ዜና

“15 አጥቂዎች ቢኖሩኝ እንኳ ሞ ሳላህን በማግኘቴ ደስተኛ ነኝ” አርኔ ስሎት
ስፖርት

“15 አጥቂዎች ቢኖሩኝ እንኳ ሞ ሳላህን በማግኘቴ ደስተኛ ነኝ” አርኔ ስሎት

መሀመድ ሳላህ ከግብፅ ብሄራዊ ቡድን ጋር በአፍሪካ ዋንጫ ለአንድ ወር ቆይታ ካደረገ በኋላ ቅዳሜ ከናይጄሪያ ጋር የሚደረገውን የደረጃ ጨዋታ አጠናቅቆ...
Read More
በአፍሪካ ዋንጫ አዲስ ሪከርድ ተሰበረ
ስፖርት

በአፍሪካ ዋንጫ አዲስ ሪከርድ ተሰበረ

በሞሮኮ አስተናጋጅነት እየተካሄደ ያለው የአፍሪካ ዋንጫ ቅዳሜና እሁድ ከሚደረጉት የደረጃና የፍፃሜ ጨዋታዎች በፊት 120 ጎሎች በመቆጠራቸው በውድድሩ ታሪክ ከፍተኛው የጎል...
Read More
አንድ የ 50 አመት ግለሰብ ለ20 ዓመታት ያህል በአንድ የሙቀት መጠበቂያ ኩባያ በመጠቀሙ በሊድ መመረዝ ለህልፈት ተዳረገ፡፡
የውጭ ዜና

አንድ የ 50 አመት ግለሰብ ለ20 ዓመታት ያህል በአንድ የሙቀት መጠበቂያ ኩባያ በመጠቀሙ በሊድ መመረዝ ለህልፈት ተዳረገ፡፡

ይህ ታይዋናዊ ሰው ለ20 ዓመታት ያህል በየቀኑ በአንድ የሙቀት መጠበቂያ ኩባያ (Thermal Mug) ትኩስ ቡና በመጠጣቱ ምክንያት ለሊድ መመረዝ ተጋልጦ...
Read More
ለጤና አደገኛ የሆነ እርድ በቁጥጥር ስር ዋለ
የሀገር ውስጥ ዜና

ለጤና አደገኛ የሆነ እርድ በቁጥጥር ስር ዋለ

ለጤና አደገኛ የሆነ እና ባእድ ነገር ተቀላቅሎ ሊፈጭ የነበረን 23 ኩንታል እርድ በቁጥጥር ስር መዋሉ ተነግሯል፡፡ የኢትዮጵያ ምግብና መድኃኒት ባለስልጣን...
Read More
በጠለምት ወረዳ የተጠለሉ ተፈናቃዮች ምንም አይነት ዕርዳታ እየተደረገላቸዉ አለመሆኑ ተገለጸ
የሀገር ውስጥ ዜና

በጠለምት ወረዳ የተጠለሉ ተፈናቃዮች ምንም አይነት ዕርዳታ እየተደረገላቸዉ አለመሆኑ ተገለጸ

በጠለምት ወረዳ ከትግራይ እና ከሌሎች ክልሎች ተፈናቅለው የሚገኙ ዜጎች ላለፉት ወራት ምንም አይነት ሰብዓዊ እርዳታ እያገኙ እንዳልሆነ የወረዳው አደጋ መከላከልና...
Read More
የባለሙያዎች እና የተደራሽት ክፍተት ለክትባት ዕድገት መሻሻል እክል ሆኖ መቀጠሉ ተነገረ
ጤና

የባለሙያዎች እና የተደራሽት ክፍተት ለክትባት ዕድገት መሻሻል እክል ሆኖ መቀጠሉ ተነገረ

በኢትዮጵያ የክትባት አይነቶችና ሽፋን መሻሻል ቢያሳዩም፤ በተደራሽነትና በባለሙያዎች ተነሳሽነት ረገድ አሁንም ሰፊ ክፍተቶች መኖራቸውን የጤና ሚኒስቴር አስታዉቋል። ኢትዮጵያ የምትሰጣቸውን የክትባት...
Read More
ኢትዮጵያውያን አትሌቶች የነገሱበት ውድድር….
ስፖርት

ኢትዮጵያውያን አትሌቶች የነገሱበት ውድድር….

