ዜና
ከማንቸስተር ዩናይትድ ዋና አሰልጣኙን ሩበን አሞሪምን ማሰናበቱ ተረጋግጧል።
ሩዋንዳ ባለፈው አንድ ወር ውስጥ 1 ሺህ 5መቶ ንጹሃን ዜጎችን ገድላለች ስትል ኮንጎ ከሰሰች
ለውጭ ገበያ የማይውሉ ና የተመለሱ ምርቶች ግብይት በኢትዮጵያ ምርት ገበያ ብቻ እንዲሸጡ አስገዳጅነት ቢቀመጥም ምርቶቹ መዳረሻቸዉ እየታወቀ አይደለም ተባለ
ቼልሲ አሰልጣኝ ኤንዞ ማሬስካን ከሀላፊነታቸው ማንሳቱን ታወቀ።
ዘሌንስኪ የሰላም ስምምነቱ 90 በመቶ ዝግጁ መሆኑን ገለፁ
አዲሱ የኒው ዮርክ ከተማ ከንቲባ ዞህራን ማምዳኒ አዲስ ዓመት መባቻ ላይ በቁርዓን ቃለ-መሐል ፈጸመ።
በደቡብ አፍሪካ ለክረምት ወራት በሚከናወን ባህላዊ የግርዛት ሥነ-ሥርዓት ላይ ተሳትፈው የነበሩ 41 ወጣቶች ሕይወታቸው አለፈ
የትምህርት ሥርዓአቱን ለማገዝ የሚያስቸል ስምምነትን ከትምህርት ሚኒስቴር ጋር ተፈራርሜያለሁ ሲል ሪች ፎር ቼንጅ አስታወቀ
የፈረንጆች አዲስ ዓመት በዓልን ምክንያት በማድረግ ርችት ይተኮሳል።
ሶማሊያ ግዛቷ ለአስገዳጅ የህዝብ ዝውውርም ሆነ ለውጭ ሀገራት የጦር ሰፈርነት እንዲውል እንደማትፈቅድ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ
በማይናማር አስቸጋሪ ሁኔታ ዉስጥ የነበሩ 1 ሺህ 300 የሚሆኑ ዜጎችን ወደ ሀገር ቤት መመለሱን ዉጪ ጉዳይ ሚኒስቴር ተናገረ
ከ1መቶ 40 በላይ ሲቪል ማህበራት በመጪዉ ምርጫ ሚናቸዉን ለመዉጣት ተመዝግበው እየሰሩ እንደሚገኝ ተገለፀ
ያልተገቡ የኬላ ክፍያዎች ለኑሮ ውድነት መባባስ ምክንያት መሆናቸው ተነገረ
ልዩ መለያ የሌለበት የማንዋል ደረሰኝ አገልግሎት ጊዜ ታህሳስ 30 ያበቃል ተባለ
ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ እና ጠቅላይ ሚኒስትር ቤንያሚን ኔታንያሁ በፍሎሪዳ ተገናኝተው መከሩ
በሳውዲ የሚመራው ጥምር ጦር በየመን ቀይ ባሕር የወደብ ቀጠና ላይ የአየር ድብደባ ፈጸመ ።
“አርሶ አደሩ መሬቱን ለፋይናንስ ዋስትና በመጠቀም የኢኮኖሚ ተጠቃሚነቱን ሊያረጋግጥ እንደሚገባ ተገለጸ”
የእስራኤል ተመራማሪዎች በ3D ቴክኖሎጂ የሰው ልብ ማተም መቻላቸውን ይፋ አደረጉ
በተባበሩት መንግስታት ድርጅት ስብሰባ ላይ አሜሪካ በሶማሊላንድ የአገርነት ዕዉቅና ዙሪያ ያላትን አቋም እንዳልቀየረች ገለጸች
የባንግላዲሽ የመጀመሪያዋ ሴት ጠቅላይ ሚኒስትር ኻሊዳ ዚያ በ80 ዓመታቸው ህይወታቸዉ ማለፉ ተሰማ
