክት ተደረገ፡፡
የውጭ ዜና

በብረት የኤሌክትሪክ ምሰሶ ውስጥ የበቀለው የቀርከሃ ተክል በቻይና የጥንካሬ ምልክት ተደረገ፡፡

በስድስት ሜትር ርዝመት ባለው የብረት የኤሌክትሪክ ምሰሶ ውስጥ አልፎ በማደግ፣ በሌላኛው ጫፍ ለምለም ቅጠሎችን ያወጣው የቀርከሃ ተክል በቻይና የጥንካሬ እና...
Read More
የጤና ዘርፍ ባለሙያዎችንና ቤተሰቦቻቸውን የማህበራዊ ጤና መድህን አገልግሎት ተጠቃሚ የሚያደርግ ስርአት በይፋ ተጀመረ
የሀገር ውስጥ ዜና

የጤና ዘርፍ ባለሙያዎችንና ቤተሰቦቻቸውን የማህበራዊ ጤና መድህን አገልግሎት ተጠቃሚ የሚያደርግ ስርአት በይፋ ተጀመረ

በኢትዮጵያ በጤናው ዘርፍ የመንግስት ሰራተኞች፣ ለጡረታ ባለመብቶች እና ለቤተሰቦቻቸው የማህበራዊ ጤና መድህን ተጠቃሚነት መርሃ ግብር ዛሬ ጥር 14 ቀን 2018...
Read More
ዳሸን ባንክ የሴት ሰራተኞቹን የአመራር ብቃት ለማሳደግ የጀመረው መርሃ-ግብር ውጤት እያመጣ መሆኑን አስታወቀ
የሀገር ውስጥ ዜና

ዳሸን ባንክ የሴት ሰራተኞቹን የአመራር ብቃት ለማሳደግ የጀመረው መርሃ-ግብር ውጤት እያመጣ መሆኑን አስታወቀ

ባንኩ ላለፈው አንድ ዓመት ሲተገብረው የቆየውን አጠቃላይ የሴቶችን አቅም የማጎልበት ፕሮግራም አፈጻጸም ዛሬ በፓናል ውይይት ገምግሟል። የዳሸን ባንክ ዋና ስራ...
Read More
“የታላቁ ህዳሴ ግድብ ባይጠናቀቅ ኖሮ እንዲህ ወሬው አይበዛም ነበር ” አሉ የውሃና ኢነርጂ ሚኒስቴር ሚኒስትር ሀብታሙ ኢተፋ (ዶ/ር ኢ/ር)
የሀገር ውስጥ ዜና

“የታላቁ ህዳሴ ግድብ ባይጠናቀቅ ኖሮ እንዲህ ወሬው አይበዛም ነበር ” አሉ የውሃና ኢነርጂ ሚኒስቴር ሚኒስትር ሀብታሙ ኢተፋ (ዶ/ር ኢ/ር)

ሚኒስትሩ ይህንን ያሉት መስሪያቤታቸው የስድስት ወራት የስራ ግምገማውን በነቀምቴ ከተማ እያደረገ ባለበት ወቅት ባደረጉት ንግግር ነው። ሚኒስትር ሀብታሙ ኢተፋ (ዶ/ር...
Read More
ፈረንሳይ የትራምፕን ንግግር “የፈጠራ ወሬ” ስትል አጣጣለች
የውጭ ዜና

ፈረንሳይ የትራምፕን ንግግር “የፈጠራ ወሬ” ስትል አጣጣለች

በአሜሪካና በፈረንሳይ መካከል ያለው ዲፕሎማሲያዊ ፍጥጫ ወደ አዲስ ምዕራፍ ተሸጋግሯል። ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ "ፈረንሳይን አስገድጄ የመድሃኒት ዋጋ አስጨምሬያለሁ" ሲሉ የተናገሩትን...
Read More
እነማን እንደሚወዱኝ ለማየት ስል ሞትኩ” – የገዛ ራሱን የቀብር ሥነ-ሥርዓት ያከናወነው ብራዚላዊ
የውጭ ዜና

እነማን እንደሚወዱኝ ለማየት ስል ሞትኩ” – የገዛ ራሱን የቀብር ሥነ-ሥርዓት ያከናወነው ብራዚላዊ

በብራዚል ኩሪቲባ ከተማ የሚኖር አንድ ግለሰብ የጓደኞቹንና የዘመዶቹን ታማኝነት ለመፈተን ሲል የራሱን የሐሰት ሞት አውጆ የቀብር ሥነ-ሥርዓቱን ለማከናወን ተሰናዳ። እ.ኤ.አ...
Read More
የአሜሪካ ልዩ መልዕክተኛ በዩክሬን ሰላም ዙሪያ ከሩሲያው ፕሬዝዳንት ጋር ሊወያዩ ነው
የውጭ ዜና