ዛሬ ማለዳ በኳታር በተካሄደው የኦሬዶ ዶሃ ማራቶን በሁለቱም ፆታዎች ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ተከታትለው በመግባት ድል አድርገዋል። በወንዶቹ አትሌት ታምራት ቶላ የቦታውን...
Read More
የቬንዙዌላዋ የኖቤል የሰላም ሽልማት አሸናፊ ሜዳሊያዋን ለትራምፕ አበረከተች፡፡
የውጭ ዜና

የቬንዙዌላዋ የኖቤል የሰላም ሽልማት አሸናፊ ሜዳሊያዋን ለትራምፕ አበረከተች፡፡

የቬንዙዌላ የተቃዋሚ ቡድን መሪ ማሪያ ኮሪና ማቻዶ በዋይት ሃውስ በተካሄደ የግል ስብሰባ የኖቤል የሰላም ሽልማት ሜዳሊያዋን ለፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ማበርከቷን...
Read More
ሰነድ በማጭበርበር እና በተለያዩ ህገወጥ ወንጀሎች የተሰማሩ ግለሰቦችን በቁጥጥር ስር ማዋል መቻሉ ተነገረ፡
የሀገር ውስጥ ዜና

ሰነድ በማጭበርበር እና በተለያዩ ህገወጥ ወንጀሎች የተሰማሩ ግለሰቦችን በቁጥጥር ስር ማዋል መቻሉ ተነገረ፡

በተለያየ የህገ-ወጥ መንገድ በተሰማሩ ዜጎች እና በተለይ ሰነድ ሲያጭበረብሩ የተገኙ 6,395 የዉጭ ዜጎች ላይ እርምጃ መወሰዱን የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት አስታውቋል፡፡...
Read More
የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ ከገቢ ምርት ጥገኝነት ወደ አምራችነት ሊሸጋገር ይገባል ተባለ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ ከገቢ ምርት ጥገኝነት ወደ አምራችነት ሊሸጋገር ይገባል ተባለ፡፡

ኢትዮጵያ ከውጭ አስመጪነት ወደ አምራችነት  በመሸጋገር የውጭ ምንዛሬ ጫናን መቀነስ እንዳለባት  የፋይናንስ አማካሪ የሆኑት አቶ ጥላሁን ግርማ ለኢትዮ ኤፍ ኤም...
Read More
ከኢትዮጵያ ገበሬዎች የተገኙ የጥራጥሬ እህሎችን በምግብነት አሽጎ ለገበያ ማቅረቡን ዳቺ ማኑፋክቸሪንግ ገለጸ
የሀገር ውስጥ ዜና

ከኢትዮጵያ ገበሬዎች የተገኙ የጥራጥሬ እህሎችን በምግብነት አሽጎ ለገበያ ማቅረቡን ዳቺ ማኑፋክቸሪንግ ገለጸ

ከኢትዮጵያ ገበሬዎች የተገኘ ባቄላ፣ አተር እና ቦሎቄ በመጠቀም ስድስት ዓይነት የታሸጉ ምግቦችን በሀገር ውስጥ ማምረት መጀመሩን ኩባንያዉ በዛሬው ዕለት ይፋ...
Read More
አንዲት ሴት ባሌ መላጣ መሆኑን ደብቆ አግብቶኛል ስትል ክስ መሰረተች
የሀገር ውስጥ ዜና

አንዲት ሴት ባሌ መላጣ መሆኑን ደብቆ አግብቶኛል ስትል ክስ መሰረተች

በህንድ ኖይዳ ግዛት ነዋሪ የሆነችው ላቪካ ጉፕታ፣ ከሁለት ዓመት በፊት ትዳር የመሰረተችው ባለቤቷ "መላጣ መሆኑን ደብቆኛል" በማለት በፖሊስ ጣቢያ ክስ...
Read More
በሶማሌ፣ በአፋር እና በጋምቤላ ክልሎች የበጀት እጥረት የሴቶችን ተሳትፎ ለማሳደግ እንቅፋት መሆኑ ተገለፀ
የሀገር ውስጥ ዜና

በሶማሌ፣ በአፋር እና በጋምቤላ ክልሎች የበጀት እጥረት የሴቶችን ተሳትፎ ለማሳደግ እንቅፋት መሆኑ ተገለፀ

በኢትዮጵያ የሴቶች የማህበራዊ፣ ኢኮኖሚያዊ እና ፖለቲካዊ ተሳትፎ አሁንም ከ50 በመቶ በታች መሆኑም ተገልጿል። በተለይም በሶማሌ፣ በአፋር እና በጋምቤላ ክልሎች ሴቶችን...
Read More
የማሪን ሌ ፐን የፖለቲካ እጣ ፈንታ በፈረንሳይ ፍርድ ቤት መታየት ጀመረ
የውጭ ዜና

የማሪን ሌ ፐን የፖለቲካ እጣ ፈንታ በፈረንሳይ ፍርድ ቤት መታየት ጀመረ

የፈረንሳይ ቀኝ ዘመም ፖለቲከኛ ማሪን ሌ ፐን፣ ለ5 ዓመታት ከምርጫ እንዲታገዱ የተላለፈባቸውን ውሳኔ ለመቃወም ያቀረቡት የይግባኝ ክርክር በፓሪስ መታየት ተጀምሯል።...
Read More
የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ የዲጂታል ሎተሪ ሽያጭ እንደሚጀምር አስታወቀ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ የዲጂታል ሎተሪ ሽያጭ እንደሚጀምር አስታወቀ፡፡

ከዚህ በተጨማሪም ባንኩ ለውጭ ምንዛሪ ሎተሪ ዕድለኞች መኪና እና ሌሎች ሽልማቶችን አበርክቷል፡፡ የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ ወደ ዲጂታል ኢትዮጵያ ለሚደረገው...
Read More
በአቢጃታ ሐይቅ ላይ የኤሌክትሪክ መስመር ዝርጋታ ተከናወነ
የሀገር ውስጥ ዜና

በአቢጃታ ሐይቅ ላይ የኤሌክትሪክ መስመር ዝርጋታ ተከናወነ

በአምራች ኢንዱስትሪው ላይ በተደጋጋሚ ይስተዋል የነበረውን የኃይል መቆራረጥ ችግር ለመቅረፍ 600 ሜትር ርዝመት ያለው የኤሌክትሪክ መስመር ዝርጋታ በአቢጃታ ሐይቅ ላይ...
Read More
የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የዋጋ ንረት መቀነስ ለድሆች የኑሮ መሻሻል ዋስትና እንዳልሆነ አሳሰበ
የውጭ ዜና

የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የዋጋ ንረት መቀነስ ለድሆች የኑሮ መሻሻል ዋስትና እንዳልሆነ አሳሰበ

ምንም እንኳን ዓለም አቀፍ የዋጋ ንረት የመቀነስ ምልክት እያሳየ ቢሆንም፣ የሸቀጦች ዋጋ አሁንም ከፍተኛ መሆኑ በተለይ ዝቅተኛ ገቢ ያላቸውን የህብረተሰብ...
Read More
ዓለም ለጤና ካላት ትኩረት ይልቅ ለጦርነት የምታወጣው ወጪ ጨምሯል ተባለ
የውጭ ዜና

ዓለም ለጤና ካላት ትኩረት ይልቅ ለጦርነት የምታወጣው ወጪ ጨምሯል ተባለ

የዓለም ጤና ድርጅት ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር ቴዎድሮስ አድሃኖም፣ ዓለማቀፉ ማኅበረሰብ የቅድሚያ ትኩረቱን እንዲፈትሽና በሰው ልጅ ጤና ላይ ኢንቨስት እንዲያደርግ ጥሪም...
Read More
አዲስ የተሾሙት የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ባለሥልጣን ዋና ዳይሬክተር ወ/ሮ ኃይማኖት ዘለቀ የስራ ርክክብ አደረጉ
የሀገር ውስጥ ዜና

አዲስ የተሾሙት የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ባለሥልጣን ዋና ዳይሬክተር ወ/ሮ ኃይማኖት ዘለቀ የስራ ርክክብ አደረጉ

የቀድሞው የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ባለሥልጣን ዋና ዳይሬክተር ሳምሶን መኮንን (ዶ/ር) አዲስ ለተሾሙት የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ባለሥልጣን ዋና ዳይሬክተር ወ/ሮ ኃይማኖት...
Read More
የዩናይትድ ኪንግደም መከላከያ ሚኒስቴር የ37.6 ቢሊዮን ዶላር የበጀት ጉድለት ሊያጋጥመው እንደሚችል ተነገረ
የውጭ ዜና

የዩናይትድ ኪንግደም መከላከያ ሚኒስቴር የ37.6 ቢሊዮን ዶላር የበጀት ጉድለት ሊያጋጥመው እንደሚችል ተነገረ

የዩናይትድ ኪንግደም (UK) የመከላከያ ኤታማዦር ሹም ሪቻርድ ናይተን፣ ሀገሪቱ በሚቀጥሉት አራት ዓመታት ውስጥ እስከ 37.6 ቢሊዮን ዶላር (28 ቢሊዮን ፓውንድ)...
Read More
1 … 52 53 54 55 56 … 363