የአሜሪካ ልዩ መልዕክተኛ በዩክሬን ሰላም ዙሪያ ከሩሲያው ፕሬዝዳንት ጋር ሊወያዩ ነው

የአሜሪካው ልዩ መልዕክተኛ ስቲቭ ዊትኮፍና የፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ አማች ጃሬድ ኩሽነር በዩክሬን የሰላም ሁኔታ ላይ ለመወያየት ዛሬ በሞስኮ ከሩሲያው ፕሬዝዳንት...
Read More
የቀድሞውን የጃፓን ጠቅላይ ሚኒስትር ሺንዞ አቤን የገደለው ሰው የዕድሜ ልክ እስራት ተፈረደበት
የውጭ ዜና

የቀድሞውን የጃፓን ጠቅላይ ሚኒስትር ሺንዞ አቤን የገደለው ሰው የዕድሜ ልክ እስራት ተፈረደበት

የ45 ዓመቱ ቴትሱያ ያማጋሚ በሐምሌ 2022 በምዕራባዊቷ ናራ ከተማ የምርጫ ቅስቀሳ ንግግር በማድረግ ላይ ሳሉ አቤን መግደሉን አምኗል። እንደ ኤን...
Read More
1 ሺህ 7መቶ ያህል ሰዎች ለአይን ብሌን ልገሳ ቃል መግባታቸዉ ተገለፀ
የሀገር ውስጥ ዜና

1 ሺህ 7መቶ ያህል ሰዎች ለአይን ብሌን ልገሳ ቃል መግባታቸዉ ተገለፀ

ባለፉት ስድስት ወራት 1 ሺህ 7መቶ ሰዎች አይናቸው ለመለገስ ቃል መግባታቸውን የኢትዮጵያ ደም እና ህብረ ህዋስ ባንክ አስታዉቋል፡፡ ይህ ቁጥር...
Read More
በኢትዮጵያ 309 መገናኛ ብዙኃን ተመዝገበውና ፈቃድ አግኝተዋል አለ የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ባለሥልጣን ።
የሀገር ውስጥ ዜና

በኢትዮጵያ 309 መገናኛ ብዙኃን ተመዝገበውና ፈቃድ አግኝተዋል አለ የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ባለሥልጣን ።

በህግ መሰረት የብሮድካስት አገልግሎት የፈቃድ ሁኔታን የሚወስነው፣ ፈቃድ የሚሰጠው፣ የሚያድሰው እና የሚያግደው ባለስልጣኑ፤ 254 በስርጭት ላይ እንዲሁም 55 መገናኛ ብዙኃን...
Read More
የቤልጄም ፍርድ ቤት በፓትሪስ ሉሙምባ ግድያ ዳግም ምርመራውን ከፈተ
የውጭ ዜና

የቤልጄም ፍርድ ቤት በፓትሪስ ሉሙምባ ግድያ ዳግም ምርመራውን ከፈተ

የኮንጎዉ የነፃነት ታጋይ ተምሳሌት የፓትሪስ ሉሙምባ ቤተሰቦች ፍትህ ለማግኘት ተስፋ ማድረጋቸውን ገልጸዋል፡፡ የቤልጄም ፍርድ ቤት በ1961 የተፈጸመውን ግድያ አስመልክቶ ብቸኛው...
Read More
የሚኒስትሮች ምክር ቤት በዛሬው ዕለት ባካሄደው 52ኛ መደበኛ ስብሰባዉ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳልፏል፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

የሚኒስትሮች ምክር ቤት በዛሬው ዕለት ባካሄደው 52ኛ መደበኛ ስብሰባዉ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳልፏል፡፡

ምክር ቤቱ በቅድሚያ የተወያየው የጉምሩክ አዋጅን እንደገና ለማሻሻል በቀረበው ረቂቅ አዋጅ ላይ ነው፡፡በሥራ ላይ ያለው የጉምሩክ አዋጅ ለበርካታ ዓመታት ያገለገለ...
Read More
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በአርቲስት ነጻነት ወርቅነህ ድንገተኛ ሞት የተሰማቸውን ሀዘን ገለፁ
የሀገር ውስጥ ዜና

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በአርቲስት ነጻነት ወርቅነህ ድንገተኛ ሞት የተሰማቸውን ሀዘን ገለፁ

አርቲስት ነጻነት ወርቅነህ በድንገት በማረፉ ኀዘን ተሰምቶኛል ብለዋል። ነጻነት በተለይም በሕዳሴ ግድብ በተዘጋጀው የ2016 አዲስ ዓመት የመቀበያ ፕሮግራም የነበረውን አስተዋጽዖ...
Read More
አርቲስት ነጻነት ወርቅነህ ባደረበት ህመም በድንገት ከዚህ ዓለም በሞት መለየቱን ኢቢኤስ ቴሌቪዥን ገለጸ።
የሀገር ውስጥ ዜና

አርቲስት ነጻነት ወርቅነህ ባደረበት ህመም በድንገት ከዚህ ዓለም በሞት መለየቱን ኢቢኤስ ቴሌቪዥን ገለጸ።

አርቲስት ነጻነት ወርቅነህ በቴሌቪዥን ፕሮግራም አቅራቢነት፣ በተዋናይነትና በሌሎች የጥበብ ስራዎቹ በኪነ ጥበቡ ቤተሰብ ዘንድ ይታወቃል። ሁለገቡ አርቲስት ነጻነት ወርቅነህ ለበርካታ...
Read More
1 … 51 52 53 54 55 … 363